ደብረ ማርቆስን እናስተዋዉቃችሁ ክፍል(አንድ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @selamgebremedin1666
    @selamgebremedin1666 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚልና እሰከዛሬ የማላቀውን ያገሬን የደብረማርቆስ ታሪክ ስላሰማሽኝ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +5

    ደብረ ማርቆስ ደስ የምትል ከተማ ነች እግዚአብሔር ቢፈቅድ አያታለሁ ውብ ልጅ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 4 ปีที่แล้ว +7

    ዉቧ ሰላማዊቷ ምርታማዋ የፍቅር ሃገር ደብረ ማርቆስ የጥንት የጥዋቷ

  • @tsionsiyum1629
    @tsionsiyum1629 4 ปีที่แล้ว +10

    ማለፊያ ትውውቅ በቆንጆ ልጅ ::ለይኩን የከተማችን ብሌን ተባረክ:: እድሜና ጤና ሰጥቶህ የከተማችንን ትንሳኤ ለማስቃኝት ያብቃህ::

  • @birhnuabate9251
    @birhnuabate9251 4 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሰው እድህ እሚጠቅም ነገር አቅራቢ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ይመችሽ

  • @fitsumtessema4283
    @fitsumtessema4283 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀገሬ ማርቆስ❤️❤️🙏🇪🇹

  • @slumsbusters
    @slumsbusters ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ከረጅም አመት በኃላ የትውልድ ሀገሬን ስላስጎበኘሽኝ

  • @themind-2085
    @themind-2085 2 ปีที่แล้ว

    Wow. ግሩም ነው። ከተማዋ የሚገባትን ያህል አላደገችም። እንደ ጥንታዊነቷ በብዙ ክፍለ ከተሞች የተዋቀረች ትልቅ ከተማ መሆን ነበረባት። አሁንም በሰፊ ኢንቨስትመንት ከተማዋን ማሳደግ ይገባል።
    ❤ፋብሪካዎች
    ❤የአውሮፕላን ማረፊያ
    ❤ግዙፍ ስታዲየም
    ❤ግዙፍ ሆቴል እና ቱሪዝም መዳረሻ
    ሌላም ሌላም በጎ ሁሉ ይገባታል።
    "ደብረ ማርቆስ የሀገር ቅዱስ"

  • @abityyersawu9769
    @abityyersawu9769 4 ปีที่แล้ว +5

    ከጎደለን ነገር የተሰጠን ይበልጣል እናመሰግናለን ለይኩን !!

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    ደ ማርቆስ ሐገሬ ካንች ሌላ መኖር እንኳ አልፈልግም

  • @dannymagna792
    @dannymagna792 4 ปีที่แล้ว +4

    በውብ ልጅ ውብ ታሪክ ውብ ሃገር ግምጃቤት ኪዳነምህረት እናቴ ፍቃድሽ ሆኖ መጥቼ ባይሽ ደስ ይለኛል አይቀርም እድሜ ይስጠን ብቻ
    ብዙ ያልተነገራላት ግዙፍ የምታምር ከተማ እንደሆነች ተረድቻለሁ

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 4 ปีที่แล้ว +3

    መንቆረር የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ሀገሬ አምሮብሻል ሁሌም በልቤ ውስጥ አለሽ ትናፍቂኛለሽ

  • @khadijah7003
    @khadijah7003 2 ปีที่แล้ว +2

    ደብረ ማርቆስ በጣም የምወዳት አገር ናት ብዙምርጥ ትዝታወች አሉኝ ያለፈ ላይፍ ቢደገም የማርቆስ ላይፌን ነበር የምደግመው አብማ ምርጥ ሰፈር

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      የደብረ ማርቆስ ልጅ ነሽ እንዴ ማር ?

  • @onelove2817
    @onelove2817 3 ปีที่แล้ว +5

    Amhara media corporation should hire this beautiful lady for the main evening newscast. Good job.

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ አቀራረብ እንደመልክሽ ቆንጆ ነው አቀራረብሽ ሙዚቃዉ አመራረጡ ከላይ የሚያሳየንን የካሜራ እይታ ብቻ ሁሉ ደስ ሲል

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +4

    ሃገሬ ጎጃም ድመቂልኝ !!!🙏💚💛❤

  • @AbebuWaltengus
    @AbebuWaltengus 4 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ❤

