Hahaha don’t lie🤣 bednb adrega new that She worn makeup, another time tell z truth or u don’t know? U can start from Her hair, lips face, eyebrows, maybe 🤔 u loved her that’s why u couldn’t see it ryt ??
@@yousif_Hassan unfortunately they cross our border and fought us....you know ethiopian army is badass strong 💪 to defeat them...sorry if i am offensive much......this doesnt mean i hate love sudanese i write my feeling
What a beautiful song. It's as if the music is talking to you. The combination of vocals, the ups and downs of pitches. Oh what a great music to hear. 🙏🙏👍👍
The finishing is really killing, just wooowwwww!!!!!! I can't get enough of listening to this music, oh God! I have nothing to say, but love you both. Keep on doing this, please!
Heestan runtii aadbaan u jeclaaday, habeenkasta oo jimco ahna waan dhegaysta ilaa intii ay soo baxday. Walow aanan micnaheeda fahmayn. Waa hees runtii Cajiib ah, oo Ka hadlaysa laba qof oo aad moodo in ay hore isku yaqaaneen balse si kadis ah u kulmay. Love from Hargeisa, Somaliland 💝
ደስ የሚል ጥምረት
ደስ የሚል ድምፅ
ደስ የሚል ዘፈን
መሰይ ትወና ላይ በጣም ይችላል ድምፅህም ገራሚ ነው ዘቢብ ቅንነትሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ትችላላችሁ 🙌
ትክክል
Huletum tiwena laym arif nachew betwenam atitfubin
ዘቢባችን 🙌🏽 መሴ የአባቱ ምትክ ዋው ደስ ይላል👏👍
አሹ ሰላም ብለናል✌️
አሽሩካ። መልክት። ነበረኝ። ለምን ኢሞ አታነነሳም። ወንድም። መልክት። ነበረኝ። ??????????? ከቻልክ እውንሳልኝ
Yeashruka wedajoch susbcirb adergugi eski ehetachun
እረ አሹ እስኪ አንተም ሞክር
አሽሩካ eflgek alw 0552874639 awray
በጉጉት የሚጠበቀው ተለቀቀልን ዘቢባዬ መሳይዬ ሁለት ምርጦች ምርጥ ስራ ውድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ምርጦችዬ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የዘቢባ አዘፋፈን በጣም ከመቻሏ የተነሳ ሙዚቃን ቀላል ታስመስለዋለች፥፥ ዘና ያለ አዘፋፋኗ የመዝናናት ስሜትን ለአድማጩ ይፈጥራል፥፥ ዘቢባ በርቺ በሙሉ የአልበም ስራ ይሄንኑ ድንቅ ችሎታ እንደምትደጋግሚው ተስፋ አለኝ፥፥
You g
እ
T4a0 l
Ee3
🥰🥰
በጣም አዝናለው እስካሁን ባለማየቴ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ስታምሩ መሳይ አንተንም እወድሀለው 👍 በጣጣጣጣምምምምም ነው የሚያምረው እስኪ ሌላም ስሩ👍👍😍😍😍
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልኝ 😘😘😍😍😍❤❤❤❤
betaseb hugnilign ehit/wandimoche hulachum.
ግጥም 100%
ዜማ100%
ክሊፕ 100%
ድምፅ 100%
ዋው አንደኛ 👏👌❤️
All ✅ but, for the make up artist 2%
በጣም ደስ ይላል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Make up 0%
የሜካፑ እቃ እኮ ፊቷ ላይ ነው ያለው
ፍቅረ የታደለ እንጂ የታገለ አያገኝው😢😭 ትዝታ ብቻ ሆነ የሚያጫወተኝ😢
በትክክል አይዞሽ ውዴ ለኛ ያለው አይቀርም
@@gogogogo742 እሸ ወዴ
Yes sure
ትክክል
እሲተይው
የተፈራ ልጆች ያው እንዳባታቸው ድምፃቸው ያምራል በስነ ስርዓት ያደጉ ናቸው።
I can’t stop listening despite language barrier! Wow,this got me emotionally. Love & unity among Africans.
