Your guide does not have knowledge of the history of Gojjam. Even he doesn\t know the meaning of Abima.Abima was named during the establishment of the st Mary church. Before Mariam, there was a church named ;; Egziabher Ab;;.When king Amda Tsion asked the clergy to establish Egziabher ab church, the priests said;""ABIMA EZIH ALLE. After that the area was named Abima.
ጎጃም አቤት ስታምር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ebs♥♥♥
ሀገሬ ጎጃም የፍቅር ሀገር❤🇪🇹
አማራ ታሪኩን ባህሉን የሚወድ የሚያከብር ኩሩ ህዝብ በማንነቱ የሚኮራ ስራ ወዳድ እግዜሩንም የሚፈራ ድንቅ ህዝብ መጨረሻውም እንደሚያምር ሙሉ እምነት አለኝ እውነት ከርሱ ጋር ነችና::
#Amhar en #Tigray. Telko chegeracho. Yeh new. #Erasachehon semay lay tesekelalcho !!!!!!!!!!!
Ke #Zer belay yehonechew #Ethiopia le zelalem tenore !!!!!
እግዜር ከፍ ያረገውን ሰው ያወርደው ዘንድ እንዴት ይችላል አትሞክሩ ፅባችሁ ከላይ ይሆናል እህት
የፍቅር የእምነትየጀግና አገር
imiss my home
ጎጃም የበላይ አገር የዘመነ ከተማ💚❤💛💪💪💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳😘😘😘😘
This is not flag of Ethiopia
🇪🇹
ለዛች አንተን ለወለደች ጂል እናትህ ንገራት ይኸን ተንከሲስ የመንጋ አነጋገርህን 🤷🏾♂️
ሰርግነው የመሰለኘ ❤❤ይመቻችሁ
ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭
ዋው ስልጡን ከተማ ናት😍😍😍
ሲያምር ምርጥ ቦታ እምዬ ኢትዮጵያ እኮ ውብ የሆነች ባህል የተፈጥሮ ሀብት ነበር ሁሉም አለን ፍቅር የለንም እንጂ እረ ሰያን አምጡልን ናፍቆናል ወይስ ለቆ ነው
tank you ebs ሉላየ በቀጣይ ደግሞ ቢቸና የ 30 ደቂቃ መንገድ ነው ከማርቆስ ሂዱ እዛ አስጒብኝ እና መስተንግዶ በኔ😍😍😍😍
ኧረ የጁቤን ቢአሳዩን ምናለ
@@martamekonen7455 ውዶቼ ደምሩኝ
ውቢትና ለምለሟ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥና እኛም በሀገራችን ለመኖር ያብያን ።። ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሀን አማራዎች 😭😭
Wey yemr injera kkkk yemar injera kalachew welega lemim seferu
የአይምሮ ድሃ
narroooooow mind
ማናባህ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ወለጋ ሰፋሪ የምትለው
አንተ ድንጋይ እራስ ታሪክ አታቅ ምን ይደረግ ወለጋ የከብቱን ጭራ ተከትሎ ማመጦ እንደሰፈረ ላንተ ታሪክ መንገር በድንጋይ ላይ ውኃ ማፍሰስ ነው
ጂል
ምንም ሳይጎለን ሰላም አጣን 😢
በጣም😭😭አላህ ፍቅረ ሰላም ይስጠን
Gojam nen yalachu eski enyachu 💚💛❤
ሃገሬ ናፍቃኝ ነበር ስላሳያቹህኝ በጣም አመሰግናለሁ እዘዉ ያለዉ ነዉ የመሰለኝ አቤት እንዴት ደስ እዳለኝ
እኳን ደስ አለሽ ደሜዋ ደምሪኝ
ዋዋዋ ዳስ ስል እናመሰግናለን ኢቢስ ❤️❤️❤️ ጉ ብኝት ነው
ወይኔ ጠላ እንዴት እንደአማረኝ በተለይ የማርቆስ ጠላ ወይም የአድዋ ዱቃ ደስ ሲል !
