የልጅነት ወዝን የሚመልሰው ወይባ ጢስ እና ጥቁር ነጠብጣብን የሚያጠፋው ፌሻል / ሽክ በፋሽናችን ክፍል 28

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 ปีที่แล้ว +124

    እስኪ ይሄን የፈረንጅ አመድ አጥፉና የድሮ የባህላችን የድሮ መዋቢያችን ይታደስ የሚል በላይክ

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነገር ይመስላል እኔም ብጠቀም ደስ ይለኛል ግን ምን ያህል ፅዳት አለው? ሰው ከተጠቀመ በሁዋላ በbleach spray ይፀዳል ?

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 4 ปีที่แล้ว

      @@Tefera-hf8fw I know right i feel the same😊

  • @billenabate1780
    @billenabate1780 4 ปีที่แล้ว +4

    ነበያትን ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል ጥቆቁሩን አንስታልኛለች ከስድስት አመት በኃላ መጣ ሣረግዝ እዉነቶን ነዉ አሁን አማዞን ላይ ስላለ ባለሁበት ሀገር እጠቀማለሁ ።ጎበዝ በርቺ

    • @adiamgebre8039
      @adiamgebre8039 4 ปีที่แล้ว +1

      I need nebiat address please text me
      Thanks.

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว

      Belenye Amesegenalehuj betam

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว

      betam Amesegenalehuj belenye

    • @adiamgebre8039
      @adiamgebre8039 4 ปีที่แล้ว

      @@nebiskincare4093 plse send me your address tnxs.

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 ปีที่แล้ว

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html wow

  • @rahmamohammed5814
    @rahmamohammed5814 3 ปีที่แล้ว +1

    እሱ በጣም ጥሩ ነዉ ይባላል እኔም ሞክሬዉ ነበር እኛም በአፋር ባህላችን ነዉና ጭሱ ከታጠብሽም ቦሀላ የወይባዉ ጠረን አይለቅም ምን መፍትሄ ኘለዉ

    • @hopfullmama2994
      @hopfullmama2994 3 ปีที่แล้ว

      ስቲም መግባት ምንም አይሸትም ከዛ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 4 ปีที่แล้ว +264

    ድሮ እኮ በኮሜንት እንዝናና ነበር🙄ዘንድሮማ የልመና መድረክ ሆኖ ስልችትትት ይላል

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 4 ปีที่แล้ว +5

      ቀላል ምርር ነዉ የሚለው

    • @tube3251
      @tube3251 4 ปีที่แล้ว +3

      ሳህ

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam unet new

    • @Eden_7269
      @Eden_7269 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እንዴት ንደሚያስጠሉ ባወቁት ለማኞች😏

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእውነት ኮሜነት ማንብብ አስጥላኝ

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ቀጥሉበት ወይባ ጦስ ለካ ጥቅም አለው እኔ ሲሞቁ በጣም ነበር የምጠለው እምትታፈኑት እያልኩ ብዙ ጥቅም መኖሩን አላውቅም ነበር ቆይ አገር ስገባ ዳገቱ ሁሉ ወይባ ነው አካባቢያችን እምንማግደው ወይባ ነው

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +12

    ሩዝ ድንች ከምትለቀለቁ ይህ ነው የውበት ሳሎን

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 4 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው ፊት ላይ የሚወጡ ጥቁር ነገሮች መውጣት አለባቸው። በግል ለማውጣት ይከብዳል መሰራት እህታችን እንዳለችው ጠቃሚ ነው። በርቱ። እናመሰግናለን።

  • @mrmango54
    @mrmango54 4 ปีที่แล้ว +84

    አድራሻ ኬሌለ ምኑ ነው ምታስተላልፍት

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 ปีที่แล้ว +2

      0911603914

    • @bellabell8844
      @bellabell8844 4 ปีที่แล้ว +4

      Demo yesua program hule endezih new adrasha atsetim denez neger nat (mekegna bitekemu min alebet)

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว +4

      bole sheger hentsa tel 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +2

      ቆቆባ ጢስ 0911603914 ደውሉ

    • @danadana7885
      @danadana7885 4 ปีที่แล้ว +2

      @@achugebremedhin4025 አዲስ አበባ የት አካባቢ ነው ያለው

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር አስቀምጡልን አድራሻም

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 ปีที่แล้ว +3

    አድራሻው ዱቅ አድርጉልኝ እና ዋጋውን

  • @ruthasfew1689
    @ruthasfew1689 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የኔ እህት የወባ ጭስ እንጨቱ የት ነው የሚገኘው መልሱ ንገሪኝ

