የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ክፍል 1.ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol.1 part 1.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @Kibrom-uj5ym
    @Kibrom-uj5ym 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ለአንተም ቃል ሂወት ያሰማልን ፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን ፤ የአገልግሎት ዘመን ያስረዝምልን ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።

  • @Sስደተኛዋቤተሰቦቼንናፋቂ
    @Sስደተኛዋቤተሰቦቼንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +26

    አቤቱ አምላካችን ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልክተን😭😭😭ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናመሰግናለን::

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 ปีที่แล้ว +14

    የአብይ በ666 መንፈስ መጠመቅ ያረጋገጠልኝ የቫቲካኑን ፓፕ ያገኘ ቀን ነዉ😢አገሬ ከዚህ ክፋ አምላክሽ ይጠብቅሽ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሲገርም ሁሌ ነገ ዛሬ ስል ዘገየሁ።
    ዛሬ ጀምሬዋለሁ በጣም ይገርማል እግዚኦ ነው መቼም።
    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 2 ปีที่แล้ว +9

    ስፈልገው ነቀር በማግኘቴ ደስ አለኝ እናመሰግናለን እድሜ ለንሰሀ ያብቃን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቅ ህዝብህንም ባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ሁሉም ኢቲዬጲያዊ ይሄን ሚሲጥራዊ አጀንዳ ማወቅ አለበት

  • @yenalovely2234
    @yenalovely2234 ปีที่แล้ว +13

    ጌታዬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አደራክን 💔😭😭😭😭😭😭🙏ወየውልሽ ነብሴ

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ስንጠብቅ ነበር

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      አሜን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 2 ปีที่แล้ว +9

    😭እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @tigistberhnu5058
    @tigistberhnu5058 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ አምላኬ ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አባቴ ሆይ አምላኬ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እባክህ ናልን ነብሳችን ተጨነቀች አባቴ ሆይ
    ወድማችን እናመሰግንሀለን

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 2 ปีที่แล้ว +48

    ብቻል ሁሉም ቢያነብ ካልተቻለ ደግሞ በዚሁ ዓይነት ቢያዳምጥ መልካም ነው። ይህንን ጉድና አድማ ላዘጋችሁ ሰዎች እጅግ ከፍተኛ ምስጋና ይገባችኋል !!! እጅግ አድርጌ በግሌ አመሰግናለሁ !!!

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ትረካ እስከስንተኛ ነው እኔ ያገኘሀት እስከ 16 መሰለኝ ባልሳሳት የእነ ፍጹሜስ ጉዳይ ምን ደረሰ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኦ ለንሰሃ አብቃኝ አየድንግል ልጅ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሥፈልገዉ የነበረ መፃሀፍ ተባረክ ወድሜሜሜ👌🙏🙏🙏🙏

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አመሰግናለሁ እንዳታቋርጠው

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ እግዚአብሄር ይስጣችሁ በጣም እየጠቅሁ ነበር

    • @sablasa9914
      @sablasa9914 2 ปีที่แล้ว

      ምንድነው አልገባኝም

  • @helender9404
    @helender9404 ปีที่แล้ว +15

    የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ይሄንም ጉድ ሰምተን እንንቃ ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ለማጥፋት እየሰሩ ነው ። ቸሩ መድኃኔዓለም ጠላቶቻችን ያጥፋልን

    • @jirossentsige1231
      @jirossentsige1231 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ።

    • @sevendays6738
      @sevendays6738 6 หลายเดือนก่อน

      Tkikil nesh ehite❤❤❤❤❤

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆይ በምሕረትክ አስበን ከዚ ክፉ ዘመን ጠብቀን እናመሠግናለን ስለምታቀርቡልን ነገር

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናመሰግናለን

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚደንቅ ነው እናመሰግናለን በርቱልን💝💝

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egzyabher yestlen🙏

  • @tigistberhnu5058
    @tigistberhnu5058 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @abayinehhatiya6806
    @abayinehhatiya6806 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችን ጠብቅልን

  • @hananiyagizaw5402
    @hananiyagizaw5402 2 ปีที่แล้ว +8

    This is The most important story.we have to must share the whole story for other people who could not find it easily.Thanks yegion Minch.

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      You Are Most Welcome. thanks for your support.

  • @haymanotasmare
    @haymanotasmare ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว +15

    ላይክ አድርጉ ለሁሉ እንዲዳረስ ሁሉ ይስማው

  • @ambsefetele1147
    @ambsefetele1147 2 ปีที่แล้ว +8

    Thanks for sharing!this is what we want!

