ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎታላቅ ኢትዮጵያዊ !
እድሜና ጤና እመኛለሁ🙏 ተመስገን ጠንካራ ፈጣሪ ይመስገን!!! እናመሰግናለን🙏
ይገርማል የማስታወስ ብቃታቸው በመቶ ዓመት
ድንቅ ታላቅ የተግባር ሠው ናቸው ፤ ውብ የታሪክ ምስክር ።
@@zenebewola ነብዩ መሀመድ የሠላም ሠው ናቸዉ ስትል ነው የበቃኸኝ ጅሎ
እዉነት ነዉ..በዚህ መቶ በተጠጋ እድሜያቸዉ ብዙ አይተዋል አዉቀዋል ::
የማዋሃድ ትልማቸው እንኳንም አልተሳካ!😂😂😂 ይገርማል! በቀላሉ ፈጣሪ የፈጠረውን ብዝሃነት ወደ አንድ ውህድ 'ኢትዮጵያዊ' የመፍጠር ምኞት .....ቲዎሪ ሳይሆን በግዜው በሰው አዕምሮ ታስቦ የነበረ ፡በተወሰነ ደረጃም የተተገበረ አስተሳሰብ ነበር። ለማንኛውም ረጅም ዕድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ያድልዎት🙏
His interview with sheger FM was amazing!
sound system background is not good
እናመሰግናለን ።
እኔ በደጃዝማች በጣም ጥልቅ ቅሬታ አለኝ1_ ንጉሱን በፍጹምማዊ መንፈስ ነው የሚመለከቱት ማለቴ ንጉሱ ሁሌም ትክክል ናቸው ባይ ናቸው2_ ሁሌ የሳቸው ትውልድ ትክክል ነው ባይ ናቸው3_ገርማሜ ንዋይ እና ወርቅነህ ገበየሁን በተመለከተ ማለትም የታህሳስ ግርግር ላይ በፍጹም ከብዙ ፀሀፍት የተለየ ሀሳብ ያለው መቼት ነው ያላቸው። በተለይ ገርማሜን ቅርቤ ነው ይላሉ በዛው ልክ ይተቻሉ።4_የንጉሡ ዘመንን ሮዝ በሮዝ ያረጉታል።ከነ ሙሉ ክብራቸው በሰላም በጤና ከዚም በላይ እንዲኖሩ እመኛለሁ ግን በፍጹም በሃሳባቸው አልስማማም እውነት ነው ብዬም አልቀበልም የሳቸው ኢትዮጵያ ምናብ ሙሉበሙሉ የራሶች የአፄዎች ምናብ የታጠረ ነው።
ውይይይይይይይይ እንዳልክዬ ታድለህ ። ቅናት ብቻ ተረፈኝ
what a beautiful story ! Please work on the sound Qualiy. 🙏
❤❤❤
❤
እንዴት ነው ስልጣናቸውን ተገደው ነው የለቀቁት እንጅ እራሳቸው ፈልገው የለቀቁ አያስመስሉ እንጂ።እንኳን ለወታደሩ ለገዛ ልጁ አለቅም ብለው አይደል እንዴ ተዋርዶ የለቀቀው
@@ኑሩሰይድ-ገ7ዘ ባክህ አንብብ..ቀኃሥ ደርግን ገና ሲመሠረት መበተን እና ማሠር ይችሉ ነበር: ግን በማመንታታቸዉ እንሠራቸዉ ያሉትንም ተው እያሉ ከልክለው መጨረሻ ሊያወርዷቸዉ ቻሉ..ያን ለማለት ፈልገው ነዉ..
@Ya-rm4qp ለማን የማይሆን ነገር ይወራል ነው እንዴት ነው ጦሩን ማሰር የሚችሉት ይሄ ሁሉ ሳይመጣ በፊት እኮ ለልጃቸው ስልጣናቸውን እንዲሰጡ ሲለመኑ አሻፈረኝ ሲሉ የነበሩትን ሰውየ ለደርግ ፈቅደው ሰጡ ማለት ያሳፍራል ። ገና ለገና በኃይለስላሴ እጅ በልቻለሁ ብለው በዚህ እድሜ ታሪክ ማዛባት ያሳፍራል ።
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ
ታላቅ ኢትዮጵያዊ !
እድሜና ጤና እመኛለሁ🙏 ተመስገን ጠንካራ ፈጣሪ ይመስገን!!! እናመሰግናለን🙏
ይገርማል የማስታወስ ብቃታቸው በመቶ ዓመት
ድንቅ ታላቅ የተግባር ሠው ናቸው ፤ ውብ የታሪክ ምስክር ።
@@zenebewola ነብዩ መሀመድ የሠላም ሠው ናቸዉ ስትል ነው የበቃኸኝ ጅሎ
እዉነት ነዉ..በዚህ መቶ በተጠጋ እድሜያቸዉ ብዙ አይተዋል አዉቀዋል ::
የማዋሃድ ትልማቸው እንኳንም አልተሳካ!😂😂😂 ይገርማል! በቀላሉ ፈጣሪ የፈጠረውን ብዝሃነት ወደ አንድ ውህድ 'ኢትዮጵያዊ' የመፍጠር ምኞት .....ቲዎሪ ሳይሆን በግዜው በሰው አዕምሮ ታስቦ የነበረ ፡በተወሰነ ደረጃም የተተገበረ አስተሳሰብ ነበር። ለማንኛውም ረጅም ዕድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ያድልዎት🙏
His interview with sheger FM was amazing!
sound system background is not good
እናመሰግናለን ።
እኔ በደጃዝማች በጣም ጥልቅ ቅሬታ አለኝ
1_ ንጉሱን በፍጹምማዊ መንፈስ ነው የሚመለከቱት ማለቴ ንጉሱ ሁሌም ትክክል ናቸው ባይ ናቸው
2_ ሁሌ የሳቸው ትውልድ ትክክል ነው ባይ ናቸው
3_ገርማሜ ንዋይ እና ወርቅነህ ገበየሁን በተመለከተ ማለትም የታህሳስ ግርግር ላይ በፍጹም ከብዙ ፀሀፍት የተለየ ሀሳብ ያለው መቼት ነው ያላቸው። በተለይ ገርማሜን ቅርቤ ነው ይላሉ በዛው ልክ ይተቻሉ።
4_የንጉሡ ዘመንን ሮዝ በሮዝ ያረጉታል።
ከነ ሙሉ ክብራቸው በሰላም በጤና ከዚም በላይ እንዲኖሩ እመኛለሁ ግን በፍጹም በሃሳባቸው አልስማማም እውነት ነው ብዬም አልቀበልም የሳቸው ኢትዮጵያ ምናብ ሙሉበሙሉ የራሶች የአፄዎች ምናብ የታጠረ ነው።