አይ አዱንያ መምህር እና ኡስታዝ ስለ ፈጣሪ ቃል ሊያስተምሩን ቢሆን አዳሜ እደዚ በጉጉት አይጠብቅም ነበር ከኔም ጭምር ፈጣሪ ልቦናችን ያብራልን በያለንበት እምነት እንፀሊ ስለ ኧፈጠረን ፈጣሪ ቃሉን ለመስማት ልቧናችን ይክፈትልን በተረፊ አሪፍ ስራ ነው
እውነት ነው
ሰሞኑን ሙዚቃ በላይ በላይ ነዉ የሚለቀቀዉ የቱን እንስማ በተራ አዉጡ ጎበዝ አታጨናንቁን በኔ ሞት😂😂😂ለማንኛዉም ቆንጆ ስራ ነዉ ጀለሶቸ💓💓💓💓
Yetelekeke hulu music new Ende? My baby bilo jemro my baby bilo yemiyazigen kezi gar abro music libal balhone
አድስ ፍቅር ይዞኛል ለኔ የተዘፈነ እስኪ መስከኝ ወድጄዋለሁ 💕💕ዋውውውውው አንደኛ ነው ሁለት ምርጦች አንድ ላይ😍😍😍👏👏👏
Fikire💜
ሀዩ
Ayu manew yefeketshwu solomon yemibal liji betam new yemafekrsh lbun enfasebriwu
💖
yuti tiktok konjo endalhone tesfa adergalhu, konjo alwdem sitye selesemahu
ዘቢብ በጣም ምርጥ ሥራ ነው!!
እንግዲ በርሐቱ የኔ ምርጦች።
ቀጥሉበት ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን''
በጌታ እግሬን ሁሉ ነዝሮኝ ያዳመጥኩት ዘፈን omg እረ በርቱ በጣም አደኛ ናቺሁ ማርያምን ልብ ይሰራስራል
slemn egr menzer new mtaweraw
በአንድ እይታ ወደድኩ ብል ይሆናል ወይ ሙዚቃችሁን😍😍😍😍
ሁለት ፍቅሮች ❤️❤️❤️
ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው 😍😍😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
መገላለጥ 0
መካፕ 0
ምርጥ ድምፅ
ምርጥ መጣመር
ንፁህ ፍቅር
ምርጥ ተዋናይ
ዘቢባ ግርማ❤
Hahaha don’t lie🤣 bednb adrega new that
She worn makeup, another time tell z truth or u don’t know? U can start from Her hair, lips face, eyebrows, maybe 🤔 u loved her that’s why u couldn’t see it ryt ??
Make up 0 አይባልም
ታለም ትሙት ተጠቅማለች🤣🤣
Make up 100%
ደሞ ከሌላ ሙዚቃ የተፃፈ ኮሜንት ኮርጀሽ
Make up 💯
I REALLY LOVE ETHIOPIA 🇪🇹 MUSIC AND DANCE. LOVE FROM GHANA 🇬🇭.
We appreciate you
thank u dear😍
From kenya and love Beautiful ethiopian music. Can listen it over and over again🇰🇪🇪🇹
Do you listen Etiopiaian music?
ተአምር ያከመችውን ጆሮ እናንተ መዳኒት ሆናችሁልን 1ኛ
ጊልዶ ተበላክ ❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ረጋ ያለ ምርጥ ዘብባ እና መሳይ ይመቻቺሁ
የዘቢባ እና የመሳይ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዷቸው✌️
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ አሪፍ ነው!🥰
ዘቢባዬ ድምፅሽ እኮ ይሰረቀረቃል። መሳይ አተም በርታልን ልቦናችሁን ሰብስቦልን ለአምላክ ምስጋና ዝማሬ ለማቅረብ ያብቃቹ። በተለይ መሳይ ለሃይማኖትህ ያለክ ፍቅር በቤቱ በመቅደሱ ይሰብስባቹ።
Iam from Adama, for first time I hear such love music:
melody 100%
Lyrics 100%
Musician 100%
so all of swear!
Long life for mesaye and Zebiba!