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 4 ปีที่แล้ว +47

    እሄ የኤርትራ እናቶች በየቤታቸው ይጠቀሙታል በገጠሩ አከባቢ ፣ለቆዳም ለጤናም ጥሩ ነው

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 4 ปีที่แล้ว +1

      Awo tkkil new

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +2

      አዋ በጣም ነው ሚዘወተረው
      ጢሽ ይባላል

    • @jaz249
      @jaz249 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ተነት ይባላል።

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว +3

      በኛ አካባቢም ስትሞሽውር ወይም ስትወልድ በጣም እንጠቀመዋለን በተልውይ ለወገብ ህመም

    • @zzzabate7275
      @zzzabate7275 4 ปีที่แล้ว +2

      ራያ ቆቦም እንደዛው

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 4 ปีที่แล้ว +2

    በናታችሁ በጣም ድስ ይላል በውነት ቀናሁ ይህን የበሀል ነገር ማርግ እጅግ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 4 ปีที่แล้ว +15

    የት ነው ኣድራሻቹ ንገሩን በተረፈ ያምራል

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว

      bole sheger hentsa tel 0920009005 weym 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +2

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ

    • @youtoubechanal317
      @youtoubechanal317 4 ปีที่แล้ว

      የት ነው አ/አነው እንዴ

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 4 ปีที่แล้ว

      @@achugebremedhin4025 የት ነው እናመሰግናለን

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Thanks Aderashachen bole Edenamall Akababi sheger hentsa 2 teja fok tell 0920009005 weym 0911636483 new

  • @asniloveabiy6309
    @asniloveabiy6309 3 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻ የት ነዉ የሁለቱም አሳዉቄን እባክሽ ??

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ እናቶቻችን ከተማሩት ይበልጣሉ የወሎ እናቶች እሚሞቁት በኛ አካባቢ ሰበሳ ፣ወይራ፣ቆራስማ፣ ምስሮሽ እሚባሉ ዛፎች አሉ እነዚህን ነው እሚሞቁት ሲወልዱ እስከ ሁለት አመት አይይይይይ አሁን ከተሜው እያስተዋወቁ አልቀረባችሁም

  • @zelealemalemayehu3077
    @zelealemalemayehu3077 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እባክሽ አዲስ አበባ የቤቱነን ከሆነ አድሬሱን ፖስት አድርጊዉ አመሠግናለሁ

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 3 ปีที่แล้ว

      0920009005 weym 0911636483 belachu dewelu

  • @assadshrahili1942
    @assadshrahili1942 4 ปีที่แล้ว +12

    የጥስ ጥቅም የማቀው ነው ማቀው አገር ገብቸ ጥስ ምገባበቶ ነው የናፈቀኝ

  • @ברטוקןדסה
    @ברטוקןדסה 4 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻዉን ጠቋይ ቤት ሄደን ነው የምናገኘዉ?

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 3 ปีที่แล้ว

      ብር የሌላቹ ጉድጎዋድ ቆፍራቹ አትጠቀሙም ወይ የግል ንጽህናን እየጠበቁ ማን እንደ ራስ ቤት ጉድጟድ መቆፈር ማይመቸው ሰው በዐንስራ ወይም ማንኛውም ከሸክላ የ ተሰራ ትንሽየ ነገር መጠቀም ይችላል🙂 ብር ያለው ይክፍል ምን ችግር ዓለው: እኔ በበኩሌ ቤቴ ነው ሚመቸኝ. በዚ አጋጣሚ ሱብስክራይብ ኣርጉኝ እስቲ 💖 th-cam.com/channels/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g.html

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 ปีที่แล้ว +13

    ታድላችሁ። እኛ በስደት ላይ አናገኝም። ወይራ ብቻ ይሆናል?

    • @aynalemworde4939
      @aynalemworde4939 4 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ አድራሻችሁን ያሳውቁን ባህላዊን ጪስ ለመጠቀም ።

    • @madimahmde1215
      @madimahmde1215 3 ปีที่แล้ว

      እኛ ጋ አለ ሁሉም አይነት ወይበ የመሰሰሉ ነገር

  • @makdousgermaa1493
    @makdousgermaa1493 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋወወወወ በጣም ጥሩ ሥራ በርቱ ግን የሁተኛውን የፊት ባለሞያዋን ቢጫ ቀሚሰ የለበሰችውን ሰልክ ቁጥር ወይ አድራሻ አለቀቃቹም ለምን በሥራ ፃፊልን