  • @tsedaymengistu7794
    @tsedaymengistu7794 4 ปีที่แล้ว +3

    ያደኩብሽ አብማ ማርያም ደጅሽ መጥቼ ለማመስገን አብቂኝ🙏

  • @yebetemuya3117
    @yebetemuya3117 4 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ ሀገር ናት ግን ሰው ስማበለው ነው, ሀሜተኛ ባላረግሽው ነገር ሲወንጀል አንዱ ምቀኛ ተነስቶ ካወራብሽ ድፍን ከተማው ባላየው ነገር ሰው ሲያመነዥክ ነው የሚውለው, ታዲያ አዛ የተወለድን በዚ መክንያት ሰው ሀገር ሂደን ቤታችንን ገነባን, ሰው እሄን መጥፎ ባህሪውን መቀየር አለበት, አስተምሯቸው ሰው የራሡን ኑሮ ብቻ መኖር መልመድ አለበት, የምን አዲስ አበባ, የምን ውጭ የተወለድንበትን ከተማ ፓሪስ ባረግናት ነበር

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 4 ปีที่แล้ว +3

      በሁሉም ሀገር ነው ይሄ ባህሪ የሀበሻ ሁሉ ነው። በሰው ወሬ ነው ስደትን የምንገፈግፈው 😭😭

    • @tsedaymengistu7794
      @tsedaymengistu7794 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ስላላደግን ነው ይሄ ነገር የበዛው

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 5 หลายเดือนก่อน

      👍በጣም ሁሉም ኢቶቢያዊ እዲህ ነው ማር እኔም ያደግሁት ኦሮሚያ ክልል ነው በአብዘሀኝ በጥርጣሬ የሚያምን መተተኛ ናቸው ወደ ደቡብም ወደ ትግራይም ሂጃለሁ ሁሉም ቦታ ነው ሀበሻ ሲባል ምቀኛ ነው

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 27 วันที่ผ่านมา

      ሃሜት የሁሉም ሃበሻ ባህሪ ሆንዋል ሁሉም እዚህ አዲስ አበባም ያዉ ነው አረ ኢትዮጵያ ሁሉም እንደዚህ ነው

  • @fayza703
    @fayza703 ปีที่แล้ว

    ዋው ይሄን ሁሉ አላውቅም ነበር ዛሬ አየሁት እናመሰግናለን ንግስቱዋ❤❤❤

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 4 ปีที่แล้ว +3

    They call it Markos ,We call it Home , Debre Markos ,the best Home I am entitled to . I hope , I will see you ,again in God's time and willingness. Abune sefer lij .

  • @mohammedadamashi7992
    @mohammedadamashi7992 ปีที่แล้ว +1

    Oh God, save Ethiopia and its people, my paradise and my family

  • @imme2644
    @imme2644 4 ปีที่แล้ว +4

    Ageraaaaa Markose💗💗💗

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you 🙏

  • @afeworkgebeyehu2169
    @afeworkgebeyehu2169 2 ปีที่แล้ว

    Thanks yegnam kuratachn nat yebahi dar ehit

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ቆንጆ ተባርኪ ።

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    ዉብቷ ሀገሬ ከፍ በይልኝ 💙💙💙

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺ ::

  • @የፂዮንልጅ
    @የፂዮንልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ

  • @birkebrke1947
    @birkebrke1947 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ክፉ አይንካሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @haymanotedejane4413
    @haymanotedejane4413 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ላይኩን በርታ

  • @yohanneschanylew9980
    @yohanneschanylew9980 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 27 วันที่ผ่านมา

    7:44 የንጉሥ ተክለሐይማኖት ካባ ሲያምር ሰማያዊ በወርቅ

  • @ajanawyizengaw8422
    @ajanawyizengaw8422 4 ปีที่แล้ว +4

    በርችልን አንበሲት

  • @tajebeabebe6997
    @tajebeabebe6997 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ቅዱስ ደ/ማርቆስ

  • @abyssiniasmile2133
    @abyssiniasmile2133 2 ปีที่แล้ว +2

    I wonder why we are not the richest nation Our home land has a lot of wonder, comfortable weather conditions
    It’s very nice city debremarkose!

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว

    ደብረማርቆስን ሰለ አስተዋወቅሽን እናመሰግናለን

  • @libbelu6566
    @libbelu6566 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ደብረ ማርቆስ ከ 23 አመት በሁአላ በቪድዬ ስላየዋት ደስ ብሎኛል የአብማይቱ ማርያም ከረዳችኝ ሀገሬን ለልጅ ለማሳየት 4 ወር ብቻ ነው የቀረኝ

  • @birkebrke1947
    @birkebrke1947 ปีที่แล้ว

    የኔዋ ማርቆሥ

  • @habtshl.g
    @habtshl.g 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww agere 💚💚💚💚💗💗💗💗💗💛💛💛💜💜💜💜

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @SelemonGietnet
    @SelemonGietnet 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @jeyrusalemwondemu2112
    @jeyrusalemwondemu2112 5 หลายเดือนก่อน

    my love

  • @የማርያምነኝየማርያም-ሠ9ከ
    @የማርያምነኝየማርያም-ሠ9ከ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ የረሳሽው ሰፈር አለ እሱም እንድማጣ እየሱስ ወይም ውሰታ የሚባል ነው

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 ปีที่แล้ว +5

    I always wonder why we hear a lot about Gonder and Wello but not as much about Gojam?

