በኮሜዲ መልክ እውነትን መናገሬን አላቆምም! |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • On today’s episode of ወቸው GOOD we had an amazing stay with rising comedian Minale Yareal. Dived deep in his life journey that led to this path and widely discussed about his works and what the future holds, his life philosophy and love for poetry, patriotic ideas and a glimpse of his political views.. it was a fun and weighing episode click that suscribe button and enjoy!
    Join our channel hit that subscribe button and become our family
    ​⁠
    ​⁠​⁠ ​⁠ ​⁠‪@WECHEWGOOD‬
    Contact us on Instagram
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...

ความคิดเห็น • 489

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 10 หลายเดือนก่อน +510

    ቀጣይ እሸቱ ይጋበዝልን የምትሉ ይሄን commente like በማረግ እናስጨንቃቸው😅

    • @abrahamabebaw9940
      @abrahamabebaw9940 10 หลายเดือนก่อน +3

      Eshe ykrebln

    • @hulumlebegonew3870
      @hulumlebegonew3870 9 หลายเดือนก่อน

      Mine tleyalec

    • @user-tf9kz1ec8x
      @user-tf9kz1ec8x 9 หลายเดือนก่อน

      Aref hede nbr mehl lay derse abokahew tnaneshochun encheres enje mejemerya

    • @AibAib-dp4tt
      @AibAib-dp4tt 5 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ናቹ በርቱ

    • @user-sc4km7mn3b
      @user-sc4km7mn3b 5 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄያችን ይመለስልን??????

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 หลายเดือนก่อน +190

    ወቸው ጉድ የሚመቻችሁ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ🎉

    • @LoCoCreative
      @LoCoCreative 10 หลายเดือนก่อน +2

      Tegenagnen zare 😂

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@LoCoCreative ወንድሜ እንኳን በደህና ተገናኘን😊

    • @bamentertainment6446
      @bamentertainment6446 10 หลายเดือนก่อน +1

      Gena bzu bota ayhalew 😂😂😂😂😂

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 10 หลายเดือนก่อน

      @@bamentertainment6446 Bedenb Felegegn Akababik Altefam 😊

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 10 หลายเดือนก่อน +49

    እስከ ዛሬ ድረስ የቀረቡት ሁሉም ተደምረው የዚህን ያህል አይሆኑም በጣም ነው ያዝናናህኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 🙏

  • @gggmichael2561
    @gggmichael2561 10 หลายเดือนก่อน +22

    We need more of such a BOLD, patriotic and hopeful young people. Hats off to you ምናለ and all the best to you

    • @Menbimar
      @Menbimar 6 หลายเดือนก่อน +2

      What do you mean by “bold”? 😂

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 10 หลายเดือนก่อน +30

    ይህ ልጅ የእውነት የኮሚድያ ፀንስ ሃሳብ የገባው ትልቅ ቦታ መድርስ የሚችል ልጅ ነው

  • @arondawit7496
    @arondawit7496 10 หลายเดือนก่อน +14

    እንደ ወጣት የሚወራበት እና ምንማርበት podcast በማዘጋጀታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 10 หลายเดือนก่อน +74

    OMG ምኔ እንደዚ ቁም ነገረኛ ነህ ብዬ አስቤ አላቅም "የኛ ትውልድ መፍራት ካለበት መፍራት ያለበት እግዚአብሄርን ብቻ ነው ያኔ ደህና መንግስት ይመጣል"-ምናለ ያረጋል ❤❤❤👏👏👏 ጥርሴን ሳልከድን ነው የጨረስኩት the best episode ever on ወቸውgood😂

    • @himet7737
      @himet7737 10 หลายเดือนก่อน +2

      True

    • @Nejat197
      @Nejat197 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ያስደነገጠኝ ጀግና

  • @tebarektarekegn7980
    @tebarektarekegn7980 10 หลายเดือนก่อน +42

    Hey there, I just had to drop my first comment because this episode is an absolute blast, full of laughter and amazement! The guest on the show brings such positive vibes and knows how to keep us entertained with his hilarious antics. Huge props to the ወቸው GOOD podcast for their incredible progress and their knack for picking guests who just keep getting better and better. You guys have truly inspired me with your growth and the joy you bring to each episode. Thank you for the motivation and endless fun. Can't wait to see what's next!

  • @menderin4228
    @menderin4228 10 หลายเดือนก่อน +20

    አንደኛ ኤፒሶድና ሳይጠገብ ያለቀ ቆይታ ነበረ ምኔ በሳልና ገራሚ ልጅ ነው። ይመቻቹ ዮኒ፣ቤኪ፣አቤላ።

  • @yosefmulugeta5378
    @yosefmulugeta5378 10 หลายเดือนก่อน +50

    ለምንድነው ግን በመሀል video ማታስገቡልን like የተወዳደረበትን አጭር video more interested yaregewal

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ምርጥ ጥልቅ የሀገር ፍቅር ያለው ኮሜዲያን ።በሳል

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 10 หลายเดือนก่อน +33

    It is becoming weekly program as Abel say it 🙌 huge fan keep it up Gs

  • @kalastu111
    @kalastu111 10 หลายเดือนก่อน +15

    1ኛ ተመችቶኝ የጨረስኩት episode 👏

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 9 หลายเดือนก่อน +12

    ማሂ ጋር ባደረጋችሁት ቆይታ ሰጀስት ስታደርጉ ሰምቼ ነው ያየሁት የምር እንኳን አየሁት!! አሪፍ ዝግጅት በርቱ ❤

  • @habtamu84
    @habtamu84 10 หลายเดือนก่อน +10

    Comedian Menale is really a talented man. Respect #Eshetu!