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Eshi Aderashachen bole medehanealem sheger hentsa 2 teja fok tell 0920009005 weym 0911636483

    • @makdousgermaa1493
      @makdousgermaa1493 4 ปีที่แล้ว

      @@nebyatassefaw7568 እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 ปีที่แล้ว +10

    ስልክ። እና። ቦታውን። ተናገሪ። ማማዬ። መጠቀም። የሚፈልግ። ሰው። ይኖራል

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ትክክለኛው አድራሻ

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Eshi Aderashachen bole Edenamall sheger hentsa 2 teja fok tell 0911636483 weym 0920009005

    • @salamkady3051
      @salamkady3051 3 ปีที่แล้ว

      @@nebyatassefaw7568 wagaw senete naw mulu

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 3 ปีที่แล้ว

      bole sheger hentsa 2ja fok selk 0911636483 or 0920009005

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ዛፉ ምን አይነተረ እደሁ ነው ማወቅ የፈለጉት

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 4 ปีที่แล้ว +5

    ለልጃ ገረዶች ይሆናል please ከሆነ ንገሩኝ እስከዛሬ ተጠንቅቄ የያዙሁትን ጭሱ ድንግሌን እንዳይወስድብኝ ነው ?

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋውስ? ፓኬጅ ነው? ማለት ለቂቤውና ለጭሱ ዋጋ የተለያየ ነው?

  • @ኡሙአዩብ-ሸ9የ
    @ኡሙአዩብ-ሸ9የ 4 ปีที่แล้ว +50

    ወሎየወች የት ናችሁ እናቶቻችን ይሞቃሉ አሪፍ ነው እኔ ወልጀ አድቀን ሞከርኩትና ጭሱ ሲስጠላኝ ተውኩት ለካ ጥቅም አለው

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ነው እባካችውን ቁጥራችውን አድራሻችውን ንገሩን

    • @hawlajemal8996
      @hawlajemal8996 4 ปีที่แล้ว

      አለን አሪይፍ ነዉ በጣም በተለይ ለአራሱች

    • @fafitube2210
      @fafitube2210 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ከለስቸገርኩሽ እንዴት እንደሆነ ንገሪኝ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว

      አወን የወሎ ሸግየ ባህላዊ እስቲም ነው ።

    • @hhrgddvvdg4645
      @hhrgddvvdg4645 4 ปีที่แล้ว

      አለን በዚህ

  • @newuser4534
    @newuser4534 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻቸው የት ነው ስልክ የለም እዴ

  • @nasirhabeshawi9674
    @nasirhabeshawi9674 4 ปีที่แล้ว +10

    ወንዶችም ጪስ ይሞቃሉ ለምሳሌ ወገባቸውን ከታመሙ የመገጣጠሚያ ችግር ወይም የህመም ስሜት ካለባቸው አላስፈላጊ ውፍረት ወይንም ደግሞ በሰውነታችን የስብ ብዛት ካለብን ጪስ መሞቅ በጣም ጥሩ ነው ከቆዳ ልስላሴው ይበልጥ ለብዙ የህመም ፈውስ ነው እዴ አካባቢያችን ወዴ ክፍለ ሀገር ወጣት ልጆት ሲዳሩ ሲወልዱ በብዛት ይጠቀሙታል ያም ማለት አንዲት ሴት አግብታ ስትሄድ የወንዱ ሚዜወች ተዘጋጅተውበት አዘጋጅተው ይጠብቃሉ እዳጋጣሚ እማትጠቀምበት ምክኒያት ካለ እነገሌ አልተሞሸሩም ይባላል የወለደች ሴትም እንዲሁ ወልዳ ከምግብ ውጪ ይሄ እዴግዴታም ነው ካልሞቀች እገሌ ወልዳ አልታረሰችም ይባላል ጥሩ ነው በርቱ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሆቤ

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 4 ปีที่แล้ว +2

    የት ነው ቦታው ዋው አስቀናችሁኝ ውይ ስደት የዘይት ጪስ ነው እሚያጥነኝ ወይባ ከየት አገኛለሁ

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911!603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @martac3910
    @martac3910 4 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ ገንከይቅሪታጋራእባክሺ አድራሻ አሲቅምጪ ትዚህበፊትምጥይቂሻለዉ የታቹዉንም

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ

    • @tubedana9047
      @tubedana9047 4 ปีที่แล้ว

      +251902514408 ቆቆባ ጢስ

  • @kidistkochito7768
    @kidistkochito7768 4 ปีที่แล้ว +1

    Can you tell me the name for both?