ኬኛ እዳትል ሚስተር አዳማ 😂
አይ አዳማ እኔ እኮ ሌላ ዜጋ መስሎኝ ነበር ለካ ዞር ብየ ሳይ ከብቶች ሰፈር ነው
ይሄንን ሙዚቃ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክ👍
እንደኔ የጓጓ የለም
🥰🥰🥰🥰🥰
❗️ምነው "ፍቅር እንደ ሙዚቃ እና ፊልም ቢሆን ኖሮ" አምላክ ሆይ ፍቅርን ለሰው ልጅ ሁሉ አድለን .... አለ አይደል አንድ የጎዳና ተዳዳሪ በአንድ የሀብታም ልጅ ፍቅር ተይዞ ፍቅር አድርገው ከጎዳና ስታነሳው ..አለ አይደል አንዱ ዲያስፖራ አንዷን ሻይ ቡና የምትልን ልጅ አግብቶ አብረው በፍቅር ችግርን ሲወጡ ሲያልፍላቸው አለ አይደል አንድ የሸገር ልጅ አንዱን የክፍለ ሀገር ልጅ በፍቅርህ ከነፍኩ ብላ ገጠር ድረስ አብረው ስትሰደድ ... አለ አይደል ....😢
Wowwww
😂😂😂 enem temegnehu wude
ልክ እነደኔ
😂
አለ አይደል መቻል የሚችል መተገስ የሚችል የሀሳብ ልዪነትን የሚችል ፍቅር እውነት ነው ለሁላችንም ያድለን
ዋውውውው በጣም ለየትያስራነው ዘቢብየ መሳያችን አሪፍ ስራ ቆንጆ ግጥም የመር አንደኛነው። ባንድ እይታወደድኩህ ብል ይመስላል ወይ ልጠይቅህ ይህ ስሚት ይዘልቃል ወይ♥♥♥♥
እራቆት ስልኩን እኮ ምርጥ ስራ ይራል ይህ ምስክር ነው በቃ ሁሉ ነገር አለ ፍቅር ትወና ሁሉም ነገር እዳው ቅዱስ ገብረኤል በርቃናቸው የሜስሮትን ልቅም አርገህ ውስድልን
ደጋግሞ ሲሰማ ከመሰለቸት ይልቅ ይበልጥ ዘልቆ ወደ ልብ የሚገባ ምርጥ ሙዚቃ ለጆሮ የሚመጥን ስራ ይዛቹ ስለመጣቹ እውነት ልትመሰገኑ ይገባል
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ቅዱስ ገብረኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን🤲
አሜን
የዘቢብ አድናቂዎች ብዛት ይህንን ያክል ነው 👉
Awe🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
👍
❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹
ምርጥ ጥምረት💯
ምርጥ ስራ 🔥🔥
እኔም በአንድ እይታ ነው የወደድኩት 😯🥰
እንደዚህ አይነት ሙዚቃዎች ይብዛልን ምትሉ like 🤩🤩
ስጠብቅ የነበረው ስራ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ የወደደው ይሄን ድንቅ ጥበብ
Lena nw yezafnachut ahun gn yemlkew semat heyatesmagn new emasgnln
From Sudan 🇸🇩
I love Ethiopia 🇪🇹
All people of Sudan love Ethiopia 🇪🇹
We are one ❤
But sudanese troop made mistake once and last
@@YoniTech The political debate does not end unfortunately on behalf of the Sudanese forces and the Sudanese people. Let's enjoy the music, brother
@@yousif_Hassan unfortunately they cross our border and fought us....you know ethiopian army is badass strong 💪 to defeat them...sorry if i am offensive much......this doesnt mean i hate love sudanese i write my feeling
Mashallah ! Yes brother we are one 💕.
yes, but not Sudanese peoples all Ethiopian peoples like Sudan peoples Brother!!
በስደት ካገኝዋት እጯኛዬ ጋር ልንጋባ 2 ሳምንት ነው የቀረን መልካም ምኞታቹን በ like. ግለፁልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
Wowww egzabihar melikamun hulo yarigilachu
መልካሙን ሁሉ እመኛለው ትዳራቹ የሞቀ የደመቀ ያርግላቹ እመቤቴ ትባርክላቹ መላእክት በክንፋቸው ይጠብቋቹ መልካም ትዳር✝️✝️💍💍
Melkamun hulu temegehulachuh wuledu kbedu.
