#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 709

  • @bilalendries7046
    @bilalendries7046 ปีที่แล้ว +6

    ደማችን ጋር ተዋህዶ. ጥሩውን በጥሩነቱ ከማጉላት. ከፀጉር ስንጥቅ እንከን ማጉላት ይቅናናል
    ክብር የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ. የእድገት ፣የብልፅግናን ጎዳናውን ቀደውልን. ነበር
    አሁን ያሉት ይሁን መጭው የአገሬቱ መሬወች ከእሳቸው ብዙ መማር ያስፈልጋል
    ሃይል ሃይል ነው!አገሬቱ የተሰጣት የተፈጥሮ ስጦታ ለሃይል እና ለታዳሺ ሃይል አቅርቦት ለምስራቅ አፍሪካ፣ለስምጥ ሸለቆ አገራት እንኮ. ገና ያልተነካው. የአባታችን. ገበሬው የፋኖስና የጋዝ ብርሃን እያለ ፣ለሁለቱ።አገራት አቅርቦት. ተጠያቂ ነንንን
    ክብርና።ምስጋና ለቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር. ክብር መለስ ዜናዊ!!!

  • @Tewodros-w2c
    @Tewodros-w2c ปีที่แล้ว +8

    He had huge love for farmers and lower stages of society

  • @samientertement4239
    @samientertement4239 5 ปีที่แล้ว +69

    He is hero,even he made few mistakes,but he is brave leader ,Transfer Ethiopia from poverty,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷

    • @chuasmare22
      @chuasmare22 4 ปีที่แล้ว +1

      Fuck u

    • @abebe5153
      @abebe5153 4 ปีที่แล้ว

      Are you out of your fuckn mind????
      He the reason there is a lot of bloodshed in Ethiopia now...banda!

    • @loveerinosinle4067
      @loveerinosinle4067 4 ปีที่แล้ว +2

      You Agame stop he is an animal

    • @space71900
      @space71900 4 ปีที่แล้ว

      @@loveerinosinle4067 you are an animal
      He worked so hard until his last minute for Ethiopia.
      The question is what did you do. Air head DEDEBE amhara

    • @mindatuffamallie7966
      @mindatuffamallie7966 4 ปีที่แล้ว

      The man dare Nile River!

  • @imissyouethiopia9403
    @imissyouethiopia9403 4 ปีที่แล้ว +26

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኢትዮጵያ ጀግና መሪ አባይን የደፈርክ ጥበበኛ መሪ ኡሌም በልባችን አለክ በታሪክ መዘከር ላይ ሰምክ ከፍ ብሎ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል ፈጣሪ ነብሰክን በገነት ያኑርልን መልዬ

  • @tgtigist3440
    @tgtigist3440 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና ነብስህን ይማረዉ ሰዉ ሲባል ምስጋናአ አያቅም ከመጣአ ማንጨብጨ ነዉ ስራዉ

  • @munalove2094
    @munalove2094 4 ปีที่แล้ว +23

    ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ መሌ 💔💔💔💔💔💔 ዉድድድድድድድድድድ💘💘💘💘💘💘💘 ምን ግዜም በ ልባችን ዉስጥ ነክ ምርጥ አባታችን

  • @samsungduos428
    @samsungduos428 8 ปีที่แล้ว +65

    ለኢትዬጵያ የኖረ ለኢትዬጵያም የሞተ አንድና አንድ ጀግና ነብስህን ይማር ሁሌም ስራህ ህያው ሆኖ ይኖራል።
    ጀግና ምን ግዜም ጀግናን ያፈራል ።
    ሰላም ለኢትዬጵያ አገራችን ።

    • @beletetom107
      @beletetom107 4 ปีที่แล้ว

      ለአጋሜ የኖረ ለአጋሜ የሞተ ነው። አብይ ለጋላ የናኖረ ለጋላ የሚሞት ነው። አንድ አማራ ለመቶ ጋላና አጋሜ ይበቃል።

  • @tesgayetewelde4047
    @tesgayetewelde4047 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ንግርህ ሁሉ ኩሩ ።
    ኖርህ ባየነህ ።
    ጀግና ነብስህ በመልካም ትርፍ ።

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 4 ปีที่แล้ว +34

    ታላቁ መሪያችን እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት ። አሜን አሜን አሜን

    • @berhanudagnew4402
      @berhanudagnew4402 4 ปีที่แล้ว +2

      ታላቁ የክፋትና የጥፋት መሪ! የኢትዮጵያ ነቀርሣ!!!

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 4 ปีที่แล้ว +1

      @@berhanudagnew4402 ገልቱ

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 4 ปีที่แล้ว +1

      @jfkgk glhoij እንዳንተ አይነቱን ለማስረዳት ከመሞከር ውሀን መውቀጥ ይሻላል ።

    • @talemm
      @talemm 4 ปีที่แล้ว

      Berhanu Dagnew Deddeb, Bekumh Yemotk!!

    • @talemm
      @talemm 4 ปีที่แล้ว

      jfkgk glhoij ere tew!!! Haku Meles Amara yemibal yelem Yaluten endene Mesfin professor tebyewochen Amara yemibal talak hezb tarik ena quanka endale astemro ena asamno....Tebetatno Yeneberewn Ye Amara zer ena tarik Ke Gonder, Gojjam, Welo endihum Ke Shewa Asebasbo Ande tilek ena tenkara hezb Aderegeleh enji alkefafelehem! Kezih belay Min Yadrgeleh!! Ye Amara hezb Ye Meles tilek wuleta Alebet!!!

