አንድ መንገድ ስንሰራ አንድ ገብርኤል አለ |የክብር ዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 มี.ค. 2020
  • ተጨማሪ መረጃዎች እና እንግዶችን በተከታዮቹ ሊንኮች እየገባችሁ መመልከት ትችላላችሁ
    / jtveth
    / jtvethiopia4
    / jtv_ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 69

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 ปีที่แล้ว +13

    እኔ በዚህ ሰውዬ መንፈሳዊ ቅናት የምቀናው በሀብቱ ወይም በስኬቱ አይደለም ቅዱስ ገብርኤል ሳሚ አይዞህ እኔ አለሁልህ የሚለው ስለሚመስለኝ ነው ታድለሀል ቅዱስ እግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት 🙏🙏🙏

  • @reahaldemble2659
    @reahaldemble2659 4 ปีที่แล้ว +11

    ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተ የብዙ ድሆችን ጉሮሮ ዘግተህ ነው የምትኖረው
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!

  • @merhawitsegay5929
    @merhawitsegay5929 ปีที่แล้ว

    Egziabiher Regim Edme Ysteh Egziabiher Abzto ybarkh ❤

  • @elfineshwoldmikael3388
    @elfineshwoldmikael3388 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless Dr Samuel with your family.

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 4 ปีที่แล้ว +2

    ሳሚ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow Sami it’s fascinating job well done God bless you and your family

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድማችን
    ቅዱስ ገብርኤል ይጤቢቅ

    • @user-bo2nt6ze1c
      @user-bo2nt6ze1c 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እኛንም ይጠብቀን

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን ዶክተር ሳሙኤል 😘

    • @wuhash2684
      @wuhash2684 4 ปีที่แล้ว

      amen amen amen.

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ሳሙኤለ ታፈሰ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ካንተ ይመሩ እንዲህ ሰርቶ ማለፍ ጀግንነት ነው አለህ ይጨምርልህ

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደምነህ ጆሲ?እስቲ እባክህ ዶር ሳሚን አማልደኝ እስቲ ጠይቅልኝ ፼ አመት ጀርመን ኖርኩ መሮኛል አገሬ ለመምጣት ቤት የለኝም እየኖረ ስለሆነ፡ በምትወደው ገብርኤል ሁለት ክፍል ቤት ስጠኝ ፣በልልኝ ልድፈረው ፣ሌላ አይደለም ቀሪው እድሜዬን አምላኬን አገሬ ላይ እያመሰገንሁ መኖር እፈልጋለሁ እምቢም ይበል ይሳቅ አደራ ከአንተ መልስ እጠብቃለሁ አደራ አትዝጋኝ በቅዱስ ገብርኤል፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 4 ปีที่แล้ว +2

    i am proud of you God bless you

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጉብዝ ስው በሀገር ላይ እዚህ መድርስህ በጣም ደስተኛ ነኝ ተስፍ ነው የስጠህን እውነት ይጨመረልህ አሁንም

  • @Koki1993
    @Koki1993 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg! I love this guy! ❤️❤️❤️

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ይከፍላል !! አድናቆቴ እጅግ ከፍ ያለ ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!

    • @awolnur182
      @awolnur182 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @user-vu1lm1ol4r
    @user-vu1lm1ol4r 4 ปีที่แล้ว +9

    ሳሚ መልካም ሰው ነክ ወንድምክ አፈወርቅ ግን በጌታ ክፋቱ እኔ በ17አመቴ የቀን ሰራ እሰራ ከተፈሪ መኮንን ጉን ያለው አባርትመቶች የተቃጠለውንም የጨርቆስ ሱቅ ጭምር ያኔ በ6ብር በቀን በዛ እድሜዬ 50ኪሎ የሚመዝን ሲሚቶ ነበረ እንደ ወንድ የሚያሰወርደን ወንድሙ አፈወርቅ ጨካኝ ነበረ ወንዶች እያሉ ሴቶቹ ያውርዱ ነበረ የሚለው ፈጣሪ ይመሰገን ብቻ ሁሉም አለፈ ግን ሳሚ ሲመጣ በሰመአም መልካም ንግግሩ ብቻ ጉልበት ይሰጣል እንድንበረታ ይመክረናል ከትንሽ ተነሰቶ እዚህ እንደደረስ ያወራን ነበረ

  • @kalikali5826
    @kalikali5826 2 ปีที่แล้ว +1

    yaltezemerelh negus nh len betam akebrehalewu betam

  • @nikiassefa847
    @nikiassefa847 4 ปีที่แล้ว +2

    thank you, Dr. Samuel Tafesse.