መልካም በአል ማነው መልካም ትዳር
መልካሙን ተመኘውልህ
I'm from Dukam I like this music
ዝም ብላቹ ላይክ ግጩኝ ምርጥ ስራ ነው
🤣 🤣 👍
ክክክክክክ
Kkkkkkk
Are besak gorobete
@@zednegnkeebishoftu2642 😁😁😁❤️❤️❤️ bishee & Dukam
ገጣሚ ናቲ ግርማቸው
አቀናባሪ ... ቡራ
ዳይሬክተር ..ፍፄ
እናመሰግናለን ❤️
Zema be mesay tefera
Waw andeya
I don't know how this song got in to my recommendations and now I can't stop playing it on repeat ❤️🇰🇪
Please link me your country best music .
❤❤❤❤❤
Such a beautiful Voice..much love🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጥምረታችሁ ደስ የ፰ላል ደግሞ መተሻሸት የለበትም ጥሩ ስራ ነው ለአይን የሚመች ነው መሳቀቅ የሌለበት ነው
Beteshahu tru neber
Such sweet vocals. Nice one am in love 🇪🇹🇺🇬🇪🇷
Thank you power for watching Ethiopian music .
😘😘❤️❤️🙌🏾🙌🏾
💓💓💓
💚💛❤🇪🇷
Now you gonna upload a reaction video? Lol😂😂😂😂
ለጥበብ የተፈጠረ ሰው ሁሌም ጥበብ አያልቅበትም.......ተጨንቃቹ እና ተጠባቹ እኛን ስላስደሰታችሁን እናመሰግናለን ሜስ ምርጥ ዜማ ነው ዘቦ በጣም ምርጥ ስራ ነው
ምርጥ ስራ ነው፤ እናት አገር ኢትዮጵያ ትንሩልን ከነልጆቿ♥!!! ከኢሮብ ኢትዮጵያ
Love from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🔥🔥🔥🔥🔥🔥
💚💛❤️🙏🌹😘
Asante🥰
Iam from somalia
Ruwandans are my people
Originated from somalia
😍😍😍😍
I’m Eritrean 🇪🇷🇪🇷 I LOVE Amharic Music 🎵 .
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
thanks 😘😘🇪🇹🇪🇹😍🇪🇷🇪🇷😍
😍
Wawe takes ert. Pepel amizing olle of one
😘😘😘💚💛❤️🙏🇪🇷
እህን ፅሁፍ የምታዪት ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️🇬🇳
አሜን
አሜን
ኡፍ ለጉድ ወደድኩት! ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ደሞ ሁለቱም በጣም ነው ደስ የሚሉኝ
ዋው በእውነት እናተን ያለማድንቅ አይቻልም እኔ ደጋግሜ ብሰማውም አልጠገብ አለኝ ምን ላድርግ አይምሮዬን ተቆጣጥሮውታል በእውነት አሪፍ ስራ ነው በዚው ቀጥሉበት አንደኛ አንደኛ100%ናቹሁ በቃ
የልጁ ድምፅ ልዩ ነው ከነመልኩሁ እሷ የሴንጋል ዘመን ሰው ነው የምትመስለው ነገር ግን እድሜ ለሜካፓህ
የሁለቱም አድናቂ ነኝ ዋው ምርጥ ስራ💖💖💖💖👏👏👏👏
ያዱዬ ተይ የኔም አድናቂ ሁኒ 😂😂
@@alemalem864 አለምዬ የኔ ውድ አንችማ ከማድነቅ በላይ ነሽ😘😘😘😂
ሎይድ ሉአላዊነት ኺላፎችን
የት ነሽ. የኔዋ 😘. ምርጥ. ስራ. ነው. 🇲🇱. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🐅🐅💪💪💟💟💟
አሜን
Alehu alhu yene adam
I love❤ it from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷. amharic musiccccccc.👌
🇪🇹🇪🇷❤️❤️
@@bitanyasamuel3887 ❤❤
What a beautiful song. It's as if the music is talking to you. The combination of vocals, the ups and downs of pitches. Oh what a great music to hear. 🙏🙏👍👍
Both are actor and singer, which made it pure ❤️
ዘቢባን የምትወዱዋት እስኪ በላይክ ግለፁላት❤√
Andeya yene wdoti
በጣም አሪፍ ጥምረት ነው በዛላይ ምርጥ ስራ ነው ወደነዋል
ዋው እሚገርም ጥምረት ጋላክቲኮ ነው አንንደኞች ናችሁ
ሰይፉ ድምድም ጉፈሬው ነውደ
@@nefisaseid5982 😂😂 ለምን አያደርግም?🤔
wow!! ዘቢባ
ናመሳይ ድንቅ እና ውብ ጥምረትና ውህደት የታየበት ጡዑመ ዜማ ነው፡፡ቀጥሉበት!!!!!