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze370 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን podcast ሳየው የመጀመሪያዬ ነው። የእኔ ትውልዶች ስለሆናችሁ ይሆን ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳችሁ ?! ሁለት ሰዓት ከምናምን ማዳመጤ ገርሞኛል። አሪፍ ጨዋታ ነው በርቱ

  • @alazarwoldeyohannes3446
    @alazarwoldeyohannes3446 10 หลายเดือนก่อน +64

    I love how Abel doesn’t think twice to step on a controversial topics 😅

  • @Mike.d.kassa7
    @Mike.d.kassa7 10 หลายเดือนก่อน +6

    minale what a courageous and wonderful comedian, I really enjoyed watching every second. keep up #wechewgood podcast

  • @Shegeregna
    @Shegeregna 10 หลายเดือนก่อน +10

    this guy is a comedic genius I hope he will be best

  • @sifustar
    @sifustar 10 หลายเดือนก่อน +11

    እስከ ዛሬ ከጋበዛችኋቸው ምርጡ እንግዳ ❤❤❤ This video maybe the popular one🎉🎉🎉

  • @jonunu7959
    @jonunu7959 10 หลายเดือนก่อน +10

    this podcast is absolutely incredible! ምንye እምታቀርባቸው ነገሮች ገባውን had us in stitches from start to finish. Your wit, ቁምነገርህ and humor are truly remarkable, and you have a unique talent for bringing laughter into our lives. You're a comedic genius, and we can't wait to see more of your shows. enamesgnalen betam. And ወቸውጉ's Thank you for the unforgettable podcast. from US

  • @dawitg25
    @dawitg25 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ኢትዮጵያ እሚያወራው ነገር በጣም እውነቱን ነው። ያጣናው ፍቅር ነው። ሰው በብሔር አብዷል። ግን ግዚያዊ ነው። በዚህ አይነት ሁኔታ የትም መድረስ ስለማንችል ትንሽ ግዜ ይውሰድ እንጂ ሁሉም መባነኑ አይቀርም። የብሔር ጨዋታ እሚያዋጣው ለብሔር ፖለቲካ ነጋዴዎች ብቻ እንደሆነ ሁሉም እየተረዳው መምጣቱ እማይቀር ነው። ብዙ ሀሳቦች መጥተው ሁሉም አልፈዋል። መጽናት እሚችለው የሁሉንም ፍላጎት እሚያስጠብቅ ነገር ሲኖር ብቻ ነው። ያም ፍቅር ብቻ ነው

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained 10 หลายเดือนก่อน +7

    First time listener/watcher of this podcast. This comedian is an absolute blast. Funny is an understatement. Baya.😅😅😅😅

  • @blackmermaid.6897
    @blackmermaid.6897 10 หลายเดือนก่อน +6

    On a completely unrealted note, beki looks so damn good. What a glow up!

  • @alazarbrook7639
    @alazarbrook7639 10 หลายเดือนก่อน +5

    Menale mesheten asamerekelege ወቸው ጉድ የመቻችሁ እንደዚ ፈታ ያለ ሰው ጋብዙልን

  • @mulexkura4131
    @mulexkura4131 10 หลายเดือนก่อน +64

    በረከት ግን እጅህ አያርፍም ብርጭቆውና ማይኩን አላሳርፍ አልካቸው😂😂😂😂😂

  • @HSH182
    @HSH182 10 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ነበር ይመቻቹ, በጣም ፈታ የሚያደርግ podcast nw, i love all your freedom and respectful friendship😍in the meantime let Abel talk his idea 😃 አገድቡት and Yoni demo አትፍራ ምን ይመጣል ብለህ ነው😂 anyways “keep going keep growing” የምትል ጥቅስ አይቼ ነበር love you all!!
    😍😩☺️😁🤣🤣

  • @menderin4228
    @menderin4228 10 หลายเดือนก่อน +22

    ምናለ እጅግ የሚገርም ብስለት ያለውና አስተሳሰቡ ከፍ ያለ ሰው መሆኑን በማድነቅ ተመሣጬ እንዳዳምጠው አደረገኝ። ወቸዎች በርቱ በቀጣይ youtuber nebilnur ብትጋብዙት ምርጫችን ነው።

  • @KiRabbitET
    @KiRabbitET 10 หลายเดือนก่อน +8

    ENJOYED EVERY BIT OF THIS!! Yimechachu 🙌

  • @kalye1768
    @kalye1768 10 หลายเดือนก่อน +5

    The best of all your podcasts👏🏾👏🏾👏🏾 ምኔ ወሬህ አይጠገብም 😁😁😁

  • @bezicho
    @bezicho 10 หลายเดือนก่อน +5

    Today's episode was a very interesting and entertaining program Tank you very much you guys🙏🏾❣️💜🥰💜🙏🏼

  • @EndashuKenea
    @EndashuKenea 10 หลายเดือนก่อน +5

    Got inspired!!! I thought we failed, our generation. But no, this episode shows me there is still time & hope.