  • @ካሰችዬአባዬ
    @ካሰችዬአባዬ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔእግዚአብሄር ይስጣችሁ በጣም እየጠቅሁ ነበር ይጠብቃት

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen4374 2 ปีที่แล้ว +6

    Enamesegnalen 🙏

  • @netitewa9888
    @netitewa9888 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 ปีที่แล้ว +4

    ለዘች አለም መባላታችን ይገርማል ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይገስፀው ስራው ይፍረስ አዎችን የሚያጠምድ መንፈስ 666 ነው ሰዎች እራሳችውን ጠብቁ የምትገዙትን ልብስን እቃዎችንም አትግዙ

  • @naolioromiiyaa
    @naolioromiiyaa ปีที่แล้ว +2

    እመን እንጅ አትፍራ እየሱስ ያአድል ይባክነሉ ዛፍጥራት አስራ ሶስት ታፅፎሀል እናመሰገሌን❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @yegionminch
      @yegionminch  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን::

  • @AdimasuMathewos
    @AdimasuMathewos 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ የአምላክ ቀል የላዉ መረጃ ነዉ

  • @BelayHuttu
    @BelayHuttu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thnks

  • @lionofjhuda1876
    @lionofjhuda1876 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing story i would to say thank you! I thank you so much!

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሀገሬ ግን እግዚአብሄር ይድረስልሽ እንጂ መቼ ማን ይሁን መጀመሪያ አሳልፎ የሰጠሽ 😢 ዛሬ ላለንበት መጀመሪያ ማነው ለአውሬ አሳልፎ የሰጠሽ ወየው ለዚያ ሰው አወዳደቁ እንደ ውሻ ሞት ነው😢😢😢 እቅዳቸውን ጌታ እየሱስ ከምድራችን ላይ ያፍርሰው እኔ ለልጆቼ መፅሐፉን እያስቀመጥኩላቸው ነው ለታሪክ መቀመጥ ስላለበት በተለይ ሁሉም መፅሐፎች በአንድ ቢጠቃለሉና በተለያየ ቋንቋ ቢፃፍ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ከነዚህ ወጥመድ በምህረቱ ያስመልጠን😢

  • @sabasabina6075
    @sabasabina6075 2 ปีที่แล้ว +3

    It's really amazing story! Just unbelievable Fact! I really appriciat thanks so much!

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      Glad you enjoyed it!

  • @savanamedia1665
    @savanamedia1665 2 ปีที่แล้ว +2

    Betammmm thank u ....this is realll beteliy ahun eyehone new

  • @samicell1577
    @samicell1577 2 ปีที่แล้ว +4

    Enamesegnalen

  • @mahletgoitom7245
    @mahletgoitom7245 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so very much for sharing this. Oh Lord have marcy upon us, Amen. I will share this information with my friends

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you. you have to share all parts.

  • @unitypublisher5594
    @unitypublisher5594 2 ปีที่แล้ว +3

    It's really Amazing

  • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
    @egziabiheryetemesegeneyhun5691 2 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen wendme

  • @yidnekachewshiferaw5714
    @yidnekachewshiferaw5714 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks a lot

  • @yodayoa2002
    @yodayoa2002 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing.we are really love this channel. We have to must be aware about this issue so keep going please.

  • @derjewtiruneh1055
    @derjewtiruneh1055 ปีที่แล้ว +5

    ሙሉን ባአንድ በመጻህፍ ብትለቁልን አሪፍ ነው በክፍል ሳይከፋፈል

  • @birhanbirhan3818
    @birhanbirhan3818 2 ปีที่แล้ว +2

    EGZABHER YEGESTSEWU kifu erkuse menfese

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice fiction. The guy is really creative. But because this fiction does mean that something like this doesn't exist. We never know what is happening in this scary world.

  • @addisutegenge5752
    @addisutegenge5752 2 ปีที่แล้ว +2

    Great story ever!thanks for sharing!

  • @mekdestedla5579
    @mekdestedla5579 2 ปีที่แล้ว +7

    አዶናይ ከምድረፅ ያጥፋቸዉ

  • @gategha
    @gategha 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ ደራሲው ከዬት ነው የሰማው ወይስ በቦታው የነበረ ሰው ነገረኝ or say something to believe or it's fiction ??

    • @yegionminch
      @yegionminch  7 หลายเดือนก่อน

      It’s True story.in fact all stories going on in our country.

  • @YusifYusef-hh5dw
    @YusifYusef-hh5dw ปีที่แล้ว

    Thank bro 😢

  • @binyammelese5744
    @binyammelese5744 ปีที่แล้ว +4

    ደራሲው ግን በሕይወት አለ
    ይሄን ሁሉ exposed አድርጎ

  • @haregewoinadmasu5664
    @haregewoinadmasu5664 ปีที่แล้ว +1

    OMG 😱

  • @Wsdan78
    @Wsdan78 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tru newu be maryam eandataqartut qetlubet

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      Eshi Enketilalen.hulum kifiloch ezihu channel lay alu.