የኔ ውዶች እኔራሱ ስራችሁን በአንድ እይታ ነው የወደድኩት በጉጉት እንደጠበኳችሁ ተገናኘን አንደኞች ኢትዮጵያዊነት እናንተ ውስጥ ይታየኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ድርብብ ያለ፣ ሃበሻዊ መልኩን የጠበቀ፣ የኛነታችንን አሻራ የደመቀበት፣የጨዋ ኢትዮጲያዊያን የፍቅር ጣእም ያለው ሸጋ ዘፈን።ሁለቱም ማማራቸው።
ሚገርም ነገር ነው ይዛቹህ የመጣቹሁት ኤትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። 💚💛❤️
ማነው እዴኔ የወደደው ይህን ዘፈን
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን ሀሳባችን አሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
በጣም በጣም ድንቅ ድምጽ ድንቅ የኢትዮጵያ ቅኝት ያጣነው የኢትዮጵያ ዘፈን ነው የሰጣችሑን አመሰግና ምንግዜም ትልቅ ሑኑ
The kind of music that should be sold in Pharmacies' as therapy... I surely miss this beautiful country...
የመጀመሪያ ነኝ 😯🔥ላይኳን 👍
ዋው በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌
አብሬያቸው ስሽኮረመም
አብሬያቸው ስስቅ አለቀ
❤❤❤
አይጣል ገና ገና ገና
አይኔ አልጠግብሽ ብሏልና
ምርጥ ስራ 👏👏👏👏
weregna
Wow wow wow wow...mesay and zebiba Yehiletum dimtsi lib sersiro yigebal 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንና ህዝቦችዋን ለዘላለም ይባርክ Ethiopia 🇪🇹 💚💛❤️✝️☪️ የምትስማሙ 👍 thank you!
♥♥♥♥♥♥😘💯👌
@@የትምልኑርስደተኛነኝ 8
ሁለት ምርጦች ባድ ላይ ምርጥ ሙዚቃ ስወዳችሁ👏😘
አገራችን ሰላሟን ያዉርድልን🙏
በአንድ እይታ ወደድከህ ብል
ይሆናል ወይ ልጠይቅህ ይህ ስሜት ይዘልቃል ወይ ......የኔ ገራገር 👌መሳይ 👏
የኔ😂💋😘😘😘😘
@@EyerusJerry ወዬ የኔ 😂❤❤
አው
ቢሲንካ👌
ቀረፃ💯
ክሊፕ 💯
ድምፅ 💯 👌👏👏👏
መጣመር እንዲ ነው
እኛስ በምን እንጣመር😂
❤በዚ ጊዜ አየተሰማኝ ያለውን ስሜት ሁለቲ
ታችንም መግለጫ አጠን ነበር ይሄ ዘፈን ተነግሮልናል ሚገርም መገጣጠም🥰 አንደኛ ስራ
I LOVE ETHIOPIAN MUSIC ❤️❤️🌹💯
ETHIOPIAN MUSIC IS AWESOME AND I REALLY LOVE IT SO MUCH MORE ♥️♥️💯
From Kenya 🇰🇪 to Ethiopia with love to our beautiful Neighbours. What an Amazing collabo..
Kenya 🇰🇪 to Ethiopiaye 🇪🇹 with Love ❤️
እስቲ መሳይ የምትሉ እስኪ የታላቹ 👍👍👍👍
betaseb hugnilign ehit/wandimoche hulachum,
ዋውው 👌በጣም ጥሩ ስራ ነው ሁለታቹሁም ታምራላቹ ቅመም የሆነ ስራ ነው በርቱ💖😍🎼👈
I appreciate. Powerful message by discipline way ! With out losing our colour we can make modern music clip. Tnx guys for your quality work !
