It is so Natural and very rich off natural resources, the hot fountain, the plants within the odor, wow what an amazing nature... I have such experience in around Latin America and New Zealand, Hopefully will visit and Hike the Mountain on my next visit. Thanks guys you did great job !!! I am so jealous what you guys are enjoying while you are doing your job. May God Blessed the Virgin Land Ethiopia!!!!
ሀገራችን እኮ ውብ ተፈጥሮ አላት በእውነት ፍቅር አጣን እጂ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይመልስልን
በጣም አሜን🙏
Wow, ohhh my goodness I have to think buck before 25 years! I love Wendo Genet!!!
Let Jesus almighty give us love and one's
አሚን
አሚን
ሰያዉ አተን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ብዙ የማናዉቃቸዉን እያሳያችሁን ነዉ በርቱ እንደ ኢትዮጵያ ምን ታሪከኛ ሃገር አለ ፈጣሪ ጥላቶቿን ያጥፋላት እንጂ💚💛♥
🤣🤣🤣በጣም ደስ ይላል ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ትኑር ለዘላለም 🙏🙏
ወይ አገሬ ይሄ ሁሉ ገነት እያለሽ እኛ ሲኦል እንድትሆኚ ተግተን እየሰራን ነው::
የልጅትን ዉበት ያስተዋለ እስቲ ላይክ። she is so 🥰🥰🥰
የእግዚአብሔር ሰራ እፁብ ድንቅ ነው አቤት ኢትዮጵያዬ እማማ በሁሉም በኩል የታደልሽ ነሽ ። የድንግል ልጅ መድሐኒአለም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለህዝቦቿም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያድለን ፍቅርን ያልብሰን ።
ሀገሬ. ሰላምሺ ይብዛ ተፋጥሮሺ ሲያምር
አላህ ይጠብቅልን. ሰላማችንን ይመልስልን
ቦታው በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ ዳጊቾ አትወፍር ቀንስ ዱብ ዱብ ያስፈልጋል በተረፈ ቁመቱ ረዝሞ ጭንቅላቱ ለማይሰራ ሰገጤ እና ባለበት የተፈጥሮ ችግር ራሱን ለማይቀበል ለማይወድ አንተ ጥሩ ሞዴል ነህ ጎበዝ በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ
እንኳን ሠላም መጣችሁ ቅዳሜ ከሰአት አቅራቢዎች በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም ነው በርቱልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን 🙏🙏🙏💚💛❤
ሀገርማ ነበረን ምን ዋጋ አለው ሀኪም የማይገኝለት በሽታ ዘረኝነት እያለ
ሀኪም እማ አለው ታካሚ የለም እንጅ
ስው መሆን ነው ሀኪሙ።
ልቤን የነካው ኮሜት በጣም😢😢😢
በጣም 😢😢😢
ልክ ብለሻል እህቴ👍👍👍
እውነት ነው ወንድም ወንድሙን የሚገልበት ጊዜ ነው ያለው ሲያሳዝን😂😢😅😊
በሀገራችን የኢትዮጵያን ፈጣሪ ዪጠብቅልን የኢትዮጵያችን ኑሪ።
እንደ እምየ ኢትዮጵያ ያለ በዚህ አለም ከየት አለ ፈጣሪ የመከራችን ሠላም ይመልስልን በአራቱም አቅጣጫ
ወንድም በቅንነት ደምረኝ
አሚን💗🇪🇹💗💕
ብዙ አለ
ሀገራችን እኮ ትለያለች ኢትዮጵያየ 💚💛❤እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
ተፈጥሮን በጣም ስለምወድ በእናንተ በጣም ነው የምቀናው
ተክፍሏችሁ ይህን ውብ ተፈጥሮ ታጣጥሙታላችሁ :: ዋው አገሬ እንዴ ውብ ንች
እኔም የተፈጠሩ አድናቂ ነኝ አላህ ካለ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያሉትነ ምርጥ ተፈጥሩ እንጎመኛለን
አይ ዳጊ ጥምቀት ነህ እኮ መቀመጫዋን ስትደመድማት አሳቅከኝ 😃😃😃 ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ ወደፈለግንበት ለመሄድ ያብቃን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን🙏🙏🙏🙏
It is so Natural and very rich off natural resources, the hot fountain, the plants within the odor, wow what an amazing nature... I have such experience in around Latin America and New Zealand, Hopefully will visit and Hike the Mountain on my next visit.
Thanks guys you did great job !!!
I am so jealous what you guys are enjoying while you are doing your job.
May God Blessed the Virgin Land Ethiopia!!!!
