የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

ความคิดเห็น • 22

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች የምክር ቤት አባላት ህዝብን ወክላችሁ የተቀመጣችሁ የተሰራውን እየደገፍችሁ የተበአላሸውን እያሳያችሁ ምርጧን ኢትዮጲያ ገንቡ እንጂ ክፍተት አትፍጠሩ ደግሞ የተሰጠንን መርጥ መሪ ተባብረን እንደግፍ ኢትዮጲያችን ትለምልም

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 3 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ መስፍን እርካቤ ባንተ ላይ የሚታየኝ የሀገር ፍቅር ጀግንነት ቆራጥነት ከፊትህ ላይ ያስታውቃል መስፍን ድባቅ መተነዋል በጣም ነው የተመቸህኝ ቆራጡ መሪያችን መንግስቱ ን አስታወስከኝ ጀግናው መስፍን

  • @TadesseMamo-q6l
    @TadesseMamo-q6l 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ እህቶቼ ሀገርን ማስተዳደር ከባድ ነው ነገር ግን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የሕዝብ ድምፅ መስማት አለበት የዲሞክራሲ አስተዳደር የህግ የበላይነት ቢያስፈልግም ከሚመለከተው ክፍል ትኩረት አልተሰጠውም በዚህ ምክንያት ብዙ ደካማ ጎን ጥቂት ጠንካራ ጎን አለ።ትልቁ ችግር በክልል በቋንቅ ፓርቲ ብሔር በሚል ቃል እየተገለገልን የርስ በርስ ግጭት(ጦርነት)አስከተለ ።ሕዝቡ የተዋለደ ቋንቋን እንደመግባብያ መገልገል ሲገባን እንድንለያይ አድርጓል በዚህ ምክንያት በግምት በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ተገሏል ከቀየው ተፈናቅሏል የሀይማኖት ተገልጋዮች አገልጋዮች ተገለዋል መስጊድ ቤተክርስቲያን ፈርሷል ለዚህ ሁሉ የሚመለከተው ክፍል ሕጋዊ እርምጃ ባለመወሰዱ ቅሬታ አለ ከህዝቡ ወዘተ---በዚህ ምክንያት አንብበው የማይረዱ ትዕግስት የሌላቸው ይሳደባሉ ።ወንድሞቼ በስድብ የሚሆን የለም ሰው ክብር ነው በፈጣሪ ዘንድ ይቅርታ የለውም ቅጣት አለው በሰው ዘንድ በሕግ ያስጠይቃል ሁሉ ነገር እንደራስ መተታየት አለበት በውይይት ነው የሚፈታው በ ውይይት እንመን ልቦና ይስጠን።

  • @FatumaFatuma-ml6vu
    @FatumaFatuma-ml6vu 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናተ ብልጭልጭ ወዳጆች አፈር ብሉ ሰው በራሀብ እያለቀ ወጣቱ በጦርነት እያለቀ ማፈሪያወች

    • @photography6969
      @photography6969 3 หลายเดือนก่อน

      Keflgachut elaku hulum nagr mercha naw debin selamfker mekebaberi kalwededlik

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@photography6969እቦ የበላ ይጮሃል መጀመሬ ሰዉ ሁን

    • @photography6969
      @photography6969 3 หลายเดือนก่อน

      @@kalkidanlibas1023 ersom mechohut terbaw lemablat aydela engas haki naw minnagraw manaw mikaflot 😆😅

  • @AwelAbafita
    @AwelAbafita 3 หลายเดือนก่อน

    አ ት ሞ ጋ ገ ሱ

  • @Oliyadshuru
    @Oliyadshuru 3 หลายเดือนก่อน

    ሌት ከቀን በኮሪደር ልማት እየተሰሩ የሚገኙት የመዲናዋ አካባቢዎች ለተመልካች ግርምትን፣ ቀድሞ ለሚያውቃቸው ደግሞ ለካ እንዲህም ይቻላል የሚል ጠንካራ መንፈስን ያላበሰ ነው፡፡

  • @CabdiDhere-z1u
    @CabdiDhere-z1u 3 หลายเดือนก่อน

    Fikin and the way you 😂😂😂😂😂

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 3 หลายเดือนก่อน

    በኦሮምኛ የተጠየቀውን ጥያቄ ሰፊው የአገሬው ህዝብ ተረድቶታል?

  • @AbdiMohammed-v3s
    @AbdiMohammed-v3s 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia's efforts to upgrade infrastructure, logistics, and energy access strengthen the foundation for industrial growth and transformation.

  • @tahirumer9572
    @tahirumer9572 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ መሪ!!!!

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 3 หลายเดือนก่อน

    ምምምም ርርርር ጥጥጥጥ የኢትዮጲያ መሪ አቡቹ

  • @Oliyadshuru
    @Oliyadshuru 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ የኋላ ቀር እሳቤ ተጠቂዎች ከተማ ለማስዋብ ለምን ቤታችን ተነካ ሲሉ ይሰማል፡፡ እነዚህን ግለሰቦች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ምን ይባላል? እንዴት ሰው ልማትንና ውበትን ይጠላል!

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 3 หลายเดือนก่อน

      ለናተ ደቆሮ ወች ልቦናይስጣችሁ መጀመሬ እደሠዉ አስቡ ከዛ ከተማዉ ይደርሳለሰ ዳይኖስር

    • @AddisalemGirma-z4t
      @AddisalemGirma-z4t 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደቆሮ ማንም ልማትን አይጠላም ተገቢ ካሳና ግምት መክፈል የመግስት ግዴታ መሆኑን አትዘጋ ህግ ተጥሶ ህግ አይከበርም

  • @abirhamtadesa8891
    @abirhamtadesa8891 3 หลายเดือนก่อน

    Woyi woyi