    • @mimiabyssinia3409
      @mimiabyssinia3409 ปีที่แล้ว

      I think we have to promote for ourselves

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 ปีที่แล้ว

      Their is no fairness bro
      Afe yalew yagebashi kebit yalew nw negeru 😐

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 ปีที่แล้ว +2

    ግምጃቤት ኪዳነምህረት በ 15ኛው ክፍለ ዘመን የተመሰረተችወ የሚለው ማስተካከያ ይደረግበት እና በአፄ ገብረመስቀል ዘመነ መንግስት የሚለው ይጨመርበት

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @ኪራA
    @ኪራA 4 ปีที่แล้ว +1

    ወው አገሬ ማርቆስን ስላስጎበኛችሁን በጣም አመሰግናለሁ ገሊላ፣ ላይኩን፣ ወርቁ ምስጋናየ ይድረሳችሁ
    በቅርብ በአካል እንደማይሽ ተስፋ አለኝ የኔዋ ዴንማርክ
    የኔዋ አየሯ ብቻ ይበቃል በዛ ላይ ትርፍርፍ ያለው በረከቷ በ 20 ብር እንቧይ መስየ ነበር የምውለው

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA 2 ปีที่แล้ว +2

    6:40 530 E.C is 6th century not 15th . except that well done, Gelila 👌

  • @bekalumolla9173
    @bekalumolla9173 2 ปีที่แล้ว +1

    Best explanation with beautiful girl

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @yeethiolij
    @yeethiolij 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. Very informative!

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 ปีที่แล้ว

    Wow l like

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ልጅ

  • @chalachewbinalifew1267
    @chalachewbinalifew1267 10 หลายเดือนก่อน

    👏

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 27 วันที่ผ่านมา

    ገሊላ ብዙአለም ትደንቂያለሽ አቀራረብሽ

  • @tegegnetegegne7305
    @tegegnetegegne7305 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እናመሠግናለን

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 4 ปีที่แล้ว +1

    ለይኩን በጣም ምርጥ ስራ

  • @ayalew1265
    @ayalew1265 ปีที่แล้ว

    የበፊቱ ስማቸውየሰፈር ስም ያማይጠራው የማይጠቀሙት አጋንት or ዳቢሎስ ያለበት ሰውነው አንገቱ በሰይፍ ይቆረጥ ይድፋው

  • @tsionsiyum1629
    @tsionsiyum1629 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለሙስሊም ወገኖቻችን እና ስለማህበረሰቡ የሀይማኖትና የብሄር ልዩነት ሳይገድበው ሁሉን እንደራሱ የማስተናገድ ባህል በክፍል ሁለት ማካተት ትችላለህ ለይኩንሻ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህታችን እስኪ የደብረ ማርቆስ ልጅ ከሆንሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @messeledesalegn3080
    @messeledesalegn3080 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye Debire Markos astedadarewe chin salamesegin alalifim bertu ye Industry,Tourism commercial center enditihon sileserachihu.

  • @አገሬጎጃምባህርዳርአገሬጎ
    @አገሬጎጃምባህርዳርአገሬጎ 4 ปีที่แล้ว +4

    እናታለም ጎጃም

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ጎጃም

  • @alemalem2973
    @alemalem2973 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር በርች

  • @ኪራA-f1e
    @ኪራA-f1e 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለት ልቀቁ እባካችሁ አገሬ ናፍቃኛለች

  • @moseb_tube
    @moseb_tube 2 ปีที่แล้ว

    berchi berchi

  • @solomon2242
    @solomon2242 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን እህታችን

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 2 ปีที่แล้ว

    Where is video part two?

  • @mimiabyssinia3409
    @mimiabyssinia3409 ปีที่แล้ว

    Lijetua yelebesechew ye mejemeriya tikur kemis yamral: 0:39-0:55 , kale order aregalehu