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 4 ปีที่แล้ว +49

    It doesn’t matter what you do or what you put on face if you’re not happy inside!! remember whatever shows on your face what’s in your life

  • @firahiwotmesfin906
    @firahiwotmesfin906 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አድራሻ እንዴት ማግኘት እንችላለን ይጻፉልን እባካችሁ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +7

    የፊት ላይ ጥቁር ነጠብጣብ በባህላዊ ወይም በቀላል የምንጠቀምበት ካለ ንገሪን ማለቴ ኮመንተሮች ካወቃቸው ንገሩኝ እስኪ

    • @tubedana9047
      @tubedana9047 4 ปีที่แล้ว

      +251902514408 ቆቆባ ጢስ

    • @hudaameer8020
      @hudaameer8020 4 ปีที่แล้ว

      Ktrshi lkelgi. እናቴ። አባቴ

    • @riimbintaliy2322
      @riimbintaliy2322 4 ปีที่แล้ว

      ለኔም ንገሩኝ

    • @hudaameer8020
      @hudaameer8020 4 ปีที่แล้ว +1

      @@riimbintaliy2322 የጥቁር ነጠብጣብ። መዳኒት ለነገረሸ። ከፋረማሲ። የገዛሁት። አለኝ። እኔን ስላጠፋልኝ። ነው

    • @tsegie7093
      @tsegie7093 4 ปีที่แล้ว

      Huda Ameer lene nigerigne benatish fite werignale

  • @selamawitcherenet9580
    @selamawitcherenet9580 4 ปีที่แล้ว +2

    መልክቱንስ አስተላለፋሽ ግን የት ነው አድራሻው ወይም ስልክ ቁጥር

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว

      bole sheger hentsa tel 0920009005 weym 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ ትክክለኛው ቦታ።

    • @mekaneshhassen3919
      @mekaneshhassen3919 4 ปีที่แล้ว

      @@nebiskincare4093 price

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว +13

    ሴትየዋ ራሱ ዋው ሙልሙል ትመሥላለች ቆዳዋ ጥራቱ እኔም ወደፊት ቤቴ እያዘጋጀሁ እጠቀመዋለሁ ብዬ ሀሳቡ አለኝ ኢንሻ አላህ በኛ አገር ብዙም አልተለመደም እኔ ግን ወገቤንም ስለሚያመኝ ጥሩ ነው ይባላል።

    • @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
      @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወይባ ሌላ ስም አሌው አረ እኔስ አለውቃውም ማሳለኝ ወይም ስሙ ታቀይሮ ይሁን አለቅም

    • @አሏህወኪል-ቐ6ቀ
      @አሏህወኪል-ቐ6ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ ወይባ ነው ስሙ ወደ ኬሚሴ አለ

    • @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
      @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ 4 ปีที่แล้ว

      @@አሏህወኪል-ቐ6ቀ ከምሴና እኝ ጋ የሌውን ርቃት ቢታቅ ኖሮ በናጋርሺኝ ናባር ለማንኝውም እኔ ዎዳ ደብብ ክልል ናኝ ምናልባት እትዮፒየ ስጋባ እኝ ጋ ከሌ እጣይቃሌሁ

  • @fathyah8and855
    @fathyah8and855 4 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን የት አከባቢ ነው??

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Eshi tell 0920009005 weym 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @kidisthaile3763
    @kidisthaile3763 4 ปีที่แล้ว +10

    የደኩተራን አድራሻ ብታስቀመጪልን አሪፍ ነበረ

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 4 ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁ የት ነው በምን እናገኛችሁ የባህላዊ ውበት መጠበቂያ??

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +6

    ቸኮሌት እና ኦቾሎኒ ያልሽ እውነት ነው ።ቡጎር ያበዛል ቺዝ ም ጥምር

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว

      thank u resechew new

    • @rahelyemane466
      @rahelyemane466 3 ปีที่แล้ว

      Selk felga nebar teqor netbtab yemtatfaw set

  • @sarichali4856
    @sarichali4856 4 ปีที่แล้ว

    Yefet mewabawu adirasha safuln please

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጂቷ የኪሎፓትራን ፊልም ብትሰራ አንገቷ ሲያምር ውጭ ሃገር ብትመጭ የጌጣጌጥ ሞዴል ትሆኝ ነበር በጣም የሚገርም ሰውነትበተለይ አንገትሽ ከስር ጀምሮ ወደላይ ንቅል ብሎ የወጣ ነው ስታምሪ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው። በጣም ያምራል።

  • @tsehayruhama9wannaruhama916
    @tsehayruhama9wannaruhama916 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ፡ እባካችሁን ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ነው የማገኘው?