Absolutely 👌
💓💜💚
😍
እሂን ሙዚቃ ስሰማዉ ሴሎቼ አብረዉ ዘለሉ wowwwwwww thanx mirtoch
The best music 2021 should win Grammy award 🥇 I love the clip too
እኔ ከኤፍሬም ታምሩ ዉጭ ሙዚቃ መስማት የዉስጤን አይገልፅልኝም ግን አንዳንድ እደዚህ ለስለስ ያሉ ሙዚቃወች ስሠማ አዳምጣለሁ የዘመኑ ሙዚቃ አንደ ተደምጦ ይሠለቻል
ጥሎብኝ ዛቢባን እወዳታለሁ ማነው እንዴ እኔ ❤👍👈
👍
🤩🤩🤩🤩🤩🤩
♥️♥️♥️♥️♥️
እኔ ደግሞ መሳይን😊
እኔ ደግሞ ዛቢባን
ባንድ እይታ ተዳክሜ አይኖችህን ባፊ ስሜ-የዘመኑን ሙዚቃ የሚመጥን ስራ ነው ፡፡ ደስ ብሎኛል እስኪ ደስ ያላችሁ like ጫን ያድርጉ
ዋዋዋዋ ሁለት የምዋዳቸው ሰወች በአንድ ምዝቃ ደስ ይላል ብርቱሁ💘💝💟
The finishing is really killing, just wooowwwww!!!!!! I can't get enough of listening to this music, oh God! I have nothing to say, but love you both. Keep on doing this, please!
Wow zefen ale ende slasbalun enamesegnalen Z&M👍👏👏👏
I am from somalia l love you ethiopia music
ዋው ሁለት ድምፀ መረዋ😘 ድምፆች ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ምርጦች❤
What beautiful voices this What I always from Ethiopian. This music touched my heart. Keep up the good work for the new generation.
ወይኔ ዘቢባዬ ስወድሽ ድምፅሽ አንደኛ ነው ስሰማው ብውልም አይሰለቸኝ 👌👌🥰 ሀሪፍ ስራ ነው የሰራቹት ጎበዞች
አርቴስት መሳይ ተፈራ ዘቢባች ዋው ነው ለኔ ምርጥ ናችሁ አርት ማለት ይህ ነው።
በቃ ተገናኝታችዋል ብቃት ችሎታ beautiful😍😍👌👌👌በርቱልኝ መልካም እድል ።
Iam from canada i don't understand what you said but ገራሚ ነው ሙዚቃው😂😂
I am from Canada too but I don’t understand what you said kkkkkk
ገራሚ ነክ
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
ሸፋፋ haha
😂😂😂😂
አገሬ ልሄድ ነው ላይክ አርጉኝ
Gedel hid
Sorry skeld new
Mn ageban egna
ታዲያ like ትኬት መሆኑ ነዉ
@@baniyasbani4823 😂eko
እንደዚህ የተረጋጋ ክሊፕ ከቤተስብጋር የምናየው እራቁት መጨማለቅ የሌለበት ውስጥ የሚቀመጥ ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ዘቢባ ፍቅር❤❤❤
Wow jus getting to discover ethiopian music it's really unique.
እስኪ ደጋግሞ የሰማዉ 👍
Ante bcha neh
Alemesmat Aychalm mknyatu demo zebo🥰🥰🥰🥰
Me i really like this music and I love both mesay and zebiba
እኔ
ሁለት ምርጥ አንድ ላይ ሁነው አስባችሁታል ያበደ ነው ዜድዬ ስወድሽ እኮ
ድምፅ100%
ዜማ 100%
ቅንብር100%
ሁለታችሁም 100%
እንኮንም ከማይቤቢ ወደ ዘመነ ኮለል ወዳለው ድምፅ እና ሙዚቃ አሸጋገረን
ሀሀሀሀ
Heestan runtii aadbaan u jeclaaday, habeenkasta oo jimco ahna waan dhegaysta ilaa intii ay soo baxday.
Walow aanan micnaheeda fahmayn.
Waa hees runtii Cajiib ah, oo Ka hadlaysa laba qof oo aad moodo in ay hore isku yaqaaneen balse si kadis ah u kulmay.
Love from Hargeisa, Somaliland 💝
ዋው አደኛ 👍ቢደጋጋም የማይሰለች ሙዚቃ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤️ውድድድድድ