  • @ngistiarayetigray4998
    @ngistiarayetigray4998 5 ปีที่แล้ว +10

    ኣዎ የኛ ጅግና ነብስህ በገነት ይኑር ኣሁንም ያንተ ንግግር ሰምተን ተግባር እናውላለን እናመሰግናለን

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ9ጸ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ9ጸ 3 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ጥሩ ሆነ መጥፎ ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ

  • @fekiradismelkie5724
    @fekiradismelkie5724 4 ปีที่แล้ว +24

    የሞተሰው የሚነሳ ቢሆን መነሳት ያለበት ሰው ነው ግን ምን ያደርጋል እግዚአብሔር አይከሰስ ምርጥ ሰው

    • @superawophoe3721
      @superawophoe3721 4 ปีที่แล้ว +1

      Meklan.selgnba.new.laba zerga.gata.new.yansaw.enkuan.mote.ellllllll

  • @yemssrachteffera8237
    @yemssrachteffera8237 8 ปีที่แล้ว +39

    Great personality + great love to his nation and people of Ethiopia + great effort + great leadership + great passion + great knowledge + great capacity....etc. You had owned the whole greatness dear Meles Zenawi !!!!! He live in millions heart and he will forever !!!!!!! RIP our geat Ethiopian Meles Zenawi !!!!!!! WE WERE GREAT PEOPEL AND WE WILL BE GREAT PEOPEL AGAIN !!!!!!!!!!

    • @AddyG22
      @AddyG22 4 ปีที่แล้ว +1

      He is burning in hell and will continue to burn FOREVER!!!

    • @mesboss758
      @mesboss758 2 ปีที่แล้ว

      P

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 6 ปีที่แล้ว +24

    ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን ጅግና መሪ ነብርክ ሁሌ ልቤ ውስጤ ነክ መለስዋይይይይ

  • @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ
    @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ 5 ปีที่แล้ว +24

    ነብስህን ይማረው በአብረሃም ጎን ያኑርህ ፈጣሪ ታላቁ የኢ/ያ ደሃአባት ነበርክ ጀግና የዘረኛ የሱሰኛ የኪራይ አካቢ የመንጋ እና የጎጠኛ የሁሉም ሀኪም ያለትህኪት 24 ሰዓት ያለዕረፍት የምትሰራ ነበርክ የአገር ኩራት ።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว

      WEDI SHERMUTA NEBERE.

    • @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ
      @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ 4 ปีที่แล้ว

      @@mulugetaseleshi7422 አንተ ክፍታም ዲቃላ የባለጌ ልጅ

    • @አልዩአምባ
      @አልዩአምባ 4 ปีที่แล้ว

      በምን አይነት ስሌት ነው አንድ መናኛ ነፍሰ ገዳይ: በአያሌ ሰማእታት ደም የተጨማለቀ አረመኔ በገነት ከአብራሐም ጎን ሊገኝ የሚችለው? መጽሐፍ ቅዱስ ከቶ የገባሽ አልመሰለኝም::

    • @ZahraQ-hm8th
      @ZahraQ-hm8th 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣንተስ መጽሓፍ ቁድስ ታውቃለህ መጽሓፍ ቁድስ ኣትፍረድ እንዳይ ፈረደባቹ ብለወል መጽሓፍ ቁድስ ኣዊቂ ኮሆንህ ለምን ትፈርዳለህ ወንድሜ ተጠንንቀቅ ሰለ ራሳችን እንፍረድ የሰማይ ፍርድ የእዝጋቤር ነው የሰው ኣይደለም እዝጋብሄር ቸር ኣባት ነው ነፈስው የማረው እኛም ከክፍ ይሰውረን እና ይቅርታ

  • @ብሔረኣግኣዚ
    @ብሔረኣግኣዚ 4 ปีที่แล้ว +11

    ነብስህን ይማር

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 ปีที่แล้ว +17

    አንበሳው የጀግኖች ጅግና ነብስህ በገነት ያኑረው አፈሩ ይቅለልህ

    • @kebebushhaile1494
      @kebebushhaile1494 4 ปีที่แล้ว

      Aferu metemeta yehunebet!!

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 4 ปีที่แล้ว

      መለስ ዜናዊ ቆሪጥ አሰብን የሸጠ ፣መሰሪ፣ ሌባ፣አጭበርባሪ ፣ ነፍሰገዳይ ፣ ጡት ያስቆረጠ፣ ጥንብ ዘረኛ፦ ነፍሱ ሲኦል ነች።

    • @talemm
      @talemm 4 ปีที่แล้ว

      Yosef Alemu esti masreja siten. Bicha ye esat wire endayhon lol

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 4 ปีที่แล้ว

      @@talemm የነጋሶን መንገድ መፅሀፍ አንብብ, ስለ ጡት ቆረጣና ጭፍጨፋ ይነግርሃል ስለአሰብን መሸጥ ከራሱ ከሰዬ, የኸርማን ኮሆንን መጽሐፍ አንብብ።

    • @talemm
      @talemm 4 ปีที่แล้ว

      Yosef Alemu you’re an absolute moron dude. Meles is neither a racist nor a killer. Your baseless accusation is part of the old elite Amharas’ smear propaganda against tegaru. You and ignorant folks like you including the so called elite Amharas hate Meles because he is extremely smart and way ahead of the game. As for Port Assab, please go ask your god Menilik.

  • @tseqaygoeay6871
    @tseqaygoeay6871 5 ปีที่แล้ว +21

    ነብስካ በገነት ያኑሪልን እግዚአብሔር

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 5 ปีที่แล้ว +21

    A true leader that transformed Ethiopia to the next level. We Thank you and may God rest your soul in heaven.

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 ปีที่แล้ว +1

      እስክንድር በጉ ጉጉ
      Divided Ethiopians for the last 30 years and we have seen the result right now!

  • @mehammedbogale6039
    @mehammedbogale6039 3 ปีที่แล้ว +2

    መቸም ነፍስ አይማር ርርርርርር

  • @teshale_a
    @teshale_a 4 ปีที่แล้ว +27

    ሁሌም ለዚህ መረያችን ትልቅ አክብሮት አለኝ!

  • @ተስፋእዩስንቀይሰላምኣላበ
    @ተስፋእዩስንቀይሰላምኣላበ 6 ปีที่แล้ว +21

    መለየ. የኢትዮጵያ ጀግና ማን እንዳንተ ነብስህን በገነት ትኑር

  • @milatteddy3214
    @milatteddy3214 8 ปีที่แล้ว +69

    የኣፍሪካ ኮኾብ ባለ ራእይ ሁሌም በልባችን ነህ!!