  • @AaAa-gu4gq
    @AaAa-gu4gq 4 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ቁጥሯን ላኪልኝ በናትሽ በማርያ

    • @meseregetu8138
      @meseregetu8138 4 ปีที่แล้ว

      yet nashi

    • @rakiraki8356
      @rakiraki8356 4 ปีที่แล้ว

      Address

    • @meseregetu8138
      @meseregetu8138 4 ปีที่แล้ว

      yet new yelshuw awn

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

    • @AaAa-gu4gq
      @AaAa-gu4gq 4 ปีที่แล้ว

      @@achugebremedhin4025 በጣም አመሰግናለሁ ደውዬ አግቻታለሁ

  • @HirilaLove
    @HirilaLove 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻና ዋጋዉ

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ባህል በራያ በወሎ አካባቢ የተለመደ ነው ሲወልዱ ሲያገቡ በጣም ይጠቀሙታል እናቴም ስትጠቀም አያታለሁ

    • @elvieloreto6250
      @elvieloreto6250 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል
      ወሎ የባህሉን ባለቤት ሳይጠቅሱ በራሳቸዉ ያስተዋዉቃሉ ለማያቃቸዉ

    • @noraateopea4277
      @noraateopea4277 4 ปีที่แล้ว

      ሲያገቡ ለምንድነው ምጠቀሙት ?

    • @hayunag5369
      @hayunag5369 4 ปีที่แล้ว

      @@noraateopea4277 ለስላሳ ውበት እንድጨምሩ 😃😃

  • @tetayelove8970
    @tetayelove8970 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ አድራሻችሁን አስቀምጡልን የት አካባቢ ነው

  • @Wyyaa
    @Wyyaa 4 ปีที่แล้ว +4

    The owner is so humble 🙂

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว

    በከሰል ማረግ ይቻላል ቅቤ ተቀብቶ??

  • @tigist422
    @tigist422 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱም ባለሞያዎች መልካም ናቸው ጠቃሚ ምክር ነው የለገሱት

  • @susumar8685
    @susumar8685 2 ปีที่แล้ว

    Adrasha askemetulen pls

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +10

    መድሀኒትም ነዉ መታጠኑ አርፍ ነዉ በላብ መልኩም ዉስጥ ያለን በሽታ ይወጣል

  • @بنيانمحاري
    @بنيانمحاري ปีที่แล้ว

    በግዛብሄር የምያቅ ካለ ንገሩኝ

  • @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
    @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ 4 ปีที่แล้ว +33

    አድራሻችሁንእና ዋጋውን ዱቅ አርጉልን ከመዳምቤት ስንመጣ እንጠቀማለን ኡፍ ቅቤው ደስ ሲል

    • @t2y3g2gtttq5
      @t2y3g2gtttq5 4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም በስደት ያለነው መዳኒት ነው ጠማችን ቢመለስ

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +2

      ቆቆ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @ተወከልበአሏህ
    @ተወከልበአሏህ 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው

  • @tube3251
    @tube3251 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ነበር የምናደደው ይሄን የሚሞቅ ሰው ሳይ ዛሬ ግን እመኛለሁ

    • @ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት
      @ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት 4 ปีที่แล้ว

      Betam yemtewjew ehte betly sedt koyten legbnew

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 4 ปีที่แล้ว

      ብር የሌላቹ ጉድጎዋድ ቆፍራቹ አትጠቀሙም ወይ የግል ንጽህናን እየጠበቁ ማን እንደ ራስ ቤት?ብር ያለው ይክፍል ምን ችግር ዓለው: እኔ በበኩሌ ቤቴ ነው ሚመቸኝ. በዚ አጋጣሚ ሱብስክራይብ ኣርጉኝ እስቲ 💖 th-cam.com/channels/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g.html

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 ปีที่แล้ว

    አዲራሻ እና ቁጥር አሥቀምጡ

  • @nafvcgjfbgdhfgbhgfh2818
    @nafvcgjfbgdhfgbhgfh2818 4 ปีที่แล้ว +3

    We have the same type in Cameroon probably we should put it in a modern setting

    • @rahelgizaw5915
      @rahelgizaw5915 4 ปีที่แล้ว

      That is what I was thinking?