ሉላ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው በማማ መልክ፣ቅርፅ፣ቁመት፣ፀባይ አሟልቶ ሲሰጥ
ጸባይ እያየን
ጎጃም ወለላው የተባለለት እውነትም ወለላ የሆነ ሀገር
ደብረማርቆስ የጎጃም ጠቅላይ ግዛት ርዕሰ ከተማ በመሆን ባህርዳር አውራጃን ስታስተዳድር የነበረች ከተማ የሚገባትን ክብር እድገት ሳታገኝ ብዙ አመታትን አሳለፈች። ዛሬ በሀገር ወዳዱ ወርቁ አይተነው ግንባር ቀደምትነት ደብረማርቆስ በልማት ጎዳና ላይ ትገኛለች።ደብረ ማርቆስ በወገኖቾ እልቂት አዝና ትገኛለች።
በጣም ነው ደስስስስስ የምትሉኝ አብርሃም እና ሉላ
እናመሰግናለን በእውነት ስለመጣችሁ
Was. amazing. blessed. place. !!!!!!!!!!
እናመሰግናለን በጣም ናፍቆኝ ነበር ሀገሬ ማርቆስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማማዬ ደምሪኝ
እኔም. ትዝታየ ማርቆስየ
@@semiethiotub እሺ ውዴ
የኔዋ ማርቆስ ናፍቀሽኛል
እናመሰግናለን 💚💛❤️
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ደብረማርቆስ ከተማውም ሰውም ውብ ነው
ከተማዋ በታሪክ ተጨናንቃለች ደስ ይላል
Thank you showing me my DM ! 🇺🇸!
My beautiful city ❤
Telawwww nafekegn
ፍትህ ለወለጋ
Thanks Ebs 👍🙏🙏🙏
ካህን ሰፈር እኮ ያለው በማርቆስ ቤተ ከርስቲያን ሆስፒታል በሚወስደው አስፓልት ነው እንጅ በአብማ አይደለም አሰጎብኝ ይቀርሀል አጥና እና አሰተዋዉቅ
አሰተዋዋቂው ግን ይቀርሃል የጎጄምን በህል አውቀህ ማስተዋወቅ አለብህ
ሉላዬ ይህ የእኔ አስተያየት ነው የለበሽው ሱሪ አላማረብሽም አንቺ የሚያምርብሽ ቀሚስ ነው ወይንም ከይቅርታ ጋር ሌላ ሱሪ አድርጊ
Your guide does not have knowledge of the history of Gojjam. Even he doesn\t know the meaning of Abima.Abima was named during the establishment of the st Mary church. Before Mariam, there was a church named ;; Egziabher Ab;;.When king Amda Tsion asked the clergy to establish Egziabher ab church, the priests said;""ABIMA EZIH ALLE. After that the area was named Abima.
Thanks for the explanation bro
እናመሰግናለን
ጎጃም ወለላው ❤❤❤❤❤
የእውነት አገራችን እኮ በጣም የሚያምር እና ዉብ ታሪኮች አሏት እኮ ፍቅር ቢኖረን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂አገሬን በደንብ ስላሳያችሁን አመሰግናለሁ በጣም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር የሰላምና የደስታ ያድርግልን አገራችንን
ደምሪኝ ውዴ
ዉቢቷ ጎጃሜ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎጃም ማር ወለላው
እውነት ነው
@@halimasaudi6924 ደስ ይላል ደምሩኝ
It's look like Asmara 👍
Ethiopia news 👏👏👏
ድንቅ ህዝብ
Wow my country #debremarkos
ከተማ አስተዳደሩ፣ወጣቶቹ እና ሌሎችም ምን እየሰራችሁ ነው?ምነው ሀውልቱን በአመት አንዴ ብታጥቡት?
I miss my hom❤❤
Waw aegerene gojamn selaseyechuen tenks waw
ጎጃም ርሽርሹ ❤❤
You are lovely Lula❤❤❤
አረ አብርሽ ጠላና ጭፈር ሌላ ነው ❤ ትችላለህ👍
አስጎብኚ ታሪክ አጥና ንጉሥ ተ ሃይማኖት 1870 , 80 , 90 ነው እንኚ 1940 ቤቱን አላስገነብም የሉም .... የጠራ ታሪክ አስቀምጥ .... ማን ሰራው? ዐፄ ሃይለሥላሴ? ....?
Amhara❤❤❤❤
ውይ አገሬ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር
ጠላዉ ❤❤
አብርሃም ጠላ አጠጣጥህ ደስ ሲል:: አሳመረኝ::
ወይኔ ሥታምሩ
Wollega is the iconic land of OROMIYA.