    • @beletetom107
      @beletetom107 4 ปีที่แล้ว +2

      በመጀመሪያ ልብ የለህም የትኛው ልብ ውስጥ ነው የሚኖረው። ልብ ቢኖር መኸለ ሽሽተ አትደበቅም ነበር። ከአማራ የተጣላ መውደቂያው አያምርም።

    • @AberaDaba-gj6lh
      @AberaDaba-gj6lh 9 หลายเดือนก่อน +1

      Hoori haadharaw. Melese jinni dha malee.

  • @sultannuriye5461
    @sultannuriye5461 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነተኛ መሪ ነበርክ በሆዳም ህዋሀት ፓርቲዎች ሰበብ ስምህ ስነካ ብዙም ነው የምሰማኝ አንተ ያወጠሀው እቅድ ነው እየሰረ ያለው ነፍስህን ይማር ጀግናው መሪያችን ሰጂን ይልማ ሊረንሶ ከዳቡብ አፍሪካ

    • @tesfa9517
      @tesfa9517 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እነዚህ ጅብች ትግሬ ሙጭጭ ብሎ ኣንለቅሽም ኣላት

  • @gualweldu9208
    @gualweldu9208 4 ปีที่แล้ว +6

    መሌ ጀግና በዚ ስኣት ኢትዮጵያ ታስፈልጋት ነበር የኛ ኣንበሳ ነብስህ በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭❤❤❤

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว

      ነበር ግን የማይቀረው ሙት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yefitileg3158
    @yefitileg3158 5 ปีที่แล้ว +71

    ሳላቅህ እጠላህ ነበር ሉዩ መር መሆንህ አሁን ነዉ የገባኝ አተ ብትኖር ማንም አይፈነጭብንም ነበር

    • @jemmysmn3641
      @jemmysmn3641 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነህ ወንድሜ መለስ ቢኖር በስደት ያለነው ሃገራችን ሰላም ነው ብለን እንገባ ነበር

    • @tassamasupersuper9750
      @tassamasupersuper9750 4 ปีที่แล้ว +1

      ባንተ ጊዜ ቀረ የሀገር ሠላም

    • @wonderdeliso7992
      @wonderdeliso7992 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳያውቁ መጥላትም ሆነ መዉደድ እራሱ ወንጀል ነዉ

    • @123456tabt
      @123456tabt 4 ปีที่แล้ว

      He is the one who killed Ethiopia for ever! Death is less for him

    • @123456tabt
      @123456tabt 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jemmysmn3641 jil atihun.........yichin ager le zelalemu yegedelat Meles new.....mot lemeles yansewal minew 10 gize bemote

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 4 ปีที่แล้ว +10

    ብሓቂ ጀግና መራሒ። ንህዝቡ ናይ ቀረባ ጥራሕ ዘይኮነስ ናይዝመጽእ እውን ብኸመይ ክነብር ከምዘለዎ ዝሓስብ ዝምድብ።
    ብኣንጻሩ ሓደ በጋሚንዶ መራሒ ናይ ሕጂ ይኹን ናይ መጻኢ ፋዕራ ዙይብሉ ኣብ ተለቪዥን ወጺኡ
    ማይ የለን ኤለኽትሪክ የለን ፋብሪካታት በሪሰን
    ከተማታት በሪሰን ኢሉ ከይሓፈረ ንህዝቢ ዝነግር
    ካብ በዓል ሳምሶናይት በዓል ኣጣል ይመርጽ ዝብል። ግን ንኽልቲኦም ገንዘቦምን ጥሪቶምን ዝምንጥል። ከም ሰብ እሞ ኣወዳድርዎም ሽዑ
    እቶም ንኢሰያስ ትድግፉ ንነብስኹም ሕተትዋ።

    • @123456tabt
      @123456tabt 4 ปีที่แล้ว

      He is the one who killed Ethiopia for ever! Death is less for him

  • @yemssrachteffera8237
    @yemssrachteffera8237 8 ปีที่แล้ว +22

    I miss Great Melse Zenawi so much ! He was indeed blessing to our nation . RIP Dear melse Zenawi !!!!! No one can take it from our heart the great respect and love that we have for you !!!!!!!!!!!!!

  • @okdf6898
    @okdf6898 8 ปีที่แล้ว +47

    ነፍስህን በገነት ።።።።።
    መተኪያ የሌለው መሪ።።።።

  • @ፍቅርየወሎልጅ-መ6ረ
    @ፍቅርየወሎልጅ-መ6ረ 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ጀግና ስርህ ከመቃብር በላይ ይውላል ይሆን ቀን እኮን አይተሀው ነበር

  • @muluberhe1672
    @muluberhe1672 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዝአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት መለሴ

  • @አላሁአክበርአላሁአክ-ፐ1ወ
    @አላሁአክበርአላሁአክ-ፐ1ወ 4 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ነበርክ ጀግናነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 5 ปีที่แล้ว +17

    we miss you more our hero....!!!

  • @yaredtesfaye5540
    @yaredtesfaye5540 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሄር ታላቅነቱን መኖሩን በሚገባ አሳይቶናል፤ይህን ፀረ ኢትዮጵያዊ መንግሎልናልና ወደ ኋላ አንመለስም።

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +46

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መሌ አረ አብይ ተጫወተብን አባታችን እውነት ከፍኝ አንተ ደግ ሰው ለራሥክ ሳትኖር ለህዝብክ የሞትክ አገሬ በደም እየተጨማለቀች ነው መልዬ ለማን አቤት እንበል ፈጣሪም እረሳን😭😭😭😭😭😭😭

    • @mommom1417
      @mommom1417 5 ปีที่แล้ว

      መለስ በግፉ ያስገደለው ተረሳ 1997 አዲስ አበባ

    • @superawophoe3721
      @superawophoe3721 4 ปีที่แล้ว

      Dedeb.

