በአዝናኝ ጨዋታ የተሞላ ቆይታ ከገጣሚ ነብይ መኮንን ጋር! ክፍል - 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2024
  • Subscribe Here:-
    / @endalegetamultimedia
    📌Follow us on TikTok!
    www.tiktok.com/@endalegetamul...
    📌Join our Facebook group!
    profile.php?...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/ZagolBookBank1
    t.me/zagolbookbank
    📌Drop an email
    zagolbookbank@gmail.com
    📌Call on:-
    +251900651010 or
    +251976066720
    | nebiy mekonnen | #nebey #professordestamebratu #yetiwlidwirs #ብርጋዴርጄኔራልካሳዬጨመዳ #የጦርሜዳውሎዎችሲቃ #brigadiergeneralkasayechemeda #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱዎች #ጀብዱ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ግጥም #ደርግ #ያጸደልጅ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረመጽሐፍ #ሻለቃጳውሎስጌታቸው #shalekapaulosgetachew #endalegetakebede #ምርጥየሀበሻጀግኖችኢትዮጵያውያን #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #bebaniya #አለማየሁገላጋይ #alemayehu_gelagay #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehugeda #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizbasitedader #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegayegebremedhin #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegayegebremedhin #zenebewola #aypesize #esatweyabeba #hiwet_teffera #mintiwab #hiwettefera #አለማየሁታደሰ #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #esatweyabeba #መዝናኛ #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #እንቁጣጣሽአይዶል #ቅዳሜከሰአት #ቅዳሜከሰዓት #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜመዝናኛ #ሆኖ_መገኘት #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #addisababa #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #babysitter #history #lost #Donkey #orthodox #church #mezmur #hopemusic #Rophnan #motivation #inspiration #dreams #hopemusicethiopia #hope #inspirationalvideo #teddy #teddyafro #teddyafromusic #InspiringContent #new #film #youth #passion #dream #eshetumelese #shegye #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia #ወንድ ልጅ ቆረጠ #teddyafro ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024, #NBCእሁድ #kidamiekeseat #kidamie_keseat #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #comedian #ethiocomedian #comedianeshetu #donkeytube #lovestory #ethiopia #comedianeshetu #donkeytube #lovestory #clinic #hospital #adwa #breakingnews #standupcomedy #funyvideo #ethiopiacomedy #semerebariaw #enkutatashidol #ethiopiareads #እንዳለጌታከበደ #endalegetakebede #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #ethiopia #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #zagolbookbank #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #nbcethiopia #nbc #booktok #negeremetsahift #bookbank #fanatelevision #nahootv #kanatv #kanadrama #kanatelevision #ebstvworldwide #jtvethiopia #ltvethiopia #enntv #newethiopianmusic #newethiopianmovie #hopemusicethiopia #gurshatube #officialteddyafro #esat_tv #addisneger #helenbedilutube #newamharicdrama #trendingshorts #yonimagna #meleketdrama #habeshamovies #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopiannews #minlitazez #ethiopiandrama #ethiopianmovie #newvideo #newethiopianmovie #አስቂኝኮሜዲ #አዲስ_ድራማ #አዲስፊልም #የዚህሳምንትየተለቀቀፊልም #ethiopianbestfilm #writer #writing #writingtok #amharic #book #booktube #nbcቅዳሜ #nbcእሁድ #ዘነበወላ #chubaw #artstv #bestethiopianmovie #ethiopianmovie #amharicmovie #amharicalphabet #newmovie #ethiopiandrama #newethiopianfilm #new #africanmusic #ethiopiannewmovie2024 #2024shorts #movies #amhariclatestmovies #ethiopianmovie2024 #film #amharicmotivation #amharicnews #amharictutorial #amharictv #latestmovies #latest #latestnews #ethiopianmovietrailer #ለበቀልሙሉፊልም #ፍቅርየታለሽ #አዲስአማርኛ #habeshatiktok #habeshabeuty #habesha #አማርኛ #አማርኛ_ፊልም #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #amharicmovie2024 #newmovie2023 #newmovie2024

ความคิดเห็น • 32

  • @FisshaMeaza
    @FisshaMeaza 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንድሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጋሽ ነብይን በጣፋጭ ጨዋታዎቹ ስላስቃኘህን

  • @Delight-74
    @Delight-74 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ሳያመልጠን በምስል ቀረፅክልን። ጋሽ ነብይ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @haimanotdaniel2101
    @haimanotdaniel2101 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳለ እግዚአብሔር ያክብርህ ጋሽ ነብይን በማቅረብህ:: ድንቅ ሰው ነበር:: ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን:: ከፊላዴልፊያ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት አይነት ስጦታ ነው እድሜና እና ጤና እመኛለሁ🙏ዋውው አይ መሬት ያለሰው

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g 6 วันที่ผ่านมา +2

    gashe nebiy mecoonen nebs yimarilin

  • @Aresama987
    @Aresama987 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳለ ቻናል ስለክፈትክ ደስ ብሎኛል

  • @ezanamesfin4226
    @ezanamesfin4226 3 หลายเดือนก่อน +3

    Very engaging conversation. Thank you both. Keep it up Dr Endalegeta

  • @tihtinaTesfaye
    @tihtinaTesfaye 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጋሽ ነቢይ ጨዋታ እኮ ሽይጠገብም

  • @hailetekle5266
    @hailetekle5266 3 หลายเดือนก่อน +2

    endalegeta kebede best best

  • @zeniyohannes
    @zeniyohannes 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤Thank you

  • @fegegta56
    @fegegta56 8 วันที่ผ่านมา +3

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @solomonketema4152
    @solomonketema4152 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks,❤

  • @yeabserabelete5751
    @yeabserabelete5751 หลายเดือนก่อน +10

    ንዳለጌታ እኔ ካንተ እውቂ አይደhuም የአንተም የነብይ አድናቂ ነኝ ነገም ሌላ ቀን ነው ቁ 2 ቀድመን ለምን አንገዛውም 2ሺ ስዉ መጸሀፍ አንባቢ 600 ብር ቢያዋጣ 1.2ይሆናል መጸሀፉ ከታትመ በሃላ ቀድመው ለገዙት ቢበተን ብዬ ነው ይሄን ተሞክሮ የስማሁት የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ሊስራ

    • @exodus134
      @exodus134 12 วันที่ผ่านมา

      Oyoyoy reading this comment today! 😭

  • @user-ub8no3xc4d
    @user-ub8no3xc4d 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጉራጌ
    በአፈር ፎር ያነሁ ሰብ ይባላል

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 13 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ
    26/10/2016

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሽ ነብይ ከጤና ጋ በእድሜ ኑርልን።በስራዎችህ ሁሌም እደመማለሁ።ሁሌም አከብርሀለሁ።እንዳለጌታ ሁሌም፡ኑርልን

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ውይይት ነው፤ አዝናኝም አስተማሪም።
    እኛ አካባቢ ከድሮ ጀምሮ ይኸው ተረት አለ። እንዲህ እየተባለ ይተረካል፦
    አመፀኛ ፈረስ ላይ ቁጭ ያለ ሰውዬ በሰዎቹ ፊት ሲያልፍ ፈረሱ እየዘለለ ያስቸግረዋል። ሰዎቹም ጋላቢው ወድቆ ይጎዳል ከሚል ዕሳቤ በመነሳት "ልጓሙን ያዘው!" እያሉት ነበር። ፈረሰኛው ግን በልጓሙ አልሆን ሲለው የፈረሱን ጋማ ይዞ ነበርና "አይ መሬት ያለ ሰው፤ ጋማውን ይዤው ያላቆምኩት ፈረስ እንዴት በልጓም ልቻለው!" አለ ይባላል። ታዲያ የዚህ ተረት ባለቤት?

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጋሽ ነብይ ታላቅ ሰዉ እኮ ነበር!!😢😢😢

  • @FidelBooks
    @FidelBooks 8 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጋሼ!

  • @MikeTeshome-ez1ue
    @MikeTeshome-ez1ue 2 หลายเดือนก่อน

    Ownet dr

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ መሬት ያለ ሰው ... የሚል ሀገርኛ ብሂል አለ ...
    18:00
    አይ መሬት ያለ ሰው ... ነብይ ለንባብ አበቃው ነው? ወይስ ፈጠረው?

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 29 วันที่ผ่านมา +1

    አይ መሬት ያለ ሰው ሲባል የኖረ ነው ነበዬ በሬዲዬ አውራው እንጂ የጉራጌ ተረት ነው ሰውም የሚጠቀመው ለዚሁ ሃሳብ ነው አልተፈጠረም አልተቀየረም ።

  • @user-ch8gw9ri1c
    @user-ch8gw9ri1c 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2 ክፍል 2....

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3tCctEx4ERc/w-d-xo.htmlsi=via68EP-sijNIuvw

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3tCctEx4ERc/w-d-xo.htmlsi=via68EP-sijNIuvw

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3tCctEx4ERc/w-d-xo.htmlsi=via68EP-sijNIuvw

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3tCctEx4ERc/w-d-xo.htmlsi=via68EP-sijNIuvw

  • @user-cg1vw8dc5o
    @user-cg1vw8dc5o 13 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ዶክተር አዳም ረታን አቅርበው። ነገር ግን እንደሌሎቹ ለካክፈህ መተው ሳይሆን አናዝልን እንድናውቀው እንድናደንቀው እርዳን። እሱም በተራ ሆይሆይታ እና ግርግር በስም ብቻ ሳንረዳው እንዳይረፍድ። በተረፈ ለስነፅሁፍ ከፍታ ትጋትህ ክበር

  • @habtamudumerso8075
    @habtamudumerso8075 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳለጌታ እኔ ካንተ እውቂ አይደለም የአንተም የነብይ አድናቂ ነኝ ነገም ሌላ ቀን ነው ቁ 2 ቀድመን ለምን አንገዛውም 2ሺ ስዉ መጸሀፍ አንባቢ 600 ብር ቢያዋጣ 1.2ይሆናል መጸሀፉ ከታትመ በሃላ ቀድመው ለገዙት ቢበተን ብዬ ነው ይሄን ተሞክሮ የስማሁት የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ሊስራ ፉይናንስ ቸገር የፊልም መግቢያ ቀድም ለመሽጥ እየተሞከረ ነው እኔ የምችለውን አደርጋለው አንተም ብትሄድበት i know busy edhonk ግን እንሞክርለት just ሀሳብ ነው እንድሽ ምን ትላለህ?