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 ปีที่แล้ว

    የቅድም አያቴን ከተማ ስላሳያቹህን የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ!! በዚህ አጋጣሚ የባህር ዳር የባህል ቅርስ ጥበቃን ምክር አዘል የሆነ ምክር ብትሰጥሉኝ! ቱሪስቶች ሲመጡ ሆነ ሲጎበኙ ከሀገር ውስጥም ይሁን ውጪ ለምድነው የቀድሞ የነገስታቱ አልባሳት አስጎብኙም ይሁን ጎብኚውም እቃው ለጎብኚዋች ሲታይ አስጎብኚዋች ጎንት ለብሰው ነው እቃውን መያዝ ያለባቸው!! በተለይ የድሮ በቅርስ የተያዙ መፅሀፍት!! ፈረንጅ ሀገር በአሜሪካም ሆነ በኢሮፕ ጋዜጠኞቹም ይሁኑ አስጎብኚዋች ጎንት አድርገው ነው መፅሀፉን ለመግለፅም ይሁን ለመንካት የሚችሉት!! አንዳንድ ቦታማ መንካት በራሱ ፈፅሞ የተከለከለ ነው!! እስቲ እናንተ እራሳቹህ የዚህ ሚዲያ ባለሟያዋች ህብረተሰቡ ይሄንን ግንዛቤ እንዲያግኝ አድርጉት!! ቅርሶችን በእጅ መንካት መርዝ ነው የቃዎችን እድሜ ቶሎ ያጠፋዋል እና ለሚመለከተው ክፍል አሳስቡልኝ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @getanehf4019
    @getanehf4019 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የግምጃ ቤትን በ6ኛው ከ/ዘመን በ530ዓ/ም ብላችሁ አርሙት ።

  • @muluken6920
    @muluken6920 4 ปีที่แล้ว +2

    ግምጃ ቤት ኪዳነ ምህረት በ አምስተኛው ክፍለ ዘመን ነው የተመሰረተችው አንች ስታነቢ በ አስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን ብለሽ ነው ታረሚ

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 3 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @KashuneAhmed
    @KashuneAhmed 7 หลายเดือนก่อน

    21/07/2016

  • @danibelete7540
    @danibelete7540 4 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 💛💛 💛💛 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🕊 ሰላም ያገሬ ልጆች🕊

  • @janacell6165
    @janacell6165 2 ปีที่แล้ว

    Wawe dese imle lmwke eflge newnebere btame mastewawke albachu

  • @lovepeace267
    @lovepeace267 ปีที่แล้ว

    በ5ኛው ነው ወይስ በ15ኛው ነው? ኪዳነ ምህረት

  • @abdoabakar3261
    @abdoabakar3261 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍💖🌹🇦🇴

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful girl.

  • @babientertainment1905
    @babientertainment1905 4 หลายเดือนก่อน

    bertu

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ታድለሽ

  • @desalegnbelachew2674
    @desalegnbelachew2674 4 ปีที่แล้ว

    mulugojam yichi nat ende sings by ephrem

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 3 ปีที่แล้ว

    አማላይ ነሽ ውብ ፍቅር ታስይዣለሽ አንቺ እራሱ ደብረማርቆስን ነው የምትመስይው

  • @geremewdesta4973
    @geremewdesta4973 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ የአንቺ ቁንጅና ትንሽ ረጋ ብለሽ ማብራሪያ ብትሰጭ ጥሩ ነበር አንቺን ለማየት ብቻ ቪዲዮሽን ሁሉ አየዋለሁ

  • @FirewKasahun-cp5cy
    @FirewKasahun-cp5cy 5 หลายเดือนก่อน

    የደንገነት ጎጃም

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 8 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊሞች አይኖሩባትምደ በደብረ ማርቆስ ውስጥ?

  • @YonasBonja-er5py
    @YonasBonja-er5py 8 หลายเดือนก่อน

    Gojjame lmdu new wubet barko new yefeteren

  • @getayebiyaznlgn6927
    @getayebiyaznlgn6927 3 ปีที่แล้ว

    Oh Sorry ከከተማው ልጅት ላይ ያተኮርኩ

  • @mramlove4519
    @mramlove4519 ปีที่แล้ว

    ሀገረባሀ ገርአ ትደ ራደሩ

  • @Eyobina
    @Eyobina 4 ปีที่แล้ว +2

    Oh yeah that's my beloved hometown
    I miss my people

  • @mastewal1123
    @mastewal1123 3 ปีที่แล้ว +1

    subscurib adrgehalehu leyikun

  • @samisociologist1846
    @samisociologist1846 2 ปีที่แล้ว

    dese bemile akerarebe newe

  • @abebechabe605
    @abebechabe605 2 ปีที่แล้ว

    wrk wddddd brech

  • @amentube5119
    @amentube5119 4 ปีที่แล้ว

    Lekun Jegna Eko Neh
    Bertw Ayezwn

  • @marakeethiopia2823
    @marakeethiopia2823 4 ปีที่แล้ว

    ግምጃ ቤት ስፈሪ

  • @missganawdessie2806
    @missganawdessie2806 4 ปีที่แล้ว

    ቀቢ ፏፏቴ

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 ปีที่แล้ว

    ዉበትሽ ሞልቶ ይፈሳል