  • @rhwaaaa4695
    @rhwaaaa4695 4 ปีที่แล้ว +13

    ኣባቴ ነብስህ በገነት ያኑርህ 😭😭😭😭

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 6 ปีที่แล้ว +15

    ልዑል እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረዉ መለስየ ኡፍፍፍ

  • @Kነኝወሎየዋየልጓማልጅኢት
    @Kነኝወሎየዋየልጓማልጅኢት 4 ปีที่แล้ว +7

    ነብስ ይማር እደተ ያለ መሬ ይስጠን የኔ አስየዋይ አይሞት

  • @merryyehaff7792
    @merryyehaff7792 5 ปีที่แล้ว +15

    We love you my hero 😢😭

    • @goodmanjoy484
      @goodmanjoy484 5 ปีที่แล้ว

      Merry ye Haff

    • @Ivawon
      @Ivawon 4 ปีที่แล้ว

      Our hero

  • @munalove2094
    @munalove2094 4 ปีที่แล้ว +17

    ጀግና ነብስ ይማር😢😢😢💪💪💪💪💖💖💖💖

  • @abelyimer9253
    @abelyimer9253 2 หลายเดือนก่อน +1

    Meles &abiye❤❤❤❤

  • @mira6337
    @mira6337 5 ปีที่แล้ว +23

    ላተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ነብስህን ይማረዉ ጀግናዉ

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 4 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ውድ ኣንተ በትኖር ኢትዮጵያ ደሰታዋ ነብር ገደሉህ ምን ዋጋለው

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 ปีที่แล้ว +1

      Yeah you lost a great leader. If Meles was alive Ethiopia would be great 😪

    • @hawatube7358
      @hawatube7358 4 ปีที่แล้ว

      ገደሉህ ተገድሎ ነው እንደ ወይ ጉድ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      @@hawatube7358 ክክክክክክክቅ

    • @kurekfile2414
      @kurekfile2414 4 ปีที่แล้ว +1

      እራሡ ነው የሞተው ታሞ ይጭቅላት እጢ ነው የገደው ሄዳችሁ ክሰሱት ነሥህ በገነት ትኑር መለሥ ዜና

  • @dannyaser1620
    @dannyaser1620 4 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያ ጠላቶች ገደሉህ

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว

      እሱንምሰውነውእንዴየገደለው

  • @jolycell153
    @jolycell153 4 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ምራጥ ኢትዮጵያዊ. ነህ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር አሁን ባየህልኝ ሀገሬ የጋላ መቀለጃ ሆነች

    • @tamiratasefa4644
      @tamiratasefa4644 2 ปีที่แล้ว

      ቂጥህን ይብዳልህ አሁንም እርሱ የፈለፈላቸዉ እነ ደፂ እየበዱልህ ነዉ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 5 ปีที่แล้ว +22

    ያኔም መለስን አላሰራ ያሉት አክራሪ የአማራ ብሄረተኞች ነበሩ አሁንም ህዝብን ከህዝብ ብሄርን ከብሄር የሚያናክሱት አክራሪ የአማራ ብሄረተኞች ናቸው የኔ ብቻ ይሁን ባዮች

    • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
      @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 ปีที่แล้ว +2

      እናተ ጋላወች እና አጋሜ ከአማራ ላይ መቸየ ነው የምትወረዱት ሌባወች የእናተን ጉድ በዚሀደ ዘረዝሪ አልጨረሰውም መለስ ለኛ የዋለልን አላህ እንኮን ገደለልን

    • @aminaamina-fo2if
      @aminaamina-fo2if 4 ปีที่แล้ว

      ኤ አሽቃባጭ የምን አማራ ነው ፈጣሪ የናንተን ዘር የጥፋልኝ አመድ

    • @firezertewolde3548
      @firezertewolde3548 4 ปีที่แล้ว

      ቅርሻታም ቆምጬ አህዛብ እኛ የተከበርን የሳባ ዘሮች ነን አጋሜ መሆን ላንተ ሎተሪህ ነው

  • @solomonlegesse5941
    @solomonlegesse5941 ปีที่แล้ว +1

    This is great he speech for my background I have connection world bank that time I am working gelgel geba project that why prime minister he speak like this I am Solomon legesse

  • @senda9782
    @senda9782 4 ปีที่แล้ว +15

    የዘር ፖለቲካ በማምጣትህ ብትወቀሰም አባይን ደፍረሃል ኢትዮጵያን ለዉጠሃል

    • @dawitfetsum8210
      @dawitfetsum8210 4 ปีที่แล้ว

      Ya zari polotica hatse minlleke yakoyalit nw rasu ethiopiam shito nber menillek mistu batziow nro

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናእኮነበር አይመለስ እረባሽንእየወደሰቅጣቱንይሰጥነበር ለዛምሀገራችን ያንያክል መገዳደልአይበዛም አሁንግንመሪያችን በቃላትህዝብይሸነግሌልፈሪነው

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 5 ปีที่แล้ว +21

    አሁን ባያሀት ሀገር እእእእ ምርጥ አባት የብሀን ጥዋፍ

    • @kornebirku495
      @kornebirku495 4 ปีที่แล้ว +1

      ስኦል.ይገባ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว

      @@kornebirku495ሲኦል ግባ ወይም ግብ ደደብ ዥልጥ

    • @kornebirku495
      @kornebirku495 4 ปีที่แล้ว

      @@munanasir3493 አህያ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว

      @@kornebirku495 አህያ እኮ ታታሪ ሰራተኛ ነው ።አንተነህ እንጂ በቁምህ የሞትክ ።ባዶ ጭንቅላት ተሸክመህ የምትዞር 😷🥵🥵🥵🥵

