Mekdes Abebe - Tenafkehal - መቅደስ አበበ - ተናፍቀሀል - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 465

  • @bmw1433
    @bmw1433 2 ปีที่แล้ว +64

    ድምፅ 100%
    ቅንብር 100%
    ግጥም 100%
    ምርጥ ስራ ነው ፡፡

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 2 ปีที่แล้ว +62

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ የኔድምቀት ማነው እደኔ የሚወዳት በላይክ
    ሰላም ለሀገራችን ፍጣሪሰላሙን ይመለስልን

    • @mjmh399
      @mjmh399 6 หลายเดือนก่อน +1

      She is a graceful lady. She reminds me of kuku sebsbe

  • @kidubeyecha3430
    @kidubeyecha3430 ปีที่แล้ว +8

    በቀን በቀን ብሰማው የማይሰለች ሙዚቃ you are a class act love U

  • @haniwedigerye7000
    @haniwedigerye7000 2 ปีที่แล้ว +36

    I love you so much mekdesiye I'm from Eritrean 🇪🇷.

    • @Robloxgirl-390
      @Robloxgirl-390 2 ปีที่แล้ว +2

      Love you ERITREAN brother and sister.

  • @ሞገስማርቆስ-ተ2ገ
    @ሞገስማርቆስ-ተ2ገ 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በደህና መጣሽ መቅድ፤በጣም ዳስ የምል እና ጣፈጭ ውብ ስራ ነው፤በርቺው በጣም ከልበችን እናመሰግናለን።
    ብቻ ለሁችንም ፈጣር ሳለሙን ይስጠን፤አሜን ኢትዮጵያ ሀገረችን ለዘላለም ትኑር !!🙏❤️

  • @aminamohammed4884
    @aminamohammed4884 2 ปีที่แล้ว +31

    I'm somalia ilove women ithiopia and ilove ithiopian music 🎵 I born Mogadishu I live Mogadishu me and ithiopian people are brothers welcome gusy all ithiopian people ♥️🇸🇴❤️🇪🇹we are brothers and we are one peoples we are African original ❤️♥️🥰🇸🇴🇪🇹 welcome mekdez ilvoe people of ithiopian welcome guys 🇸🇴🇪🇹💪🥰♥️❤️

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 2 ปีที่แล้ว

      Am from Somali jerere one day we will eat malhawa wit merek worya Amina

    • @YosefMan-h2v
      @YosefMan-h2v 3 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow! በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ! በተለይ ቤዙ 👏🏾👏🏾👏🏾 Thanks መቅዲ

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ስራ ነው መቅድዬ ከዚህ የበለጠ እደምትሰሪ ምንም ጥርጥር የለኝም ሌላው በፈጠረሽ እንዳትወፍሪ ቅጥነትሽ ነው ውበትሽ+ ማለቴ ነው❤❤❤❤❤

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 ปีที่แล้ว +10

    ጥሎብኝ ስወድሽ ድምፅሽ አለባበስሽ ርጋታሽ ብቻ አላቅም ውስጤ ነሽ

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 11 หลายเดือนก่อน +5

    መቅድዬ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይኑር

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 2 ปีที่แล้ว +48

    ለአንቺ አንድ ቆንጆ ግጥምና ዜማ ሰርቼ ለመስጠት ከ2 አመት በፊት ቃል ገብቼ ነበር። አሁንም ቃሌን እንደጠበቅኩ ነው

    • @dmx3674
      @dmx3674 2 ปีที่แล้ว +4

      kkkkkkkk ! አንተን ስትጠብቅ ድምጿ ሊቀየር ነው። አታዋጣም ፣ ንካው !

    • @jemal1336
      @jemal1336 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመስለኛል ግጥምና ዜማ አትችልም እያልክ ነው

    • @dmx3674
      @dmx3674 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jemal1336 ሁለት አመት ከፈጀብህ ፣ሌላ ሞያ ሞክር ።

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dmx3674 😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @kiraabigarotube2217
      @kiraabigarotube2217 2 ปีที่แล้ว

      @@dmx3674 ጀለስ ምነው ተንጣጣሽ። እኔ ለምኖ አዳሪ አይደለሁም። እኔን ለማወቅ አቅምህ ከፈቀደልህ ታውቀኛለህ

  • @hayatayalew5621
    @hayatayalew5621 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ድምፅ አደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +12