ዉይ የኤትዮጵያ ተፈጥሮ በጣም እኮነዉ ደሥ የሚለዉ ሀገሬ እዴት እደናፈቀችኝ ሠላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤😢😢😢
ደስስስስስስስስስ ስትሉ የኢትዮጲያ ልጆች ኢትዮጲያ ተፈጥሮዋ ዋውውውውውውው ማሻ አላህ እህቴ ልብስ ልበሺ አትውጪ ራቁትሺ
I loved it. It beats the cold winter in USA for sure ! God bless Ethiopia!
ፍትህ በሳውዲ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ክክክክ እንኳን ውጋት ዛር ያስለቅቃል ebs ሁላቹም ትመቻላቹ ምርጦችዬ
ይሄ ልጂ ግን ታድሎ እማያአቀው ቦታ የለም
Wow selam lema Ethiopia Egzabehir hoy amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
የዛሬውስ በጣም አሪፍ ቦታ ነው
በቅንነት ደምረኝ
ፍቅር አጣን እንጅ እማማ ኢትዮጵያ የገነት ሀገር ናት ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት
በፈጣሪ ሲያምር ቦታው
Betam des yilal kezih befit yeserachutim prog betam interesting neber ...minalbat bedigami memtat yemitchilubet huneta kale ....lela mayet yeneberebachihu ejig yemiyasdeniku ke 4 belay fuafuatewoch alu...belela gize tayalachu......yemil emnet alegn
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ
ውዴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰብ አረ በሳቅ ልቤ ፈረጠ በጣም ያሳቀኝ የዳጊ መፈራፈር እና የሉላ ሳል ሁሉቱን በጣም ተጫወቱባቸው ብቻ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤።
ፍትህ በሳዉድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ስያምር እናመሰግናለን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
አሚን
Ameen
ውዶች በቅንነት ደምሩኝ
ውብብ👍💚💛❤️💪😂😂
አሚን አሚን 🇪🇹💗💕🇪🇹
10:23 ዳጊ
10:50 አንቴ
ወንዶገነት እንደስሟ ገነት
ወንድም በቅንነት ደምረኝ
ፍቅር ቢኖረን ከማትም በላይ ነበር የሀገራችን ተፈጥሮ
ውብ አገሬ.ለዘለዓለም ኑሪ.
በትክክል ፍቅር ነውያጣን በውነቱ
We have similar things in Eritrea it’s for medical reasons it’s very good
Beautiful thanks for sharing can’t wait to visit ❤️🇦🇺
ምንየመሰለ ሀገር አለን እኔግን የገረመንኝ ይሄንን ሁሉ ሳላይ መሰደዴ ደሰ የሚል ፕሮግራም
ሥታምሩማሻአላህ
በጣም ደስ ይላል
ዛፎች አተካከል Savannah georgia ይመስላል በጣም ደስ ይላል እዛ ኑሩ ነው እሚለው እግዚአብሔር ሆይ ምድራችንን ስላም አርግልን
እዴት እዳሳቃችሁኝ ዋው እሄማ ለወገብ ህመም መዳኒት ነው
ፍትህ ፍትህ እስኪ ለሳውድ አረቢያ እስረኞች ድምፅ ሁኗቸው ኢቢኤስ በፈጠራችሁ
አገራችን ዉብ ተፈጥሮ አላት
Yene wude hager enkuwan bedena metachiu ❤❤❤
ውይ ዳጊዬ ጥሩ ጓደኞች አሉህ
አይ ሀገራችን ፍቅር ሰላም አንድነት ብቻ ጎደን እንጅ ሁሉ ተሰጥቶን ነበር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን
Envy as always… 😌… love it! ThAnks guys!
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ደስ ሚል ቦታ ነው
ውይኔ ደስ ስትሉ ቅቅቅቅቅ ዋውው
Wowwww bexamikonwe yemetamerwe betefexero yetadele wendo gnete yetwelde hgera korabeshalwe😘😘😘
ለ ሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ለሚሰቃዩ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይእህቴ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የስረኛች ነገረ
ወይጉድ ያገርውስጥም ምንም አላደረግን የታገቱት ፍትህ ለታገቱት
ወይጉድ ያገርውስጥም ምንም አላደረግን የታገቱት ፍትህ ለታገቱት
Bagzaber ere bagazaber😂😂😂😂
You guys are all funny.