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว

      @@kornebirku495 ዱቄት

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ምርጥ መሪ ነበርክ ነብስህን ይማረው

  • @abdellaabdella7137
    @abdellaabdella7137 4 ปีที่แล้ว

    ሰበረ ለድረድረ የማይቀረብ የአገራችን ቤህራዊ የአባይ ግድባችንን ገድበን ለመገልገል ከደህነት ለመላቀቅ የሚናደረገውን ሂጋዊ አገራዊ ልማታችንን ለማልማት የማንም አካል ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ፍቃድ አያስፈልገንም በአባይ ላይ ጎሮሮኣችን ቀጣይ እድገታዊ ሂልማችን ነገን በተስፈ አልፈን ያደገች የበለጸገች ከየትኛውም አገረ ተረታ ሆና በከፍተኛው ሲሊጣኔ ልናያት የምንፈልጋት አገራችን እትዮጲያ ከአለህ በታች ያለናት እኛ እትዮጲያውያን ነን ይሰመረበት በአባይ ግድባችን የልስጥሮዎች ቺፍቺፍ መዋጮ ብረ ኣለበት አባይን ከማልማት የምያግደን ይለም የመላው እትዮጲያውያን ለድረድረ የማይቀረብ ቆራጥ አቃም ሌላ ነገረ የሚያስብ አካል ካለ በአስቾካይ ከድረጊቱ ሊቆጠብ ይገባዋል በሁሉም ቃንቃ ሼረ አድረጉት እኛ እትዮጲያውያን ከአሁን ቡሃላ እትዮጲያን ለማሳደግ ልመናና ፍራቻ ሳይሆን ወሳኝ በሳል አደገኛ መሠረታዊ አስተሳሰቦችን በመከተል በሂገመንግስታችን እና አገራዊ አጠቃላይ የካረታ ማረጋገጫችንን በመያዝ ለማይታየው ሁሉ እንዲታየው በማሳየት አይተነው ባለፍነው ነገረ ሁሉ አይበገሬ ነታችንን በተግባረ እናሳያለን አስቀድመን ለሰላም ቅድሚያ የሰጣነው ክብረ ፍራቻ ሆኖ ከታይ ለሁሉም ነገረ ሂግና ደንብ ስረኣት ኣለው ማሳየት ከባድ አይደለም እትዮጲያን ለጦረነት የሚፈልጉዋት አካላት ን የነቢዩ ሙሀመድ ተከታይ ብለን አናከብራቸውም ሼረ አድረጉላቸው በአለም ደረጃ በአለም ደረጃ የሚገኙ አገራት እትዮጲያን ሊያከብሩ እንጂ በማይገበ ሚኪኒያት በጦረነት ሊገናኛት በተጨባጭ የእስላም ሀይማኖት መመረያ መሰረት የተከለከለ ነው እትዮጲያ በአለም ደረጃ እስላም ዘንድ የተከበረች እንጂ ያለ አግባብ የምትገፋ አገረ አገረ አይደለችም ሁሉም አንብቦ ሼረ ያድረገው ።

  • @ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ
    @ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ 5 ปีที่แล้ว +36

    መሌ አተ ብትኖር ኑሮ አንታረድም ነበር ተማሪም አርፎ ይማር ነበር መሌ ናፈከን

    • @ethiofikir3685
      @ethiofikir3685 4 ปีที่แล้ว +1

      እና ይነሳልህ ስንት ወጣት ለቀው በሱ አይደል እንዴ የኤርትራ ጦርነት የ97 ምርጫ ወጣት ያለቀው በማን ነው አማራ መፈናቀል የጀመረው መቼ ነው እንደው አሁን ሃሳባቹ ሌላ ሆኖ ነው እንጂ

    • @foziaahmed7473
      @foziaahmed7473 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiofikir3685 ትክክልልል

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 5 ปีที่แล้ว +37

    በእውነት መለስ ድህነትን ለማጥፋት በጣም ይጥር ነበር ሞት ባይቀድመው እግዝአብሄር ነብስክን ይማርልን

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว +1

      NEBSUN AYIMAREW.YEHE YEBANDA ZER.ZEREGHNA.LEYIKIT TIGREWOCHE YEKOME.

    • @አልዩአምባ
      @አልዩአምባ 4 ปีที่แล้ว

      እኛ መለስን የምናየው እንደ አገር ሻጭና ሕዝብ ከፋፈይ ከሃዲ ባንዳ ነው:: እንኳን በቶሎ ደየመ:: ነፍሱ በገሃነም ለዘላለም ትቃጠል::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว

      YEHE NEKERSA 7 GEZE MEMOT NEBEREBET.

  • @millenabraha6538
    @millenabraha6538 4 ปีที่แล้ว +8

    Yene jegna you r a true leader....Rip....we miss you so much...😥😥😥😥😥

  • @denzel31561
    @denzel31561 5 ปีที่แล้ว +13

    Meles zenawi was Smart und dedicated PM.

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 4 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ሚኒሊዮን አጠፋ ግን አባይን ደፈርክ በአባይ ዙረ ነፍስ ይማር የአባይ ጀግና ግን የመይራሳ ዘርን አስተማሪክ

  • @shishaygebrelibanos3340
    @shishaygebrelibanos3340 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣንተ ሰው የፈለገ ቢል የ ኣፍሪካ ምርጥ መሪ ነበርክ። ብያን በ ምስራቅ ኣፍሪኻ ለ 27 ዓመት ሰላም ሰፍኖ የበረ። ኣሁን አንካን ኣላየህ.......
    ነብስ ይማር ጀግናየ፤ ብዙ ኣስተምህረህናል ኣለን ልጆችህ።

  • @amareabreha5646
    @amareabreha5646 8 ปีที่แล้ว +20

    meles was Great and wise leader.

    • @አልዩአምባ
      @አልዩአምባ 4 ปีที่แล้ว

      እኛ መለስን የምናስታውሰው በከሃዲነቱ: በባንዳነቱና በጸረ አማራነቱ ብቻ ነው:: በመሞቱ እጅግ ደስተኞች ነን::

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว +19

    ጀግና አቶ መለሰ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች።

    • @samerhomar4773
      @samerhomar4773 5 ปีที่แล้ว

      ይት ቆሻሻ

    • @sahmilkader2498
      @sahmilkader2498 4 ปีที่แล้ว

      ዱርዬ ግን ለእትዬጲያ ሚወጠት ዱርዬ ነው

  • @miko-xv9ep
    @miko-xv9ep 8 ปีที่แล้ว +6

    Specal person !!!!!