    መቅዲ የኔ ውድ ነግር በጣም ቆንጆ ሰራ ነው በርች ማማየ እኔንም አበርታቸኛ እማ

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 ปีที่แล้ว +33

    ህብስት የድምፅ አምሳያዋን አግኝታለች 👏👏👏 አንደኛ ስራ🥰

    • @momina7566
      @momina7566 2 ปีที่แล้ว

      ShyyBarhrm

    • @momina7566
      @momina7566 2 ปีที่แล้ว

      👏

    • @Melik-b2b
      @Melik-b2b ปีที่แล้ว

      Oh my god...😮.endet almtalgem much esuan eski new....bro u have best viewer and thinker.....😍😍😍😍

  • @zainabdulla1131
    @zainabdulla1131 2 ปีที่แล้ว +14

    Here she is again with new song.. I learned amharic when I become ur fun and now I am happy to see u again after a while. I love u mekdes

  • @gojjammelkamu4236
    @gojjammelkamu4236 2 ปีที่แล้ว +3

    መቅዱ የእኔ ወርቅ እህት እጅግ የሚያምር ዜማ እና ግጥም ነው አንች ለእኔ ትለያለሽ ኑሪልኝ በጤና በጣም እወድሻለሁ🌹🌷🌹🌷🌹💐❤❤

  • @محمدمحسكو-ذ3ش
    @محمدمحسكو-ذ3ش 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ግጥሙ፣ሙዚቃው፣ድምፁ እና የአርቲስቱ ክብር ከዘፈኑ ትርኢት ጋር የዘፈኑ ስሜት ድንቅ ነው፣ይገርማል ይህች ኢትዮጵያ ናት ክቡራን። ❤❤

  • @ahmedminewer2796
    @ahmedminewer2796 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም ወደስራሽ መጣሽ በጣም ቆየሽ እኮ ለማንኛውም በርቺ አይዞሽ አድናቂሽ ነኝ 🤘👉👌

  • @MahadaAmran-pz5ef
    @MahadaAmran-pz5ef 5 วันที่ผ่านมา +1

    I greet you with the light of support, O Moon. I wish you all the love and success. Glory to you, O Ghazala. A beautiful voice, your feeling, and you are more beautiful, my beloved.

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 2 ปีที่แล้ว +6

    መቅዲ ተናፍቀሻል እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @znashmebratu1063
    @znashmebratu1063 2 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ ስራ ነው መቅድየ በርች 🥰🥰🥰❤️❤️❤️‍🔥

  • @eytech21
    @eytech21 2 ปีที่แล้ว +3

    I love it,በርቺልኝ mekdina.

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +18

    መቅዲዬ የኔዋ!!!!የባህርዳሯ ቆንጆ ስራ ነው በርቺ👌👌👌💙💙💙

  • @Mark-24M24
    @Mark-24M24 2 ปีที่แล้ว +3

    Wedejeshalew betam keteyebet marko ke Frankfurt Germany❤️❤️❤️አውን ከሚሰሩት ዘፈኖች #1

  • @kawtall
    @kawtall 2 ปีที่แล้ว +9

    Charming, Beautiful, impressive, and attractive Thanks, Princess.❤💪🙏🌹

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 2 ปีที่แล้ว +7

    Always marvelous songs, always wonderful voice. You are really a great very great singer. Î am your French fan

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውስጤ ነሽ

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw ปีที่แล้ว +3

    Hi Lulit I can not imagine when I saw you with your little sister Nardos. Thanks for that beautiful moment.🙏🏽🙏🏽💖💖✝✝

  • @azalechabate567
    @azalechabate567 2 ปีที่แล้ว +3

    መቅድዬ ቆንጆ በጣም ውድጄዋለሁ በርችልኝ

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 ปีที่แล้ว +3

    መቅድዬ ምርጥ ሥራ ነዉ በርቺ

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 2 ปีที่แล้ว +5

    ያምራል መቅድዬ💜

  • @gethab2306
    @gethab2306 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አዲስ!
    Something new and fresh!

  • @simeongirma3561
    @simeongirma3561 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሚል ስራ ነው ተመችቶኛል ቅንብሩም ዜማውም ሁሉም ደስ ይላል አሪፍ ነው ወድጄዋለው

  • @dejentlahun7550
    @dejentlahun7550 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅድዬ በጣም ደስ የሚል ነው በርትልኝ የኔዋ love

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ስርቅርቅ ፍቅርን በቃላት ቆሞ እስከ ሚሄድ ሰራሽው አይገልፀውም 😍
    You are amazing tho..

