Finally, something awesome. I was tired of all the stupid negative news from Ethiopia. This video clip shows what we can achieve. PLEASE Let's forget our ethnic differences and come together to be productive and assist our kids to live a healthy, peaceful and blessed life. God created all of us. We are the same.
What in amazing families. They all are calm, polite and grounded. Mom is beautiful and strong women. You all are lucky to have this opportunity. you already know who you are and where you heading in life. God bless you all!🙏🏽
ምን አለ ዘረኝነት ከሚስፋፋ የስራ ልምዳችን ፍቅራችን ቢስፋፋ። ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ት
ጀግና ሴት ነሽ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እንዳቺ መስራት ነው ምፈልገው በርቺ እዶህ ጠንክረን ብንሰራ ከሰው አገር እንከራተትም ነበር
ወላሂ እኔም ግብርና መስራት እወዳለሁ
Sara: በሰላም የሚያሠራ ቢገኝ ነዋ!
በራሱ ሃገር ላይ ለብዙ ዘመናት ከኖረበት ለፍቶ፣ ደክሞ ካቆመው፣ ከተከራየው፣ ከሰራው ቤቱ ውስጥ ያንተ ቦታ አይደለም እየተባለ መንገድ ላይ ከሚጣለውና በእሳት ከነቤተሰቡ ከሚቃጠለው ወገናችን ይልቅ በሰው ሃገር ህወትን ለማሸነፍ ብሎ መንከራተቱ አይቆጭም!
መልኳ ወርቅ ፣ሙያዋ ወርቅ ፣ፀባዬ ወርቅ ፣ልጆቿ ወርቅ ፣ወርቅ በወርቅ የሆነች ባልሙያ ነው ያቀርብሽው እናም እንዲህ ያለ ፕሮግራም አፍለግሽ ብትሰሪ ህብረተሰቡን ብዙ ነገር ይማርበታል
Waw .good job
ሀይሠሏሞነዉበረቸእግዚሀብኤርያገዘሽ🍍🥭🥭😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌❤️❤️❤️🤣👍👍👍👍👍👍👍👍
እንዲህ ለስራ ቦታ ቢኖረን ኢትዮጵያ ሃብታም ትሆናለች በርቱ ለስራ ቦታ ዩኑረን
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
በጣም ጎበዝ ናት ጠንካራ ነች የእጅ ስራ በጣም ነው የምወደው የአበባዋ ነገር ተመችታኛለች መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት ይሉአል ይህ ነው
የእውነት ጀግና ነሽ በጣም ነው የኮራሁብሽ እንዲነው ኢትዮጵያዊነት 👏👏👏
Finally, something awesome. I was tired of all the stupid negative news from Ethiopia.
This video clip shows what we can achieve. PLEASE Let's forget our ethnic differences and come together to be productive and assist our kids to live a healthy, peaceful and blessed life.
God created all of us. We are the same.
ውዴ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን አሏህ ያግዝ
Gobez malet yansbeshal !👌
Yene konjo 👋👋👋👋 Egziabher yibarkish 🙏
Example nesh !
Amen Enim EneDemeNi ADergecENi
ዋው የሆነ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል። በቃ እንዲህ ነው እናት ብሎ ዝም። ተባረኪልኝ የኔ እህት።
መልካምና ጠንካራ ቤተስብ ልጅንም እንዲህ ያስተምራል ፣በርችልን እማማዬ
ዋው እኔም. እግዚያብሄር ከረዳኝ ኢትዮጵያ ስገባ አላማዬ ግብርና ነው 💚💛❤
ከአረብ ሀገር ሥመለሥ በዘመናዊ ግብርና
በወተት በሥጋና በእንቁላል ተዋፆየመሥራት ፍላጎት አለኝ እጅሥራላይ እንኩዋ እንብዛም ነኝ ግብርናግን በጀነዉ፡፡ የገበሬልጅነኝ አርሜ አጎልጉየ ነዉ ያደኩት ታድየ
ልክእደኔ👍👍👍❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ መዘንሽ ይባረክ
አቅራቢዋ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍
ልጅትዋ እጅግ በጣም ትገርማለች ዋው 👏👏👏
በጣም ደስ የሚል በተሰብ በስማም ጀግና ሴት እናት ለካ ብዙ ጀግና ሴት አለች ህዝብ የማያውቃቸው
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የምትደነቂ እናት ኢትዮጵያውያዊት 👏👏👏👏👏💚💛❤️🌹
Wow Amazing ...all things are unique thumb up girl 👍 also the kids so humble . God Bless you all 🙏
በእውነት እህቴም እናቴም ልበልሺ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ለእኛ ለእህቶችሽ ወይም ለልጆችሽ አርአያችን ነሺ
ካሜራ ማን በጣም ያናድዳል አቅርቦ በደንብ ለምን አያሳይም
እንዴት ደስ ይላል በርችልን ልጆችን በስነምግባር በሙያ አንፆ ማሳደግ እጅግ በጣም ደስ ነው እሚለው ጠንካራ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
መልካም እናት ሞያ ታሰተምራለች ተባረኪ
She is great! I am so inspired.