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የጥረኛል ጀግንነት ቢሉ፣ዕውቀት ፣ሁሉ ነገርክን የምገልፅበት፣ ጀግናዬ ነህ፣ ነብስ በገነት ትኑር!

  • @etsaytekle8081
    @etsaytekle8081 4 ปีที่แล้ว +6

    What a wise man!! This is what a true leader should sound like. Amazing mind

  • @Gfghy-x9l
    @Gfghy-x9l 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @mengeshaabreha-x1s
    @mengeshaabreha-x1s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yaha.mari
    Yirasali.woyi

  • @gtsgkgbc5418
    @gtsgkgbc5418 5 ปีที่แล้ว +3

    መሌ የኔ አባት ላንተ ቃል የለኝም ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

    • @h2cost671
      @h2cost671 4 ปีที่แล้ว

      Op67831657

    • @gtsgkgbc5418
      @gtsgkgbc5418 4 ปีที่แล้ว

      @@h2cost671 05 ነው

  • @searching84
    @searching84 5 ปีที่แล้ว +7

    No words to express you Mr. Prime Minister. Only few people, very very few people could understand you because you are an exceptional intelligent and extremely brave person. Now many began to understand you were A GOLDEN LEADER not only to Ethiopia but also to the whole Africa.

    • @zewdutadesse9698
      @zewdutadesse9698 3 ปีที่แล้ว

      Garbage!!! He was the worst leader ever to be a leader of a country he never liked or thought he was a part of. He was pure evil may he rote in hell fo ever

  • @tameneasfawestifanos7374
    @tameneasfawestifanos7374 4 ปีที่แล้ว +3

    Excellent

  • @Wedi.keshi9293
    @Wedi.keshi9293 9 หลายเดือนก่อน +1

    በተግባር በጦር ግንባር በእሳት የተፈተነ ከዛም ሌላ ምሁር እጅግ ጨዋ ሰብዐዊ ትሁት ታማኝ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊ ክብርን የተላበሰ ዳግማዊ አክሱም የክፍለ ዘመን ክስተት አቶ መለስ ዜናዊ

  • @marthakasey1201
    @marthakasey1201 5 ปีที่แล้ว +35

    ውይ ኢትዮጵያን አሁን ብታያት ኖሮ ታለቅሳለህ መሌ

    • @አልዩአምባ
      @አልዩአምባ 4 ปีที่แล้ว +1

      የሚያለቃቅሰው ዘመዶቹ ከስልጣን በካልቾ ስለተባረሩ ይሆናል እንጂ ይሄ ቆሻሻ ለኢትዮጵያ በቅንነት ለማሰብ የሚያስችል የአገር ፍቅር ኖሮት አያውቅም:: እንዲያውም እንደነ ዮዲት ጉዲትና አህመድ ግራኝ በጠላትነት አገራችንን የገዛ እርጉም ፍጡር ነው:: እንኳን ሞተ!

    • @ashenafibeyenegebregzi781
      @ashenafibeyenegebregzi781 4 ปีที่แล้ว

      @@አልዩአምባ መሃይም

    • @hello3623
      @hello3623 4 ปีที่แล้ว

      martha anchi endegena meweled alebish..

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አልዩአምባ Please read the other 330 comments and, and only then, read your comments. I'm not supporting or against any Ethiopian. But, telatochachin bezuriachin sikebun, erse-be-ran techeraresu silun, yihew! As for the video, I can write a page. It shows Meles was like a grandfather giving you an advise with honesty, self-reflection, very transparent, visionary leader and a great communicator including to the general public. Reagan would have enjoyed his speech - every word of it! I think you know where this is going. Search for The Greatest Project in man-kind - The Poshka Project in Egypt!

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 ปีที่แล้ว

      @@አልዩአምባ aye ahya yegenebat ager fersa yele ende enesu mn agerachow ay fandiya

  • @fasiladinew3165
    @fasiladinew3165 4 ปีที่แล้ว +1

    He is not great, the dam is started by Israel. God is our great hero!!!!!!!!

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 ปีที่แล้ว +4

    he done good and bad but overall he was a hero Jesus Christ bless Ethiopia

  • @tamratgirmay4112
    @tamratgirmay4112 ปีที่แล้ว

    u r a chosen one bjt.......... u r always in all ethiopians

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว +17

    መሪነት ሲለካ መሌ ነው ለካ!!!! The ever best and double brained leader!!! በፌኩ ጠ/ሚ ተብየው ኣብይ ምክንያት ኢትዮጵያ መልሳ እያነባች ነው!! RIP my hero!!!

    • @destabinchore9982
      @destabinchore9982 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk are shame nw jelase

    • @gudinakegna8581
      @gudinakegna8581 4 ปีที่แล้ว +2

      ውሻት ነው:: በዘር የከፋፋለን; የትውልዱን ኢትዮጵያዊነት ገደል የከተተ መሪ ቢኖር መለስ ነው :: አይመልሰው አሜን!!!!!!

  • @alexanderalemayehu7911
    @alexanderalemayehu7911 5 ปีที่แล้ว +23

    ምድረ አይሰሰ መቼ ይዋጥላቸዋል ለውጡ በጨለማ መኖር ነው ያዙ እንግዲህ

    • @fawziyaadeno2139
      @fawziyaadeno2139 4 ปีที่แล้ว

      ባትግዚ ኖሮ እርካሺነበር
      አሁንሰ ኖሮው ሲያሰጥላ
      ከመሰደዳችንሳንወጣ
      ጤፍ 4000 ሺ 5000 እየትገዛ
      ነው ባትግዚግን
      ሁሎምእርካሺነበር

    • @ethiofikir3685
      @ethiofikir3685 4 ปีที่แล้ว

      እና እናስነሳው የሃገር ውድቀት የጀመረው ያኔ ቤተ መንግስት ሲገቡ ነው ከዛ እነሱ ስለሚያውቁልን በዘር ምናምን ከፋፈሉን ለሰፈር ተብሎ ጦርነት ተከፈተ ቆጡን ሲያገኙ ተደበሩብን አሁን ደግሞ እኛ ካልሆንን በጨለማ ነው የምትኖሩት ሀገር ትፈርሳለች ምናምን መላጣህን ላስ ድጌ ቆጡን አናስነካም