Love it
ሰላም ለሀገራችን ይሁን
ውዴ ደምሪኝ
አሚን ደምረኝ
Yeraba park, Kebi fuafuate, police college,...masayet yechal neber.
ቅን ልብ ያላችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️
ሉሉየስወድሽ
110/💯✋
አብማይቱበቤትሸ ያደግሁብሸ ኡፍፍፍ
😂😂😂😂ዝማም. አያ ታዴ. ድረስ❤❤❤❤
ፕሮግራማችሁ በሙሉ ደስ ክልል ስታለቅሱ ስትስቁም ታምራላችሁ።
እብናት ከተማ አስጐብኙን እባካችሁ
Dagi yete ale ametulen yetoretoch ayen dagi senore yedemkal😍😳
ደብረ ማርቆስን ለማየት ጓጓሁኝ አብርሽ አልተቻልክም 🤣🤣
አማራ ክልል ዉብ ናት
በጣም ደምሪኝ ውደ
በጣም🙏
ቢቸና ብትሄዱ ምኖቴነው
ሠላምናችሁ
ደምሪኝ ውደ
እረ፣፣ebs፣ዳጊንማግኘትፈልጌነበርግንእንዴችማናገርኦንዳለብኝአላውቅም፡ምክንያቱምከሀገርውጭነኝ፡እሱንመጠየቅያለብኝ፡ጉዳይስላለኝነው፡፡በማርያምተባበሩኝ፡አመሰግናለሁ
የተወለድኩባት ከተማ ናት
በታም ትገርማላቹ ስንት ቤተክርስትያን እና ታቦት ቦታ አሳይታቹ አንድ ያሉውን መስኪድ እንዴት ሳታሳዩን ያሳዝናል
ሰያ የት ጥፋ????
ለምለሚቱ ጎጃም
ጎንደርን እየ ልዉላ እዲት እደምትወጂ ከዛ በሆላ መልሱን ለአንች
ብአዴን መገደያህ ደርሷል
ምን አጠፋ
እብናት ከተማ
ወይ አብርሽግርም
Sewyew debari NEW Yonas NEW melkamu sew Yonas kemeta Ayalew
አብርሸናሉላ በድጋፍ ነው የምትወጡ ሰክራችሁ በአምራቾች ጠላ
ሉላ መሳጭ ነው ምንድን ነው ሁሉ ነገር
የሞትክ አንተ መናገር አትችልም ወስላታ ኮርኔሱን ጎበኙት
wowo Gadisa😂😂👏👏👏
ለምንድን ነው ሀውልቶቹ የማይጠረጉት ለመሆኑ መዘጋጃ ስራ የለውም ምን አይነት ከንቱ ሰራተኛ ነው ያለው ብአዴን ከርሳሙ አምሃራን እርቃኑን አስቀረው ወይኔ አለመንቃት ምስኪን ህዝብ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤👍🇪🇹🇪🇹
💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽🌹
Kahen seferen emayak lij new yasgobegnachew?😏 Abema lay komo Kahen sefer silut yehew new alachew😔
Ere dagi tefq
Lulaway tsibeketi 😇
ምን ያንተባትብሀል አባ ዲማ ክርስትና ተነሳ ማርቆስ ተባለ ጎጃምም የቦጀ ጌታ አምልኮ ይከበርባት ነበር ያኔም 0ርመኒያን ማን እበላችው ሲሉ ሙሉ ጎጀም እነሱም ትርጓሜውን አስበው ቃሉን በእደ ማርያም የንግሰ ስም ሙሉ ማር ( ማርቆስ) የሀይማኖት ስም ሙሉ ጎጃም የህዝብ ስም ሆነ። የታሪክና የልቦና ውቅር
Ye gojamin tarik be comment asekemitu sw hulun neger layak yichelal kalanebeebe eshi be fikir enemamar ❤️🙏
Is a dancer has a back bone
አብርሽ ጠላው ሰርቷል
እባክሽ ቀደም ቀደም እያልሽ የአስጎብኝውን አረፍተ ነገር ልትጨርሽለት አትሞክሪ።
ሉላና አብርሸ ጋሸ ቆምጫባውን ሳታገኞቸው ለምን ቀራችሁ
Era Lula 🍑🍑🍑🍑wow
እናመሰግናለን
እብናት ከተማ