Love you❤❤❤❤
ዋውውውውው ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ወይኔ ሲያምር ቦታዉ❤❤❤❤❤
ውይ ተፈጥሮው ደስሲል
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Ethopia so beautiful country
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😢ኢቢኤሶቺ መተዛዘብነው እደትፍትህ አትሉም ሳይነጋ አይቀርም ከሀገር መግባታቸው አይቀርም ገቡ ብላችህ ብዘግቡ መተዛዘብነው ፍትህህህህህህህህህ ግን ፍትህ አንልም እምትሉት ሚዳወች የሳቸው እጣፈታ ይድረስባችህ😥😥
አምቦ በጣም ያምራል
😂😂😂😂ኧረ ሉላ በልጆችሽ አላለም አይ ዳጊ ወይኔ እኔ ይሄን ባገኝ በምን እድል እመሜን እማውቀው እኔ ነኝ
የዛሬው ፓ ምርጥ ነው።
ከእኛም አንድ የሽቶ ባህርዛፍ አለ በጣም ነው ሽተው የሚያምረው በጣም ነበር የሚገርመኝ ከማንኛውም ባህርዛፍ ቅጠሉም ለየት ይላል እና ለመድሀኒት ይሆናል ለካም ሆ
SUBHANALHA 😍
ወይ ሉሌ በሣቅገደልከኝ ማሪያምን ዬምሬነው አልክ ዳጊ ጉድአፈላ
እኔ በህንጻ ታፍኔ ልሞት ነው🙈 ኧረ ሀገሬ ጥሪኝ🇪🇹
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ስላምለእምየሀገራችን ይህንዘረኝነትአሏህያጥፋል ምንድንነዉ የሀገሬልጆች አልገባኝም!???ጨቃየሚመርጉት!የትሀገርነዉ!?ሲምር
ሉላየየ❤❤❤❤❤ ኣቺ ለማየት ናው የመጣሁት❤❤🎉🎉
ዊዉ ሀገራቺነን ሰላም አዲርግልን
አቤት ሀገር ገናምኖያልተነካ እኮ ነዉ ሰዉ አጣች ላለም ምተርፍ አገር ነበረች ቅድስትሀገር አቤት ተመስገን ኢትዪጵያዊ መሆን
ዳጊ😂ተው እሱላይ አታድርግ እያለችው😂😂 ወላህ ደስ ስትሉ
ለመዳም ቅመሞችነበርእሜሆነው እርይህ ውግቤእደትእድድርቀ
wowww
ሠላም ለእምየ 🇪🇹
እኔ በቱሪስቶች አይን ይመቸኛል 👈
እናንተስ 💚💜💗👍👍📷📹
ውዴ በቅንነትም ደምሩኝ
waw btam new yemiyamirew'demo asakachugn
አረ ወዶቼ ለአበቴ የቢርድ መዳንህት ፈለጌ አጣሁ የረቢ አግዝልኝ እስቴ የምተቁት ንገርኚ በአለህ እኔ የለሁት የመዳም ኮሽነነው ግን የአበቴ ኩፊ መስመት አሊፈልግም. ዱአደርጉሊኝ ውዶቼ😢😢😢😢😢 ከፊቶኛሀል
Yenfkeng ye hagre shita
Enat Agere🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I like naturelle
Way agare saw atash enjih liyu iko nesh
ማሻአላህ ሲያምር ሂጂ ሂጂ አለኝ
😁
የምር በቃ እዚህ ሂደን ኢንጆይ እናድርግ እስኪ ማን ነው እኔ ጋ መሄድ የሚፈልግ በተለይ የወገቧ ተመችታኛለች 😂
የትነዉቦታዉሲምር እምየሀገሪስላምሺንአሏህይመልስዉያረብ
ከ ሐዋሳ 15km በግምት
Wow 👌👌
Debub Yetepta ager minu tewrto menu yekiral welu neger webbbbbbbb❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Eyesus Geta newu
እደተመኛት ዳጊ አገኛት
Wowo
ወይ ዳጊ ቶንኮሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የሚገርምነውበርቱእኔ ኢቶጲያለይመሆኑንእራሱማመንከብዶኛል
WaWaw.Hagerchininimi.Selsaychewni.Dese.belonali
ዳጊና ሉላ ድምቀት ናችሁ
Please, please can you drop the Adresse??
ገንት በምድር🙏🏿💙✌🏿
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል
Subscribe
TH-cam: th-cam.com/channels/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA.html
አይ ዳጊ ገላዬን አልታጠብም ብሎ የሚሮጥ ህፃን መሰለኝ ሲሮጥ😅😅😅
ውዴ ደምሪኝ
@@rimmomer እሺ❤
አመሠግናለሁ ውዴ
ክክክክክክ
አብረሀም እና ሉላ ሰራቹለት ለዳጊ የስራህን ነው ዳጊ ሲሮጥ😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ የት የ ት ነው
የት አገር ነው ኢትዮጵያ ንገሩኝ
ቅዳሜ ከስዓት ደናናችሁ
ውዴ በቅንነት