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +1

    የልጅ ልጅ ይፋጃል
    ★★★★★★★
    ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ ማሰቢያ ሲታመም
    እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
    ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ብሄር፣ በግፍ ሲለመልም
    አድሎ እየነገሰ፣ ዝርፊያ እንደ ስራ መስክ፣ በህለሂስና ግለሂስ ሲካደም
    ከፋፋይ የአያት ገደል፣ ባግባቡ ሳይከትብ፣ ታሪክ ሳይጣጣም
    የልጅ ልጅ ይፋጃል፣ በተዛባ ትርክት፣ ባኖረበት ዘመን፣ በማይኖረው አለም
    ታዲያ ለዚህ እኮ ነው!!! ሰላምን ማይሻ፣ የሃገር ልዕልንን፣ የህዝብን ነፃነት
    ከአያቶቹ አፅም ስር፣ አበባ አስቀምጦ እንደማድረስ ፀሎት
    ለተተኪው ትውልድ፣ በረከት ለምኖ፣ ቡራኬ እንደ ማግኘት
    በተዛባ ትርክት፣ በእብሪት ተሞልቶ፣ ከአያት አስከሬን ስር፣ ስህተት ሚፈልግ
    የእውቀት ልዕቅና፣ መጀገን ሚመስለው፣
    በጎጥ ስም ቀፍሎ፣ ቅየን ሃገር ማድረግ
    ለተውሶ ርዕዮት፣ ለኮኽን አጃንዳ፣ ላይ ታች ሚያደገድግ
    ለባህድ ተላላኪ፣ ለእኩይ ለጉግማንጉግ።
    ****************************

  • @addisketema7398
    @addisketema7398 8 ปีที่แล้ว +19

    Our visionary leader ..you are always in my heart. It is really very hard to accept that you are no more with us. When the dogs bark, the camels just keep walking .lets keep walk forget specially for toxic drug addicted diaspora .

    • @firehiwotbelay2180
      @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว

      I know, ayamim? It was a major loss to lose you Ato Meles,RIP

  • @abedelaabedela9507
    @abedelaabedela9507 4 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና ያላስደፈረ ያልተደፈረ አፍረካዊ መረ

  • @gebreyohanneshishe7692
    @gebreyohanneshishe7692 4 ปีที่แล้ว +8

    CLASS MIND MY HERO LOVE U

  • @aksumitekingdom5084
    @aksumitekingdom5084 8 ปีที่แล้ว +46

    የኢትዮጵያ አብራም ሊንከን
    መጪው ትውልድ ሲኮራበት ይኖራል
    ድህነትም ታሪክ ሆኖ ይቀራል ።

  • @dawedamara690
    @dawedamara690 4 ปีที่แล้ว +2

    ነብስህንይማርህ

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure4254 4 ปีที่แล้ว +13

    Even though I am Eritrean, my support to Meles is still the same. He is a great leader no western like to see him succeed.

    • @tesfaldetbocure4254
      @tesfaldetbocure4254 4 ปีที่แล้ว +1

      Adi Semere
      Time will tell how smart and intelligent Meles was. What I like most about Meles is, unlike any leaders, he apologized for his mistake when it comes to the Eritreans deported from Ethiopia and am 💯 that Meles didn’t want to deport Eritreans, rather, the Gebru and his followers. See the video with Assena Eritrean website. The same is true during 2005 election. He evaluated his leadership, admitted his mistake and took a corrective action.

    • @abwaanshucaybyarexasan5383
      @abwaanshucaybyarexasan5383 4 ปีที่แล้ว

      @@tesfaldetbocure4254 true

  • @yohanestegegne5871
    @yohanestegegne5871 2 ปีที่แล้ว +1

    EBC dedeb ashkabach talaku tilk dingay ychanh

  • @belayabelay6097
    @belayabelay6097 5 ปีที่แล้ว +5

    WHAT CAN I SAY ?
    MELES U ARE UNIQUE ,WISE , INTELLIGENT, YOUR KNOWLEDGE ABOUT THE WORLD POLITICS ,ECONOMY AND BUSINESS IS AMAZING . R.I.P HERO

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 6 ปีที่แล้ว +15

    HOW MUCH I HAVE LOVED TO DIE ON YOUR BEHALF!

  • @logtube9701
    @logtube9701 5 ปีที่แล้ว +25

    ሠው ካልሞተና ካልሄደ አይመሠገንም

  • @ገራሚሁን
    @ገራሚሁን 5 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ መሪ
    Rip

  • @ለኔእኔ
    @ለኔእኔ 4 ปีที่แล้ว +3

    The devil who tried to destroy ETHIOPIA.
    But ETHIOPIA is for ever!!!

    • @123456tabt
      @123456tabt 4 ปีที่แล้ว

      Yes right you are. The super mind person for all evils in Ethiopia.

    • @firezertewolde3548
      @firezertewolde3548 4 ปีที่แล้ว +1

      i am very saddened to hear the death of English language

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +9

    ምሌየ ስወድህ የኔ ጀግና ነብስ ይማር ለዘላለም ህያው ነህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +12

    ጀግና ነህ አባቴ ሁሌም ሰመረጥ በምረጫ ሰአት ንብን ነበረ እሱም መለሰን ነበረ😭😭😭😭😭 ነፈሰህን ይማረው ሞትና ፍቅረ አይገባበት የለ 😭😭 ዛሬ ብታይ ሁሉም ፖሎቲካ ሆኖል አባይን የጀመረህ ታታሪ አንተ ነህ ምናለ ቻይና ኮረና😷 ከምታመረች ነፍሰ ብታመረቺ🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @Vip-mz4tl
    @Vip-mz4tl 5 ปีที่แล้ว +7

    R.I.P 😭😭😭😭😭😭R.I.P😭😭😭😭😭😭

    • @AddyG22
      @AddyG22 4 ปีที่แล้ว

      Rest In PISS!!