  • @ጄጄዩቱዩብ
    @ጄጄዩቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ቁጥር እፈልጋለው ለመሰራት

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Bole Edenamall akababi sheger hentsa tell 0920009005 weym 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +9

    እረ ሰልክ ቁጥረ አሰቀምጭልን የህው ሰደት ከመጣሁ ፍቴ ተበላሸ እየጠቆረ😔😔😔

  • @ruhamaruhama4587
    @ruhamaruhama4587 4 ปีที่แล้ว

    Please Adrashachun Askemtulin kene silk kuturachu

  • @tigistjemal3062
    @tigistjemal3062 4 ปีที่แล้ว +86

    አይ ይቺ አለም እንዳንዱ ሚበላው አቶ በረኃብ በጥም ውሎ ያድራል ሌላው አፈር ለሚሆን ለሚበሰብሰው ገላ እንዲህ ይጨነቃል

    • @melb133
      @melb133 4 ปีที่แล้ว +6

      yesew lij sar new. abebaw yiderkal kibrum yalfal. ye egzabher kal gin lezelalem yinoral.

    • @መሲስደተኛዋ
      @መሲስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +18

      በልተሽም አፈር ነሽ እራስን መጠበቁ ምን ጉዳት አለው

    • @youtoubechanal317
      @youtoubechanal317 4 ปีที่แล้ว +6

      ተሳስተሻል እራስን መጠበቅ ሌላ ጉዳይ ነው

    • @hlolahla9534
      @hlolahla9534 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว +4

      የደደብ ኮመንት

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 4 ปีที่แล้ว

    እሽ አድራሻችሁ ደርሶኛል አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር እና በሰላም ለሀገሪ ያብቃኝ እመጣለሁ

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ ለማግኘት

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 3 ปีที่แล้ว +6

    ዱቄት እና ፈውዴሺን እድሜው ይጠሪ የምትሉ ላይክ ✌️

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው አድራሻ አስቀምጡልን

  • @fikrebire4075
    @fikrebire4075 4 ปีที่แล้ว +61

    ብልጥ ሁኑ ቁጥሩ ተፅፏል ግርግዳ ላይ ልጅቷ ቅቤ ስትቀባ አለ ውሰዱ

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว +11

      0911603914

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 4 ปีที่แล้ว +5

      ተባረኪ ቪዲዮውን ትቼ ልወጣ ነበር ኢቢኤሶች ግን ሲያስጠሉ አድራሻ አይናገሩም

    • @lemlemdanssa8760
      @lemlemdanssa8760 4 ปีที่แล้ว

      Gen ayteym

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว +7

      @@lemlemdanssa8760 u need to stop ✋ the video @3:55 the number is 0911603914.

    • @flamingoflamingo8448
      @flamingoflamingo8448 4 ปีที่แล้ว

      Wow

  • @thehayneshwmichael3119
    @thehayneshwmichael3119 4 ปีที่แล้ว

    Aderashawen lakilegn yhultunem

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +24

    ከዘመኑ ሜካፕ ይህን ባህላዊ ተመራጭ ብያለሁ ወደ ባቲም ኬሚሴም የተለመደ ባህል ነው

    • @umfahadabdu8999
      @umfahadabdu8999 4 ปีที่แล้ว

      የባቲ የተለመደ ባህል ነው

    • @babaseid1241
      @babaseid1241 3 ปีที่แล้ว +1

      በሉ ብቅ በሉ ባቲያችን ሂደን እንሙቅ

    • @hiwotmekonen9392
      @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ የት ይገኛል ወገባን ያመኛል አገሬ ስገባ እቤቴ ከናቴ ጋር እጠቀማለው ሁሌ የት ነው የሚገኘው እጨቱ

    • @hiwotmekonen9392
      @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว

      @@babaseid1241 የት ይገኛል እጨቱ ወገቤን ያመኛል እቤተ እጠቀማለው ሀገሬ ስገባ

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
    @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ራያ እናቴ ስትጠቀም ወድያ አጥፊልን እስክ እላት ነበር በራያ እራስ ሁሌም ዮጠቀሙታል

  • @mimiicheto7233
    @mimiicheto7233 4 ปีที่แล้ว +2

    ችግሩኮ ሽህ በ ፋሽናችን አድራሻ አታስቀምጭም ማሳየት ብቻ ምን ትርጉም አለው? ምንም ነገር ስታስታአቅ ምንም መረጃ አትሰጭም አሁን እኔ ይህን ነገር መጠቀም እፈልገዋለው ግን የት ልህድ

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 4 ปีที่แล้ว

      0911603914 ቆቆቦ ጢስ ለኔም ሪፕለይ ፅፋልኝ ነው

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 4 ปีที่แล้ว +9

    አዳራሽና ስልክ ይፃፋል ካስተዋወቃችሁ በኋላ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว

    Kebew ayn west aygebam?