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እድሜና ለመላው ቤተሰብህ ጤና ሰላም አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 ปีที่แล้ว

    Egzihaber edemena tena yesetelegn sew setakeber egzihaber endezi yakeberhal jossiye tebarek

  • @danihiwot15
    @danihiwot15 ปีที่แล้ว

    Adrashawun yesenshayinn lakln weyim yebiro silk kuxrachewn ye sunshine constraction

  • @grouptours4284
    @grouptours4284 4 ปีที่แล้ว +2

    Very brave man Sami

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      የልማት አርበኛ ተምሳሌት ።

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 ปีที่แล้ว +2

    I love this man me and my friends bought a real estate from him, even though it took a little longer but finally we all got our places, unlike other Realestate’s who stole their money and end up in jail we all know who he is. I thank Dr. Samuel.

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 ปีที่แล้ว +2

    Kiduse Geberel. Edemena. Tena abezeto yideteh gash Sameiye

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 4 ปีที่แล้ว

    ሰውን ስታከብረው የበለጠ ለስራው ክብር ፍቅር ይኖረዋል በጣም ጀግና

  • @tilahunteferi8446
    @tilahunteferi8446 ปีที่แล้ว

    Best

  • @Daniel-zm8kf
    @Daniel-zm8kf 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ያለው ማማሩ ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว +1

      ጠንክሮ የሰራ ያምራል ፡
      ስንፍና ያጠቃው ያማርራል ።

  • @ermechoashanicho5342
    @ermechoashanicho5342 4 ปีที่แล้ว +1

    Sami God bless you again & again!!!!😀😀😀

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 ปีที่แล้ว +1

    be ewnt krstnan bheyiwt mnor memrt new egziabher yakoyiln.

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 4 ปีที่แล้ว

    ereee yehe gegena betam temechegn!!

  • @emuyachrnt3720
    @emuyachrnt3720 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye Guraga weboche

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 3 ปีที่แล้ว

    ቸርማኔ ገብርኤል ነው ተመቸኸኝ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 ปีที่แล้ว +3

    jossye lantm endzi new memgelk.

  • @kalkidanashebir1840
    @kalkidanashebir1840 4 ปีที่แล้ว +1

    Eyenorue memote

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 ปีที่แล้ว +1

    የችግር ጊዜ ሚስት ችግር መስላትታያለች ኣሉ

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 2 ปีที่แล้ว

    እኔም መጀመርያመኖርን እመርጣለው

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ሮቢን ሁድ

  • @zelalemwujira1519
    @zelalemwujira1519 4 ปีที่แล้ว +10

    እዚህ የሳውዝ አፍሪካ ገበሬ ኢሊኮፕተር አለው በቃ እውነት ነው ሜንታሊ መለወጥ አለብን ቤተመንግስት ለምን ታደስ የሚል የበዛበት ሀገር ነው።

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ሳሚ አባቴ እስኪ አገሬ መግቢያ አንድ ቤት ልቀቅብኝ።

    • @adwa6513
      @adwa6513 4 ปีที่แล้ว +2

      ስል ቁጥር ይላኩልን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว +1

      ሃያ ዓመት ፀሐይ የሞቅሽበትን (sunshine) ይዘሽ ከች በይ።😂

  • @keradonmediacenter952
    @keradonmediacenter952 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ቤተሰቦቻችን በተጨማሪም የዘጠኝ ቁጥር ትርጉምና ሚስጥራዊ አገላለጽ በተወዳጁ በዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ አገላለጽሊነኩንተጭነውያግኙ፡፡th-cam.com/channels/4QbupZRB4tncZJmneThw.html

  • @neiluguen3449
    @neiluguen3449 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi there 👋
    I need help ?

  • @zelalemwujira1519
    @zelalemwujira1519 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲ አሁን ገና ጥያቄ ጠየከው የአዚቲ ነገር ያቺ ጭምብል ለባሽ።

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 ปีที่แล้ว

    sewu segbgb btekkl.

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +1

    ኘይ ጆሲ አንተ እንግዳ ለምን ትጋብዛለህ በዚሂ ሰአት ቢቀርብህስ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      ሁለት ሰው ርቀታቸውን ጠብቀው ተገናኝተው ቢወያዩ ችግር የለውም ። በሽታው የሚዛመተው ብዙ ሰው አንድ ላይ እጭቅ ብሎ ሲሰበሰብ ነው ።

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ ከዚህ ተሞክሮ ወስደህ ቢሮህን ታንቆጠቁጠዋለህ።

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 ปีที่แล้ว

    ሳሚ የዛሬ 27 ኣመት በፊት ሽማግሌ ኣጃቢ ሆናችሁ የዳራችሁኝ ነበራችሁ የተካ ማረፍ ሰምቼ ኣዝኛለሁ ሌላ ኣንድ ጥያቄ ፡ መጀመርያ የኮንስትራክሽን ፍቃድ እንድታገኝ ሓላፊነት ወስዶ የፈርሞ የሰጠህን ኢንጅነር ለምን ዞር ብለህ ኣላየሐውም ዝርዝሩን ኣንተ ታውቃለህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      ለምን ልብ ታንጠለጥያለሽ ፧ ሚስጥሩን ካወቅሽ እንስማው ።

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n ปีที่แล้ว

    ስጥ ይሰጥሀል በናተ አየው