  • @kerealemlinger9595
    @kerealemlinger9595 ปีที่แล้ว +1

    ከሐዲው መሪ መለስ ሰይጣናዊ!!!!
    የሐገራችን ነቀርሳ አንተ ነበርህ!!!!
    የዘራኸው የነቀርሳ በሽታ የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይም የትግራይን ህዝብ እየበላልህ ነው።

  • @mohammedahmed9142
    @mohammedahmed9142 5 ปีที่แล้ว +11

    ነብስህን በገነት ያንሮው

    • @emawaymekuria2346
      @emawaymekuria2346 5 ปีที่แล้ว

      Amen!

    • @shewittigray1277
      @shewittigray1277 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @አልዩአምባ
      @አልዩአምባ 4 ปีที่แล้ว

      እንደ መለስ አይነቱ በደም የተጨማለቀ ነብሰ ገዳይ እንዴት አድርጎ ነው ገነት የሚገባው? ለነገሩ እሱም ቢሆን ገነት መግባት የሚፈልግ አይመስለኝም: ያው ጫትና ሲጋራ ወደሚገኝበት ሲኦል ነው መውረድ ያሚፈልገው ብዬ አስባለሁ: ክክክክ::

  • @AddyG22
    @AddyG22 4 ปีที่แล้ว +1

    Nefse aymar!

  • @amati1061
    @amati1061 4 ปีที่แล้ว +8

    ፪፯ አመት ሀገራችንን ከፋፍላችሁ ከፉፍላችሁ ለእያንዳዱ ክልል ባንዲራ ስጥታችሁ አንድ ኢትዪጽያ አበቃላት እናንተ የጣላችሁት ጥቁር ነጥብ ይህኸው እስከአሁን ንዑሀኑ ኢትዬፕያዊ ወጣት ይከፍለዋል፣ ለሌሎች የውጭ ሀገር ጠላትም ተጋልጠናል እግዚያብሄር ኢትዬፕያን ይባርካት።

  • @hareguworkebinega2818
    @hareguworkebinega2818 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዜአብሔር ምሕረት ያድርግልህ። የኢትዮጵያ መሬት አባቶችህ እነ አጸ ዮውሐንስ አንገታቸው የተሰየፈበት ለሰያፊዎች አሳልፈህ መሸጥ ምን ይሉታል።መመለሱ እንካን ባይቀር ታሪክ ግን ለሰራው ስራ አይረሳውም። ይልቁንስ ሐወልት ልታሰራበት ይገባህ ነበር። ይሳዝናል ያሳፍራል።

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 ปีที่แล้ว +3

    የመላዉ የኢትዮጵያ ጥላቶቺ የጣሊያን ተላላኪ የባዳ ልጆቺ እባብ ዘራፊ ነፍሰበላ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ የሰሩት ግልገል ጊን እናተ የተሰራ ስም መቀየርብቻ ሆዳም አምሮ የለለዉን መግዛት የተማረን ማሳደድ ጦርነት የለባቺሁ 20በሰላም ኑራቺሁ ይህን አልገደባቺሁም ያወራ ቢያወ ያላወጣ የለም እናተ ወጪ ነዉ ገዘቡ ያስቀመጣቺሁ ምላስማ ማን ይቺላቺሗን

    • @ምቅናይኩሉንምርኣይ
      @ምቅናይኩሉንምርኣይ 4 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ ይልቁንሰ የጀመረው መጨረስ ነው የኣረብ እና ሻእብያ ተላላኪዎች መን መሆኑማ ኣየን እኮ ምድረ ኣዝማሪ ቀረሮቶ ሸለላ የኣቦቶቻችሁ ነው

    • @hrhtrhgnhfhr2527
      @hrhtrhgnhfhr2527 4 ปีที่แล้ว

      @@ምቅናይኩሉንምርኣይ ማሬየ ንግግር እማ የሀገር መሪ መሆኑን ዘነጋሺዉ እደማይገነቡ አዉቀዉ ነዉ ያሉትን በሒወት እያቸዉ ምንድነዉ ቺግራቺሁ ብለዉ ሰብስበዉ ያማረረን ማፈን መሰዉር መግደል ነዉ ስራዉ የባዳ የፓስታ ቀቃይ ልጆቺ ህዉሀቶቺ ነፍሰ በላወቺ አያቶቺሺን ህይ አፄ የሗንስ አሉላ አባነጋን የትግርኛ ዘፈን በሀይለ ስላሴ የተዘፈነ ዉ አድምጪ ዩቱፕ ገብተሽ የትኛዉ ቋንቋተጨፍልቆነዉ ትግራይ ክልል የዘጠኝ ብሔር መኖሪያናት ሰባ እደርታ ኩናማ ይሮፕ 3ቋንቋ ዋጀራት አፋር አገዉ በመከፋፈል ቁርጥርጥ አድርገዉ ከሀይማኖት ብሔር እዴወዱ አድርገዉ ነዉ ያሳደጉት ትዉልዱን እናተ ብዙ ታቃላቺሁ ከእዉነት ጋር አትቆሙም ከቀጠለ አሁን እልቂት ነዉ ተወሰደ ተጨቆን ወዮ ባለተራይቱ ትግራይ

  • @gideyberhane2123
    @gideyberhane2123 ปีที่แล้ว

    አየ ጉድ የሑላትንግርት ያልተጠበቀ የሚገርም ለመላ ለአፍሪከ ሂወትን የሚቀይር ትቢትህን አላውቁትም ነበር !! አጨብጫቢ ሁላ የሚያስታውስበት ጊዜ ደረሰ።😏የአፍሪካው ጀግና መሪ ነብስሕን ለዘላለም በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጀግናው የድህነት ነቀርሳነ ነበርክ ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 ปีที่แล้ว +3

    Min waga alew alem godelo nech nebsihin be genet yanurulin amen 💕💕💕💕💕