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 4 ปีที่แล้ว +23

    አድራሻ ወይም ስልክ ቢኖርሽ ቆንጆ ነበር

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 4 ปีที่แล้ว +3

      bole sheger hentsa 2ja tel 0920009005 weym 0911636483

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ

    • @tubedana9047
      @tubedana9047 4 ปีที่แล้ว

      +251902514408 ቆቆባ ጢስ

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว

      @@nebiskincare4093 መጠን ግን አያፍን

    • @rahilmohamad7151
      @rahilmohamad7151 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nebiskincare4093 ቁጥራቹን ወይም አድራሻ

  • @konjitthaimanot6990
    @konjitthaimanot6990 2 ปีที่แล้ว

    where is the skin care lady address please she looks educated

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 ปีที่แล้ว +15

    እረ ባህላዊ ውበት ይግደለኝ። የሴት ልጅ ቆዳ የሚበላሽ ሜካፕ የምትጠቀም ከሆነ ነው። ሜካፕ ሁሉ ኬምካል አለው ቆዳ ማበላሸት ብቻ ሳይሆን ሌላ የቆዳ በሽታ ካንሰርን ጨምሮ ያመጣል። በተፈጥሮዬ ሜካፕ አላውቅም ንጹህ ቆዳ አለኝ ። አፕል በደንብ ብሉ ጽድት ያለ ፊት ቆዳ እንዲኖራችሁ።

    • @yemibekele7189
      @yemibekele7189 4 ปีที่แล้ว

      Where is this adress

    • @memywa2756
      @memywa2756 4 ปีที่แล้ว

      @@yemibekele7189 which adress

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል የት ማግኛት እንቺላለን

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @hanelove6050
    @hanelove6050 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አሪፍ ነው ሴቶች ተጠቀሙት ውብ ሁኑልኝ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 4 ปีที่แล้ว

    ከሳውና: በምን: ይለያል??

  • @አሚነኝከወሎደሴ
    @አሚነኝከወሎደሴ 4 ปีที่แล้ว +8

    ከስደት ስመለስ እታጠናለሁ ኢንሻአላህ እናቴ ስትወልድ ትሞቅ ነበር ቅልት ብላ ከአራስ ትወጣለች እናማ እኔም እሞቃለሁ ከስደት ልግባ ብቻ ቆይ

    • @Mohamed-qf6ho
      @Mohamed-qf6ho 4 ปีที่แล้ว

      ለመዳት መደሀኒት ምንድን ነው

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 4 ปีที่แล้ว

    ልትጠቅሜን ከሆነ ምታዘጋጅው ስልክ ወይ አድራሻ ንገሪን

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ ለትክክልኛው እድራሻ

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ ለትክክለኛው አድራሻ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ባህል በአብዘሃኛው በራያ ህዝብ በጣም ይጠቀሙበታል

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
    @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር ለምን አታስቀምጡም ታድያ??

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 4 ปีที่แล้ว

      Eshi 0911636483 weym 0920009005 new

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢሰ 0911603914 ደውሉ ለትክክሐኛው አድራሻ

  • @elvieloreto6250
    @elvieloreto6250 4 ปีที่แล้ว +6

    ለማያቅሽ ታጠኝ ይላል ያገሬ ሰዉ
    ለካ ወዶ አይደለም
    ለምን ይዋሻል
    ደግሞ ለወሎ ጪስ ጥበብ
    የባህሉ ባለቤቶች እያሉ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 ปีที่แล้ว +1

    የወሎ ቦለቅያ
    በዘመናዊ መሆኑ ነው?
    ያምራል ወሎየ ስለሆንኩ ባህሌ ስለሆነ ወድጀዋለሁ
    በቀለድኩኝ ጊዜ 40ቀን ሙሉ ተጠቅሜዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ሰውነት ያሳምራል

  • @jemilamohamed8662
    @jemilamohamed8662 4 ปีที่แล้ว +9

    የሱዳን።ሴቶች።ብታዩጀግናናቸው።ለጪስ።የኛምሀገሪ።የናቴ።በጣምይሞቃሉ።እግራቸውሶሪት።ይመስላል።እኔም።አላህላገር።ካበቃኚ።እሞቃለሁ።ኢንሺአላህ።በጣምደስይላላላላላ

