📌እህቴ ነገን ካንቺ ጋር የማያስብ ከሆነ እነኝህን ነገሮች ስለሚያሳይሽ ጊዜሽ ሳይባክን ንቂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እህት ለኛ እህቶችሽ ከወንድ ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት ትክክል እንዲሆን እንድናስተውል የሰጠሽን ሃሳቦች በጣም ጠቃሚና ኣስፈላጊ ስለሆነ በጣም እናመሰግንሻለን ተባረኪ እህቶች ምክርዋን ሰምታቹ ተግባራዊ ኣድርጉ:: 🙏

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 หลายเดือนก่อน

      ጣፈጭ እኮነች አቦ እውነትም ፈቅረ ይበልጣል

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናል 😍😍😍

  • @mjmh399
    @mjmh399 หลายเดือนก่อน

    Betam Tekame information. Specifically, number 5 is a big one!

  • @Taebanuriyha9952
    @Taebanuriyha9952 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆጆ ደስ ስትይ የኔ እስማርት

  • @Latazanvlog
    @Latazanvlog หลายเดือนก่อน +5

    ደሚሩኝ የፍቅር ቤተሰብ

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የእኔ ቆንጆ❤እናመሰግናለን❤❤

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis หลายเดือนก่อน

    እውነትሽን ነው ፍቅር

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน

    እውነትብለሻል።

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ሴቶች አስተውሉ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @endalelealem3380
    @endalelealem3380 หลายเดือนก่อน

    Fikir keep it up Z good work!!!

  • @zemzemmohammed829
    @zemzemmohammed829 หลายเดือนก่อน

    Wawww masallhe I am agree with you

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 หลายเดือนก่อน

    Thank you sweetie 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing

  • @mahiyeemare4924
    @mahiyeemare4924 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for this advice I like it and that's more my story life you're talking. anyway I think this advice is for all ladies like me.

  • @galwukro
    @galwukro หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ምክራቹ እፈልጋለው ከአንድ ወንድ ተዋወቅኩና ብዙ ግዜ ይጠይቀኝ ነበረ ከዛ እሺ ብየ ጥያቄውን ተቀበልኩት እና ደም በርቀት ነው የለነው አንድ ሃገር አደለንም የለነው እሺ ብየ ፍቅሩ ከተቀበልኩት 3ወር ሞላን ግን የምናወራው በቴክስት ብቻ ነው እኔ እንዲንደዋወል እፈልጋለው እሱ ግን እንድንደዋወል አይፈልግም እኔም ጠይቄዋለው ግን እሺ እኔደዋወላለን ይለኛል ግን እሱም ኣይደውልም እኔም አልደውልም እና ደሞ አሁን በቴክስት የምናውራው የነበርነውም እየቀነሰብኝ መጣ ግን ባወራነው ግዜ ናፍቀሽኛል እወድሻለው ይለኛል እና ገና ሳለ ልተወው ወይስ ግልጽ አርጌ ልንገረው በናታቹ ምክራቹ ስጡኝ ግራ ጎብቶኛል

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 หลายเดือนก่อน +1

      ሳይረፍድራቂውዴ ከባድነው በደብካላወራችሁ ካልተደዋወላችሁ ጥሩአደለም ሳትጎጂውጭ

    • @galwukro
      @galwukro หลายเดือนก่อน

      ​@@hawlltomar6162እሺ ውዴ አመሰግናለው ግን ነግሬው ርርቅ ወይስ ዝም ብየ ልራቀው ?