አቦ ተባረኪ የሴት ብርቱ በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እኔም ህልሜ ይኸው ነው በርቺ
Betam gobez nesh tedenkiyalsh 👌👌👌👏👏👏👏
የኔ ባለሙያ በርች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ 💓👍
ቅድስትዬ የኔ ቆጆ ጀግኒ ብዬሻለው የሰፈሬ ልጅ ሰለ ፋዘር እጅግ በጣም አዝኝለው እቤት መጥቼ ማናችውንም ማግኘት አልቻልኩም በዚቸሰ አለም ለመኖር ለመልካም ሰው አልተፈቀድም ጋሼ ነብሶት ይማርልኝ
Jegena sete Ejochish Yebareku yena konjo berchi🙏❤
የኔ ጀጎና በርችልኝ እግዚአብሔር እያከለ ጠበቡን ያብዛልሽ
Wow you’re amazing sis keep it up good work konjo even you’re beautiful kids are so cute and. Polite. God bless you all 🙏♥️💕🌾🥰
እርጋታዎን እና ትዕግስቷን በጣም እደንቃላታለሁ!!! በሀገሯ ዐርእያ የሆነች ጀግኒት።
I just want sepend 1week with you to learn difference things
Its good to Surround with Smart and creative people
ጎበዝ እኛም እድህ ስራ ሳንንቅ ሀገራችን ብንሰራ እንቀየር ነበር
Wow Gobez berchi
Wow, such a talented woman. I wish I could buy her stuff. Gobez berchi ehitachin 💜
ambesa nesh yene ehit, berchilin,Alah yabertash
በጣም ጎበዝ ነት በርች እኛንም ጥሩ ነገር እንድናስብ አድርጋናለች እናመሰግናለን
What in amazing families. They all are calm, polite and grounded. Mom is beautiful and strong women.
You all are lucky to have this opportunity. you already know who you are and where you heading in life. God bless you all!🙏🏽
you are a real worker and creative woman ..you just showed how man can create interesting and useful goods as per handcraft
እጃችሁን ይባርከው ደስ የሚል ባለ ሙያ ሽፍጣሪ ዘመናችው የፍቅር የሰላም የአድነት ይሁንላችው ሰላም ለእምዩ ኢትዮጵያ👏🏽👏🏽👍🏽❤❤
You are the model of strong Ethiopian woman God bless you!
Waww I like it
Kidest is very great Ethiopian woman
Respect and appreciate
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ፡፡
በጣም ያምራል እግዚያብሔር ይርዳሸ እልምሸን እውን ያድርገው ልጆሸም ጎበዞች ናቸው ደሰ የሚል
ቤተሰብ ታሰቀናላችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
Jegena neshi may God bless 🙏 you
በጣም ጉበዝ ነሺ ህግን ብየሻለሁ እናት ማለት እንዲህ ነው እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት ስመለስ ሀሳቤ ሁለት ሴቶች ልጆች እናት ነኝ ሀሳቤ እንደዚች እናት መሁን ነው
የተባረክሽ ሴት።
You are very creative beautiful young lady! God bless you more...