    • @sablasa9914
      @sablasa9914 2 ปีที่แล้ว

      መጨረሻው ምን ይሆን እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @haymihaymi801
    @haymihaymi801 5 หลายเดือนก่อน

  • @HanaKasshun
    @HanaKasshun ปีที่แล้ว +1

    Gra yagbale batme yasfarle fatre yetbekane

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว +4

    13 ለማየት ምን ብይ ልግባ

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว +2

      በቅርቡ ይለቀቃል

    • @temesegenayele8086
      @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว

      @@yegionminch እሸ ግን ከ12 የሚቀጥልው አልተሰራም እንደ ?

  • @eyoseyaszewdie7247
    @eyoseyaszewdie7247 ปีที่แล้ว +3

    Kutir 1 2 3 4 milew minding neu etmet neu weys kifloch nachew

    • @yegionminch
      @yegionminch  ปีที่แล้ว

      kifloch nachew. Vol.1,2,3,4

  • @princeanti0
    @princeanti0 2 ปีที่แล้ว +2

    yhe mesaf be inglish tetergumo lealem mistru metelalef alebet

  • @samicell1577
    @samicell1577 2 ปีที่แล้ว +2

    Ene emlew ke adarshu wst manew mestrun liyawetaw yechalew?

    • @familytube9459
      @familytube9459 2 ปีที่แล้ว +2

      ሙሉ ታሪኩን ስማው ክፍል 9 እስከ 11 ታገኛዋለ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 6 หลายเดือนก่อน +2

    መናፍቁን አብይ አህመድ አለበት:: ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጃንደረባ ትውልድ ብሎ ወጣቱን እያፈዘዘ ነው በርግጠኝነት ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አለበት ሁሉንም ጊዜ ያወጣዋል ጣሊያን ሄዶ ከፖፑ ጋር ከርሞ ተመልሷል::

  • @bettyyayeabatwa
    @bettyyayeabatwa 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 38:48

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😞

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቁጥር4 በኋላ ይወጣል ስለተባለው መጽሐፍ መረጃ ብታቀብሉን

  • @belanesemagne9007
    @belanesemagne9007 2 ปีที่แล้ว +3

    Is this real ??

  • @lilalove111
    @lilalove111 ปีที่แล้ว +1

    የዚ ሰዓት እውነታ 😒

  • @denismth
    @denismth ปีที่แล้ว

    እውነት መሆኑን እንዴት እናቃለን? ደራሲው ሲል ሰምቻለው እናም ድርሰት ወይም fiction ነው ማለት ነው። ቢሆንም አዳምጠዋለው።

    • @yegionminch
      @yegionminch  ปีที่แล้ว +3

      ሁሉንም ማንበብና ከሚሆነው ጋር ማመሳከር በቂ ነው

    • @SaadaAyale
      @SaadaAyale 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ሰምተህ አለም።ምን ላይ እንዴት መገመት አያቅትም ደግሞ ክፍል አንድ ላይ ሳይሆን ሁሉንም ጨርሰው ያኔ ይገባሀል

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว +1

    2ቱ ሚጀምረው ክቱ ጋ ነው sorry የአጣውት መሠለኝ

    • @temesegenayele8086
      @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว

      ግን thank you these big and good history

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      ke kifil 1 new yemejemirew. qutir 2 kefil 1.

    • @temesegenayele8086
      @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว

      2 ላክልኝ

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว +1

      Vol.2 part 1 beleh search adregew tagegnewaleh.

    • @temesegenayele8086
      @temesegenayele8086 2 ปีที่แล้ว

      @@yegionminch እኔ አሁን ያቆምኩት 12 ጨረሸ ነው ያቆምኩት ።አሁን 13 አለ or እንደተ ብይ ልግባ ነገረኝ ግን sorry ከአጨናንኩ

  • @Minime710
    @Minime710 ปีที่แล้ว +1

    Endet sera fet honenal? Yehem ahun metsehafe teblo tesheto injera yebelale. Geta hoy Yeqer belen.

  • @melikahmed3501
    @melikahmed3501 2 ปีที่แล้ว +1

    source please!!

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      You can get the source inside the story.

    • @melikahmed3501
      @melikahmed3501 2 ปีที่แล้ว

      @@yegionminch please name one so that i can be interested to listen to it till the end?

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      Actually they are working on it live. whatever We have to be patient.

  • @sudsodi9271
    @sudsodi9271 ปีที่แล้ว +1

    Really ?????????????🤔🤔🤔

    • @yegionminch
      @yegionminch  ปีที่แล้ว

      Yes

    • @gategha
      @gategha 7 หลายเดือนก่อน

      @@yegionminch how do u know ?

  • @Ethiopianmedia1
    @Ethiopianmedia1 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @eyob3855
    @eyob3855 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን

  • @DewitMagna
    @DewitMagna 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን