ሲግመንድ ፍሮይድና ካርል ዩንግ... የሁለቱ ሳይኮሎጂስቶች ልዩነት እና ሃሳቦቻቸው...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @Negus-w8h
    @Negus-w8h 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይተናል... How match respect u have for us... የባለፈው ቪዲዮ ላይ ጠይቄህ ሳትቆይ... Respect ❤️

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 3 หลายเดือนก่อน +7

    ከዛ ደሞ ባታነብ ጥሩ ነው። ብታወራን። ያስታውቃል ስትደግመው የተጻፈ ነገር እንደምታነብ። ያስታውቃል አቅሙ እንዳለህ አታንብብ።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน +2

      @@behailumulugeta5062
      እሺ ጃ ተቀብያለሁ።

    • @An_u81
      @An_u81 3 หลายเดือนก่อน

      Bahi😅

    • @me_212
      @me_212 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Tree_of_Life-108ሰራአትህ አድንቅያለው

    • @me_212
      @me_212 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ምልከታ ነዉ ወንድም ዓለም

    • @YabsraYosef41
      @YabsraYosef41 3 หลายเดือนก่อน

      Beha selaywhe des belogal

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 3 หลายเดือนก่อน +2

    " Great minds discuss ideas" 🤲
    You are one of the "great minds" ዮሲ🌼

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@MastewalAssefaKebede
      Glad you are here... 💜

  • @kurabachewkefyalew1184
    @kurabachewkefyalew1184 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሚል አቀራረብ ነው

  • @user-6688u
    @user-6688u 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @birkuyemata1150
    @birkuyemata1150 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አቀራረብ።

  • @me_212
    @me_212 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ibn rushd ዋይም (averroes).... Ibn sina ዋይም (avicenna)... ሁለቱም ፈላስፎች በጣም ጥልቀት ያለው ምልከታ አላቸው!!!.. ስለነሱ ብትሰራ ብዙ ሰዉ እንደሚወደው እረርግጠኛ ነኝ.

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน +2

      @@me_212 You are right they have beautiful philosophy and teachings...
      I will do something for sure..

    • @me_212
      @me_212 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tree_of_Life-108respect 🙏

  • @Jabel17
    @Jabel17 3 หลายเดือนก่อน

    Hey Josi እባክህን ቶሎ ቶሎ ናልን እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳው አመስግኛለሁ የምወደውን ዩንግን ስላስጎበኘኧኝ😍

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@behailumulugeta5062
      Shadow'ን ቆሌ ያልካትን ወድጃታለሁ... ቃላቱ መኖራቸው የሆነ መረዳት እንደነበረን የሚያሳይ ነገር አለው.....

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ዩንግ በሰፊው ስራልን በርታልን ወዳጅ

  • @hashek9061
    @hashek9061 3 หลายเดือนก่อน

  • @habenkiros6076
    @habenkiros6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    are there Nietzsche books in Amharic Brother?

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@habenkiros6076 I haven't found any yet

  • @temesgenfirewadisu8503
    @temesgenfirewadisu8503 3 หลายเดือนก่อน

    Jo thanks thanks

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 3 หลายเดือนก่อน +1

    What we belief is what we cant Understand. Knowing, Understanding is opposite to knowing. Therefore, when we know we avoide the Possibilitises of a belief. When, we belief means we cant comprehand in knowing. I dont belief, but i know is the right answeer.

    • @anthenehBerhanie
      @anthenehBerhanie 3 หลายเดือนก่อน

      የካርል ጆንግን ልትጎበኝ የመጣች ሴት በህልሟ ስለተመለከተችዉ ቢራቢሮ እየነገረችዉ ባለችበት ወቅት በመስኮት በኩል ቢራቢሮ ሠተት ብሎ ገባ።ይህንን የገድ (omenes) ምልክት አድርጎ ነግሮታል።

    • @anthenehBerhanie
      @anthenehBerhanie 3 หลายเดือนก่อน

      To belief in belifiend is against inquiry and therefor, gems of Knpwledge.

  • @EnokGari
    @EnokGari 3 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesgenalen

  • @dirshayegetachew8628
    @dirshayegetachew8628 3 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ የቴሌግራምህን ቻናል ሊንክ ብታጋራን?! እናም ክብር ይገባሀል የገባህን እና የወደድከውን በትህትና ለማቀበል ስለምታደርገው ጥረት❤❤

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@dirshayegetachew8628
      Tnx man...
      t.me/Fruit_oflife

  • @sisayG-hi3xw
    @sisayG-hi3xw 3 หลายเดือนก่อน

    ጆስ የባለፈውን v ዲዋ እዴት ማግኘት

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ጋዛሊ አንድ ቀን ብታቀር ፈልጋለው

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@mubarakbharadin5159
      እሺ ወዳጄ...💜

  • @TerefeAnteneh-yn8sd
    @TerefeAnteneh-yn8sd 3 หลายเดือนก่อน

    የአብዱላሂን አስተምሮ የተፃፈ ካለ ጠቁመኝ

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@TerefeAnteneh-yn8sd
      ቴሌግራም ቻነሉ ላይ አለልህ...