    • @dubaidjbai1386
      @dubaidjbai1386 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆጆ ሳትጎጂ አምልጭ 3 ወር ቀልድ አይደለም የግል ሚስጥር ባይኖረዉ የእዉነት ቢወድሽና ለትዳር ቢፈልግሽ only እንኳን ብጠፊ ቀጥታ ይደዉልልሻል ስለዚህ ግዜሽን እያባከነብሽ ነዉ አምልጭ እህቴ

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 หลายเดือนก่อน +2

      @@galwukro አትገሪውከነገረሺውማ እያስመሰለ ፍቅር ውስጥይከትሻል ዝምብለሺአምልጭ 3ወርማለትበጣምብዙነው በጣም መደዋወል ማውራት የነበረባችሁሰአትነበር እንጂ ዝምየመበያያአልነበረም ቢወድሺ ስለዝህ የሚወድሺ ሳይደውል ሳይፅፍልሺ ሳያወራሺ አይውልም ነበር እራሱ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase หลายเดือนก่อน +1

      አረ ጉድ አምልጭ

  • @ayatcinema
    @ayatcinema หลายเดือนก่อน +2

    fiker lek ende semish fiker nesh keep working

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน

    እውነትኽለሻል እንዲህአይነቱ ጥንቅርብሎ ይቅር

  • @yowhanahaileab3308
    @yowhanahaileab3308 หลายเดือนก่อน +2

    Ehete why you didn't Tel us this before. I was exactly in the same situation. I realised late it hurts a lot.

  • @BezawitTesfaye-m6w
    @BezawitTesfaye-m6w หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen🎉🎉🎉🎉

  • @vfkhvfnbf5164
    @vfkhvfnbf5164 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ ያለሁበት ሁኔታ

  • @yirgalemassefaw9126
    @yirgalemassefaw9126 หลายเดือนก่อน

    betam tikikil timhirt new ,bilit setech degom behulet egrachew eski konu batha koyen😂 1:1 yaskudutal yemiyategben kita emutdu lay yastawukal hule bew mokirsch emitekemew set wend elay medegef yelatim❤❤

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 หลายเดือนก่อน

    Hi bontu ebalalew fikiregnaye ga ketewaweken5wer hone bahakal 2gizebochanew. Yetegenagnew haymanotachin yete layayenew. Wedene keyir biyewu lasibibet bilogn neber kasebebat bohala alchilim halegn. Hinileyay halegn minim salaregish buzum dalgoodash bitewish yishalefnal halegn

  • @ىتبااباتليلتلتىاتياىؤل
    @ىتبااباتليلتلتىاتياىؤل หลายเดือนก่อน

    እህቶቸ እንዳታልፉኝ እኔ እና ልጅ አንድ ሰፈር ልጆች ነን ግን ልጅ እያለን ምንም አይነት ከጨዋታ ውጭ የለንም እናም አሁን እኔም ስደት ነኝ እሱም ስደት ግን አንድ አገር አይደለንም ያለንበት ከዛ በስልክ ተገናኘን እና ቀልዳችንን ቀጠልን አክስቱ ነበረች እኔ ካለሁበት አገር ከዛ እሷን አጋቢኝ እሷን አላት እሷም ጠየቀችኝ እሱም ጠየቀኝ ከዛ ቤተሰብም አናግሬለሁ ከሆነ እሽ አሉት የሱ ቤተሰቦች ከዛ ዝምድና አለን ከአራት ቤት በላይ የዘለቀ ነው እናም ልጅ ጋ በስልክ ቶቶሎ አናወራም ግን እኔን የጨነቀኝ አስበው አለሁ እሱን ግራ የተጋባ ነገር ነው የሚሰማኝ ንገሩኝ ምን ላድርግ

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 หลายเดือนก่อน

      ክርስቲያን ከሆንሽ ዘመድሽን ማግባት አትችይም የተከለከለ ነው ! ምክኒያቱም የምትወልጅ ልጅ ብዙ የአረብ ልጆችን አይነት ነው የሚሆነው ፍቅር ላይ ከመግባትሽ በፊት ከቤተሰቦቹ አጣሩ

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      በኦርቶዶክስ ከ7 ቤተሰብ ቡሀላ ነው መጋባት የሚቻለው

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው መስቀልሽን የት አኖርሽው ????

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse หลายเดือนก่อน

    How are you doing beautiful

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د หลายเดือนก่อน

    ❤👍👍👍👍👍

  • @12_senu
    @12_senu หลายเดือนก่อน +1

    ዩቱበር የሆናችሁ እንደማመር

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele หลายเดือนก่อน

    Thank.you.so.mach 16:16