ብዙዎችን እንባ ያራጨው ታማኙ ውሻ ሚሊየኖች ሊያዩት እየጎረፉ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 9 วันที่ผ่านมา +5

    ውሻን የማይወድ ሰው አይወድም።ይህ የኔ እምነት ነው። የሰው ባህሪ እንደ ሁኔታው ይቀያየራል። የውሻ ታማኝነትና ፍቅር ግን ምን ግዜም ያው ነው። ባለቤት የሌለው ውሻ መንገድ ላይ ሳገኝ ቡችዬ ሳልለው አላልፍም። ውሾቼ ልጆቼ ናቸው። ለጤናቸው ለምግባቸው እጠነቀቃለሁ።ሌትም ቀንም ፣በሙቀት በብርድ ይጠብቁኛል።ወደ ቤታችን የሚመጣውን ሰው ለፀብ ይሁን ለፍቅር ዩኛን ፊት በማየት ይረዳሉ። ጠብቀኝ ያልከው ዘበኛ ይክዳሃል።ውሻ ግን አያደርገውም። የሃገሬ ልጆች ውሻ የማሳደድ ባህሪ እንዲተው ሁሌ እመክራለሁ።

    • @yeabsera-u7e
      @yeabsera-u7e 8 วันที่ผ่านมา +1

      ውሻ ከሰው ልጅ እጅግ በጣም ይለያል!!!እኔ ከውሾቼ ያገኜሁትን ፍቅር በፍፁም ከወንድሞቼ ከእህቶቼ ከጎደኞቼ አላገኜሁም::ከውሾቼ በቀር በዙሪያዬ ያሉት ሁሉ ያለኝን ለመካፈል ብቻ ነው::

    • @habtamunegash2416
      @habtamunegash2416 5 วันที่ผ่านมา

      ቢቆይም ደስ ይላል

    • @natanebruk2559
      @natanebruk2559 46 นาทีที่ผ่านมา

      @@etaferahuamare3408 መጀመሪያ ባምሳልሽ የተፈጠሩ በዙ ህፃናት በየመንገድ ባለቤት አልባ ሆነው የተኙትን ልጆችዬ ብትይ አይሻልም ባለቤት አልባ ውሻ ከምታቆላምጪ።

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 10 วันที่ผ่านมา +17

    ድሬደዋ ላይ አንድ ውሻ አሳዳጊው ሞተው ለቀብር አብሮ ሄዶ እዛው መቃብር ላይ ቀርቶ የሟች ቤተሰብ ምግቡን ለአመታት ሲያመላልሱ ቆይተው እሱም ሞተ ግን በክብር ተቀበረ እንጂ ሐውልት የለውም❤❤❤🙏

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሃቺኮ የውሾችን ልክ ምንነት ያሳየ ድንቅ ውሻ, በድርጊቱ ከሰው በላይ የሆነ ጀግና ውሻ!!!!!

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 10 วันที่ผ่านมา +3

    በዓለም ድንቅ መዝገብ መመዝገብ አለበት!

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 10 วันที่ผ่านมา +5

    Hacheko👌

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሀበሻ ውሻ አይወድም::ቢያሳድግ እንኳን አይንከባከብም::መንገድ ላይ ውሻ ሲያይ በድንጋይ ነው የሚያባርረው::

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 10 วันที่ผ่านมา +2

    አበሻ ውሻ ይወዳል ያልከው መሠረተ ቢስ ንግግር ነው፣ ከአጉል ራስ ወዳድነት የመነጨ። ውሻ የሚለው ቃል ስድብ መሆኑን አታውቅምና ነው?

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 10 วันที่ผ่านมา +2

    የድምጽ ጥራቱን አስተካከለዉ የሚንኮሻኮሽ ነገር አለዉ፡፡

  • @natanebruk2559
    @natanebruk2559 10 วันที่ผ่านมา +4

    የቆየ ዜና ነው ሌላ ዛና ሞክር

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውን ነበር ውሻ ማለት ውሻኮ ታማኝ ነው ብታገኝም ብታጣም የማይክዱ ናቸው ሰውኮ የሚወድህ ሲኖርህ ብቻ ነው ።

  • @zemdieteshomelopiso6024
    @zemdieteshomelopiso6024 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @birukmekonnen3575
    @birukmekonnen3575 10 วันที่ผ่านมา

    Yes

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 5 วันที่ผ่านมา

    ከማይረባ ሰዉ የሳደጉት ውሻ ይሻላል

  • @AsterAster-f6j
    @AsterAster-f6j 9 วันที่ผ่านมา

    Leany, ke 100 seaw 1 wesha yeshalejal.

  • @siltube2735
    @siltube2735 10 วันที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ የኔ ውዶች❤

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