ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ።Facebook: facebook.com/61552974822529Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tubeTelegram: t.me/tirekatube
እንደዚህ ያሉ የትርጉም ስራዎችን ባዳምጥ እመርጣለሁ
ብዙ የትረካ ቻናሎች ላይ ትረካዎችን አዳምጫለሁ ከሁሉም በይበልጥ ቀልብና ፍላጎትን የሚገዛ አተራረክ በጉጉት የሚጠበቅ የትረካ ቻናል ነው። በርታ እናም አመሰግናለሁ ። ለጥቆማ ሌላው ምርጥ የትረካ ቻነል "አሜን" ይባላል። በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ ስነ ፅሁፎች አሉ በጣም ማራኪ አተራረክ
🙏🙏🙏 ለጥቆማውም እናመሰግናለን
ትረካን አንተ ብቻ ተርካት!!!! የተለዬ ተሰጦ አለህ። እኛ (አድማጮችህ) አንድም ምን ያህል ጠቃሚ መሆኑን በቅጡ ካለመገንዘብ አልያም ከንፉግ ባህሪያችን የተነሳ ሀሳባችንንም ሆነ ውዴታችንን የምንገልፀው ጥቂቶቻችን ብቻ ለዚያውም በል ሲለን ነው። አይዞህ በርታ!! እናመሰግናለን ።
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
አይ ባርትልቢ😢😢😢
ላይክ ባላደርግ እመርጣለው
Ende film mitayegn seterk fetari yibarekeh bereta wendimachn❤❤
ትናፍቁኝ አላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል እናንተን ሳዳምጥ ንፁህ አየር እተነፍሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
አሜን ፣ አሜን! 🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😭😭😭 bartel be 😢 gn seweyew(aseriw) betam deg sew nw gn mecheresaw yasazenal 😩😭🤧🤧🤧😢😥😓😞☹️🤧🖤
አዎ ፣ አሳዛኝ ታሪክ ነው 😥
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
ሰላም ሰላም
ሰላም 🙏
❤❤❤❤❤
👍👍👍
🤧🤧🤧😪😪😪😭😭😭
Perfect representation of Depression. This work is 100% Show, dont tell! 😮
HI
Hi 👋
አገርኛ ወይ ደሞ ከላሲክ የሚባሉ ድርሰቶችን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
ፈቃድ መጠየቁ ከባድ መሰለኝ😢
ወደፊት የማቀረብ እቅድ አለኝ 🤞
@@hisqueen1441 አዎ ፣ ያለፈቃድ መስራት ይቻላል። ግን የሞራል ዳይላማው ከባድ ነው
ብኩኑ ባርትልቢToo dark ufff
Yeah. Such is life 😥
Its Pointless story really what's the point
ቢኒ፣ ስምህ ቢኒያም ክፍለማርያም ከሚሆን ለምን ቤንያሚን ኔታንያሁ አልተባለም? በሠለም ላይ ቢንያም የሚባሉ ስንት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩ ይሆን? ለምን ቢኒያም ተባልኩ ብለህ ራስህንና በዙሪያህ ያሉትን ጠይቀህ ታቃለህ? ቤንጃሚንን አግኝተኸው ታቃለህ? ብን ያርግህና አንተ ብንያም ብሎ ያለህ ሰው ታስታውሳለህ? ታሪክህ ከመጀመሪያው ቢንያም ከያእቆብ ልጅ ጋር ይመሳሰላል? ዮሴፍ የሚባል ወንድም አለህ? _ _ _ _ _ _ _ _ _ ቢኒ point less አይባልም ። እሺ?
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡
የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ።
Facebook: facebook.com/61552974822529
Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
እንደዚህ ያሉ የትርጉም ስራዎችን ባዳምጥ እመርጣለሁ
ብዙ የትረካ ቻናሎች ላይ ትረካዎችን አዳምጫለሁ ከሁሉም በይበልጥ ቀልብና ፍላጎትን የሚገዛ አተራረክ በጉጉት የሚጠበቅ የትረካ ቻናል ነው። በርታ እናም አመሰግናለሁ ።
ለጥቆማ ሌላው ምርጥ የትረካ ቻነል "አሜን" ይባላል። በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ ስነ ፅሁፎች አሉ በጣም ማራኪ አተራረክ
🙏🙏🙏 ለጥቆማውም እናመሰግናለን
ትረካን አንተ ብቻ ተርካት!!!! የተለዬ ተሰጦ አለህ። እኛ (አድማጮችህ) አንድም ምን ያህል ጠቃሚ መሆኑን በቅጡ ካለመገንዘብ አልያም ከንፉግ ባህሪያችን የተነሳ ሀሳባችንንም ሆነ ውዴታችንን የምንገልፀው ጥቂቶቻችን ብቻ ለዚያውም በል ሲለን ነው።
አይዞህ በርታ!! እናመሰግናለን ።
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
አይ ባርትልቢ😢😢😢
ላይክ ባላደርግ እመርጣለው
Ende film mitayegn seterk fetari yibarekeh bereta wendimachn❤❤
ትናፍቁኝ አላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
በጣም ደስ የሚል እናንተን ሳዳምጥ ንፁህ አየር እተነፍሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
አሜን ፣ አሜን! 🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😭😭😭 bartel be 😢 gn seweyew(aseriw) betam deg sew nw gn mecheresaw yasazenal 😩😭🤧🤧🤧😢😥😓😞☹️🤧🖤
አዎ ፣ አሳዛኝ ታሪክ ነው 😥
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
ሰላም ሰላም
ሰላም 🙏
❤❤❤❤❤
👍👍👍
🤧🤧🤧😪😪😪😭😭😭
Perfect representation of Depression. This work is 100% Show, dont tell! 😮
HI
Hi 👋
አገርኛ ወይ ደሞ ከላሲክ የሚባሉ ድርሰቶችን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
ፈቃድ መጠየቁ ከባድ መሰለኝ😢
ወደፊት የማቀረብ እቅድ አለኝ 🤞
@@hisqueen1441 አዎ ፣ ያለፈቃድ መስራት ይቻላል። ግን የሞራል ዳይላማው ከባድ ነው
ብኩኑ ባርትልቢ
Too dark ufff