  • @emu4249
    @emu4249 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔውድ መቅድየ እወድሻለሁ በርች ውዴ

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አላወቁሁም አዲስ ሙዚቃ መልቀቅሽን መቅዲ? እጅግ የሚገርም ልዪ ስራ ነው ፣ በርች ቆንጆ፣

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 ปีที่แล้ว +10

    Lovely video.artiste and production.

  • @magdiharon3772
    @magdiharon3772 2 ปีที่แล้ว +4

    Very nice singing voice , thank you very much of ethiopian people and Mekeds special....

  • @fekirgirma6168
    @fekirgirma6168 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ🥰🥰🥰

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 ปีที่แล้ว +4

    መቅዲ ቆንጆ ፡አንቺም ተናፍቀሻል እኮ 😍😘

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ልዩ ስወድሽ መቅዲየ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነሽ

  • @tz6hy
    @tz6hy 2 ปีที่แล้ว +10

    Yet another one that makes me smile deep inside! I love Ethiopia!

  • @TesfalemAmare-r5h
    @TesfalemAmare-r5h 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዝቃ ማለት እንደዝ ነው❤❤❤ በጣም ያምራል ላንቺ ዘፈን በጣም እወድሻሎው

  • @shewamolla1322
    @shewamolla1322 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ መቅዲየ መልካም እድል በርች

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፀ መረዋ መቅድዬ ፀጉርሽ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው ተፈጥሮአዊ ስለሆነ ውበቱ ሌላ ነው

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 9 วันที่ผ่านมา +2

    ናይስ

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው የኔ ውድ እህት በርቺ

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ተሰጥኦ ነው መቅዲ የኔ ምን ልበልሽ ብቻ ወድሻለሁ

  • @kalabkebede1027
    @kalabkebede1027 2 ปีที่แล้ว +5

    Mekidi beautiful you are always amassing!

  • @fasiltessema8943
    @fasiltessema8943 2 ปีที่แล้ว +2

    wow ምርጥ ስራ ነው መቅዲየ ❤❤❤❤

  • @zemzem1336
    @zemzem1336 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ ድምፅሽ ዋው ነው በርች 🥰🥰💙💙💙

  • @sameeraaabbss935
    @sameeraaabbss935 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅድዬ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅሽ❣️

  • @dssdss5492
    @dssdss5492 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ጠፍተሽ ነበር እንኳን መጣሽ 😍😍😍

  • @Ousmaneibrahimousmane
    @Ousmaneibrahimousmane 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow, from Cameroon your Fan

  • @ሞገስማርቆስ
    @ሞገስማርቆስ 6 หลายเดือนก่อน +1

    Much love and respect from Ethiopia 🇪🇹 Hadiyya ❤✅

  • @semhareyasu6500
    @semhareyasu6500 9 วันที่ผ่านมา

    I love you mikidy l enjoy your music l'm from Eritrean 🇪🇷

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውብ

  • @mohosharaf
    @mohosharaf 2 ปีที่แล้ว +4

    Her voice is so amazing and acting looks like actor She's gorgeous
    I'm so happy to listener Ethiopian music💟

  • @ሰታናውበለገሩ
    @ሰታናውበለገሩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዉ መቅዲ❤በቀ በዝህ ዘፋን መፍቃር አለብኝ😔😎😎😎

  • @nebiyattegegn9507
    @nebiyattegegn9507 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲ ጥሩ ስራ ነው በአልበም ስንጠብቅሽ እኮ አረጀሽብን!

  • @darejekebede3322
    @darejekebede3322 2 ปีที่แล้ว +4

    Mekde waw tawkibetalesh azefafenun
    Bravo

  • @jerusalemgezahegan5812
    @jerusalemgezahegan5812 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful voice and beautiful 😍

  • @futureinfluencer
    @futureinfluencer 2 ปีที่แล้ว +6

    what a golden voice and great job❤❤❤❤❤❤

    • @asmaahmed3417
      @asmaahmed3417 3 หลายเดือนก่อน

      አአነነነ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 ปีที่แล้ว +2

    You are amazing Mekdes. Good luck.

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 2 ปีที่แล้ว +5

    Welcome back beautiful, it’s awesome 🤎

  • @tairosskoulibaly5951
    @tairosskoulibaly5951 2 ปีที่แล้ว +6

    Très cool ❤❤

  • @lovepeace3698
    @lovepeace3698 2 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful❤always proud of you Mekdi

  • @ayuenmabil3236
    @ayuenmabil3236 ปีที่แล้ว +7

    I'm from south Sudan 🇸🇸 much love 💘 to Ethiopian cultures and music 🎶 ♥

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 7 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥♥♥♥ጥሩ ሥራ ነው እንኳን ደህና መጣሸ

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 ปีที่แล้ว +5

    ሙዚቃው ቅንብር አሪፍ ቤዝ ጊታሩ ልብ ስልብ አርጎ መልስ ያረጋል። እውቀትና ጥበብ ሲጣመር እንዲህ ነው የሚያምረው።

  • @gezaetekilebirhan9199
    @gezaetekilebirhan9199 ปีที่แล้ว +1

    Meki your voice n totally the arrangement stolen my heart too.

  • @abaynehworku8858
    @abaynehworku8858 2 ปีที่แล้ว +10

    በርከት ያሉ ነጠላ ዜማዎችን ለቀሻል ፡እኔ ግን አሁንም እንደ ህልምና ገና ገና በሚሉት ዘፈኖችን እንደተደመምኩ ነው።

  • @AlebelYaze-ef3ef
    @AlebelYaze-ef3ef ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ ይላል!!

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲዬ ቆንጆ ❤❤🙏

  • @metadel8695
    @metadel8695 ปีที่แล้ว +1

    Konjitua betam tamriyalesh arif sira new enameseginalen enwedishalen😍😍😍

  • @stanleysmith8218
    @stanleysmith8218 2 ปีที่แล้ว +7

    her music is incredibly motivating

  • @muiuye4159
    @muiuye4159 2 ปีที่แล้ว +1

    ግጥም ብሎ ዝም😍😥

  • @isayaszerizgi5921
    @isayaszerizgi5921 2 ปีที่แล้ว +6

    My favorite singer ever

  • @MZRUSCKUTA
    @MZRUSCKUTA 2 ปีที่แล้ว +4

    She is always beautiful I love her so much. Wish I meet you one day Mekde.

    • @wowboom5674
      @wowboom5674 2 ปีที่แล้ว

      Where does she live?

    • @MZRUSCKUTA
      @MZRUSCKUTA 2 ปีที่แล้ว

      @@wowboom5674 Idk I love her so much.

  • @hamdiyashure786
    @hamdiyashure786 2 ปีที่แล้ว +2

    Mekediyaaaa Yene konjo berchilgn yeneodesheyaa

  • @meronmeron8915
    @meronmeron8915 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ እኮ 😍😍😍

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ድምፅ አለባባስ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @surafel6771
    @surafel6771 ปีที่แล้ว +3

    pure habesha woman...no words

  • @birhanuadamu1585
    @birhanuadamu1585 8 หลายเดือนก่อน +1

    What amazing voice you have!!!!!! My sweet ❤

  • @nothome7711
    @nothome7711 ปีที่แล้ว +1

    Milka sound we proud of you family ... Drop the full album. On their face izzzzzzed

  • @sabommame6054
    @sabommame6054 2 ปีที่แล้ว +2

    my special singer.i love forever your music .....continues

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴት እደምወድሽ የኔ ቆጆ ጥሩ ስራ ነው በርቺልኝ

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott9912 2 ปีที่แล้ว +6

    I was waiting always to hear your new Work, and your new Songs ,with your kind very special nice Sound ,and i will continue to wait alot of your new Works,i like your Voice too much,i like Ethiopia people too much ,full Respect to all our Neigbors (Ethiopean ),i am from Sudan

  • @TesfalemAmare-r5h
    @TesfalemAmare-r5h 5 หลายเดือนก่อน +1

    I Love you so much mekidesye I'm from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi Mekdes, Thank you! I 💚💛💖

  • @birukwondaferew4405
    @birukwondaferew4405 2 ปีที่แล้ว +4

    Good job 👏🏻 mekdy

  • @alemabreha9515
    @alemabreha9515 2 ปีที่แล้ว +5

    Amazing as usually,good job 👍.

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅድየ ስወድሺ❤❤❤❤❤

  • @hassetyohannes8134
    @hassetyohannes8134 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስወድሽ 1000 ጊዜ ባዳምጥሽ አይሰለቸኝም

  • @סאגיןטקלה
    @סאגיןטקלה 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል የአገረ ልጅ

  • @AbisuKasu
    @AbisuKasu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልቡስጥ ሚገባ ዘፈን❤❤

  • @hunezedu58
    @hunezedu58 2 ปีที่แล้ว +1

    I felt like am in relationship having ur songs mekdiye. Hope I will dive soon if it's God will

  • @fasilmediatube2379
    @fasilmediatube2379 2 ปีที่แล้ว +2

    You are so beautiful 💕💕😍 nice one