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว

      አወ ሱዳኖች ይሞቃሉ

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 3 ปีที่แล้ว

      ብር የሌላቹ ጉድጎዋድ ቆፍራቹ አትጠቀሙም ወይ የግል ንጽህናን እየጠበቁ ማን እንደ ራስ ቤት ጉድጟድ መቆፈር ማይመቸው ሰው በዐንስራ ወይም ማንኛውም ከሸክላ የ ተሰራ ትንሽየ ነገር መጠቀም ይችላል🙂 ብር ያለው ይክፍል ምን ችግር ዓለው: እኔ በበኩሌ ቤቴ ነው ሚመቸኝ. በዚ አጋጣሚ ሱብስክራይብ ኣርጉኝ እስቲ 💖 th-cam.com/channels/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g.html

  • @missnagewo1630
    @missnagewo1630 4 ปีที่แล้ว

    Adrashachewun yomii selkawewun beyasawuqun Meni neberebet 🤗

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ። ለትክክለኛውአድራሻ

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ሆ እኔ ምበላው አጥቻለሁ እናንተ አንድ ኪሎ ቅቤ ትለቀለቃላችሁ ሲቀጥል ለምን አድራሻ አታስቀምጡም ebs ግን መቼ ነው ትክክለኛ ስራ ምሰሩት

    • @mayaethio9046
      @mayaethio9046 4 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @tigistjemal3062
      @tigistjemal3062 4 ปีที่แล้ว +4

      ምበላው አሰጥቼ እያልሽ አድራሻ ምን ይሰራልሻል?😂 😂

    • @fedilanur1437
      @fedilanur1437 4 ปีที่แล้ว

      kkkk

  • @serkuatariku8602
    @serkuatariku8602 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif nw berogeramesh bemulu arife nw aderashachewen betengerin ??

    • @achugebremedhin4025
      @achugebremedhin4025 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆባ ወይባ ጢስ 0911603914 ደውሉ። ለትክክለኛው አድራሻ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +10

    ሁፉፉ ቅቤዉ ደስ ስል እየተቀባዉ መሰለኝ

  • @hargwube659
    @hargwube659 3 ปีที่แล้ว

    አድራሻቸዉ የት ነዉ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 ปีที่แล้ว +4

    እራያ ላይ በብዛት ይጥቀሞ ነበር እናቶቻችን እኔም ስኬ እጠቀማለሁ

    • @zebnamekdes2850
      @zebnamekdes2850 4 ปีที่แล้ว +1

      አው እራያ ቆቦ ነው የምንጠቀመው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው በጣም ነው የምወደው ክፈለሐገር አድርገውልኝ መድሓኒት ነው

  • @zemzemabdu2754
    @zemzemabdu2754 4 ปีที่แล้ว +10

    ወሎ ውስጥ የተወለደ ይሄን የማያውቅ የለም እኔም ሳገባ በግድ ታጠኒ እያሉ ያስቸግሩኝ ነበር ግን ይሄን ያክል ጥግም እዳለው አላቅም ነበር

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እኮ ፊቴን ያሳመርሽው ያ ጥቁር ጥቁሮን ነገር አሁንም እመጣለሁ አንዳንድ ተመልሶብኛል የፊት እንክብካቢ ጎበዝ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ በቅርቡ እመጣለሁኝ ከንደገና ትሰሪኛለሽ

    • @nebiskincare4093
      @nebiskincare4093 3 ปีที่แล้ว

      Betam Amesegenalehuj yene ehet tru sew keleb

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 ปีที่แล้ว +21

    አረ ይሀንንስ ለሸቃሎን ጥሩ ይመስለኛል ወላሂ ከማዳም ስራ መልስ ድክምክም ሲለን ብንሞቅ ወገባችን ስብርብስ ሳል እህህህህህ

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 4 ปีที่แล้ว +1

    Excellent service and job

  • @አሐ
    @አሐ 4 ปีที่แล้ว +9

    የቅቤው እንደዚህ መብዛትና መለጠፍ አስፈላጊነቱ አይታየኝም ጭምልቅ ብሎ ያስጠላል🤔🤔

    • @hawlajemal8996
      @hawlajemal8996 4 ปีที่แล้ว

      ኩኩናት ካለሽ ለሰዉነት እሱ አሪይፍ ነዉ ለጸጉር ብቻ ቅቤ ማድርግ ነዉ

    • @talentworldwide9767
      @talentworldwide9767 4 ปีที่แล้ว

      tekekel megmamat naw

  • @asnedesigner4333
    @asnedesigner4333 3 ปีที่แล้ว

    Please kenahu betam bigemam meretkugn hawassa negn where can I get

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 ปีที่แล้ว +5

    ጡሩነዉ የወሎ ባህላችን በርቱ ጀግና