Wowawaw Eneam Kesdte Mels Lam Marbate New Egzibher Berdaje
jegna Set Beyeshalew Woooow
👍👍👍ማሻአላህ
ጀግና ሴት ብየሽ አለሁ 👍👍👍👍👍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ጀግና ሴት ቃል የለኝም 👌
ኡሉ ሰው እንደቺን ቢሆን ኢቲዮ ውስጥ ወርቅ ኤበቅል ነበር በርቺ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
በጣም ገራሚ ናት ማሻ አላህ
በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ
ለሁሉም ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ሴት እናት ነሽ ምኞቴ እንዳንቺው ነው
ጎበዝ💪💪💪
Amazing Smart girl keep it up good job sis.
Wow she's amazing woman !!!
Gobez set egish yibarek
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርች
ዋው በጣም ያምራል በርቺ ድንቅ ችሎታ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሸ
የወለዱሽ ያሳደጉሽ ቤተሰቦቺሽ ይባርኩ እግዚአብሄር ክበር ይውሰድ ::
ጀግና ሴት ነሽ!!
ያረብ የኔም ፍላጎት ነው ያሳካልኝ
በጣም እሚገረምነው የሴት አንበሳ ጐበዝ በረቺ
በጣም ጎበዝ እኔም ይህን ስራ ሁለጊዜ አስባው ነበር
Ejiesh yebarek.
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
ኤሚ ሰላም ቤትሽ መጥቻለሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
rahel jimma tube ሰላምሽ ይብዛ እሺ እህቴ 67 ሆኛለሁ ክክ
Masha alah ehta gobez nesh berch ehtachn
የኔ ጀግና የኔም እናት ብዙ ዓይነት ስራ ነው ምትሰራው እኔም እንደናቴ ታታሪ መሆን ኖ ምፈልገው
Betam gobezi jegena sat nat
Ewenetnew
ዋዉ በጠም ደረሰ ያለል እግዚአብሔር
የረደሸ እህት
እዉነት ቨጣም ጎበዝ ነሽ ማማዬ
Woooooooooow. gobeze.
Ediggg yibelulesh😘💠🙏😘
🙏🙏🙏
ሴት ብሎ ዝም አች ነሽ በርቺ ሁለ ነገርሽ ማራኪ ነው
Yeneee Mignot like indezi new beselam lagere yadersegn injii bagignish desssssssssssssssssssssssssssssss yelegnal tebarkilegn fetri yebarkish woooooooooowwww biyalew
Mareyamen eni m temeNeHu Mareyamen
በጣም ደሲላል ስራሽ በርቺ
የጅስራ በጣም ውድ ነው ! አሳብሽብ እግ/ር
ያሳክልሽ
Wowwww strong women i proud
የዘመኗ ጀግናሴት በርችልን እኔም ልክ እዳች አልችልም ምለዉ ነገር አይኖርም ምን ዋጋ አለዉ አረብ ቤት ጊዜየን አቃጠልኩት መቸም አልሃምዱሊላህ የተጻፈልን በላጭ ነዉ
Ewye anchim serashim web neshi allah yetbkeshi
She is an inspiration!!!
Waw des sil tebareki
ሱቅ ቦታ የት ነው አድራሻውን ብትገልጹልን
ውይ ታድላ እኔም እንደዙዝ እመኝ ነበር አሁንም ቦታ ባገኝ እሰራለሁ ይመችሽ አድናቂሽ ነኝ
Masha allah
I love the Green! I need the address please thanks o
የኔ ቆንጆ በርቺ
ጀግና ሴት
Tebarkhi kenalijochishi enatyi
Wow she is so talented
ሁሉነገርሽ ቆንጆ በርቺ ዲዛይነርዋ ዋዉዉዉዉ
እረየትነዉ የምትኖረዉ
ስልካን አሰቀምጡ ለመሰልጠን አፈልጋለሁ ሰልካን
0917801043/ 0921237814
በጣም በጣም ጎበዝ ቆንጆ ታታሪ በጣም አድናቂሽ ነኝ
Wow... love her so much!
amazing..you have all what i wish for .....