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 10 หลายเดือนก่อน +22

    ግልፅነቱ ወደደኩት 🙏

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 10 หลายเดือนก่อน +6

    Best episode watched it for the 4th time I swear

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምኔ ሀሳብህ እንዴት የራሴን ሀሳብ እንደገለፀልኝ ማርያምን!! አሁን በዝምታ እንዴት እንደምደማ!! እና ሁላችንም ሀሳብህን ብንገዛ የት እንደምንደርስ!!

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 10 หลายเดือนก่อน +6

    He is soooooo honest like him

  • @liyoualem
    @liyoualem 10 หลายเดือนก่อน +5

    👏🏾👏🏾👏🏾 I like how Abel speaks what is in his mind .It makes him so relatable.

  • @eliyasfikadu1236
    @eliyasfikadu1236 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ ምርጥ እይታ ያለው ምርጥ ሰው ነው ይሜ የአራድዬ ልጅ

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 8 หลายเดือนก่อน +1

    Its my first time seeing this podocast. And I loved it. Mane has brought the freshest comedy vibe into the media. I also agree with te ideas that he told about facing any challenges and taking responsibility for you believe is right.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምኔ is the best comedian of this generation…. Minalachew you make me laugh all the time … thank you

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ ስሙን እየጠራችሁ ስትጠይቁ ደስ ይለዋል እና ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስማቸዉን እየጠበቁ ሙሉ video ነዉ የሚያዩት ከእራሴ ተመክሮ ነዉ..... አቤል አርፈህ ተቀመጥ ስሜ ሳይጠራማ አይቆምም😂😂😂😂

  • @yohannesgetahun8990
    @yohannesgetahun8990 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው ጉድ የሚያስብል podcast, more እንደሱ ቁምነገረኛ የሆኑትን...አብዙልን❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሙሉዉን አደመጥኩት በጣም ነው ደስ እያለኝ ያየኋችሁ ❤❤

  • @bezategafaw9318
    @bezategafaw9318 10 หลายเดือนก่อน +5

    Great guest! Love it

  • @Ibnu.Muhajir
    @Ibnu.Muhajir 10 หลายเดือนก่อน +2

    Nice guest
    We need more of him
    Minale keep going man

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፓድ ካስቱ በጣም ጥሩ ነው። በዛሬው እለት የቀረበው እንግዳ መድረኩን ወስዶት አቤል፣ዮኒ እና ቤኪ አፉችሁን ከፍታችሁ ሰምታችሁታል። ፀዴ ያራዳ ልጅ በማንነቱ የማያፍር እራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው እና ፊልም የማይወድ አሪፍ ሰው ነው።
    እንደ ኮመንት ቤኪ አስሬ የመንግስት ት/ቤት እያልክ ባትረብሽ ፒስ ነው፤ ዮኒ በመሀል በሀሳብ ተውጠህ ታይተሀል፤ ኮመንት ከምታቡ አንድ ላይ ቢቀርብ የተሻለ ይመስለኛል.....
    ይመቻቹሁ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wowwwwwww maranta then #Menab💯💯💯💯💯💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanabebe2946
    @kalkidanabebe2946 10 หลายเดือนก่อน +2

    abela ymechish .......we want to hear a lot from u.......u r the reason i watch this episode

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ ዝግጅት ነበር ። ምናለ መርጥ ይመቻችሁ❤

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 7 หลายเดือนก่อน

    በህይወት ግዜዬ ሁለቴ ደግሜ የሰማሁት ልጅ ከጠያቂዎቹ ሌላ

  • @bezawit8124
    @bezawit8124 10 หลายเดือนก่อน +1

    abelaye semachewen manbebihin chiger yelewem and i enjoied it menale is the best arada man 👍

  • @ashenagibirhanu4665
    @ashenagibirhanu4665 10 หลายเดือนก่อน +2

    Absolutely ginus ❤🎉keep it up minalhi

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቅ ይህው ነው ።እውነቱን ተጋፍጦ ማለፍ ኢትዮጵያ ልትድን የምትችለው በዚህ ማክንያት ብቻ ነው ።

  • @meronbizuayehu2628
    @meronbizuayehu2628 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ዉይይት ነዉ አቤላን በነጻነት ሚያወራበት ጊዜ ይምጣልን

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው goooood wechew ጉድ አስባሉ እኮ ጎበዝ ይመቻቹ❤

  • @yummygirma2043
    @yummygirma2043 10 หลายเดือนก่อน +2

    kind endehone yasetawekal beza lay betam gobeze new degemachu akerebut

  • @eyobmas2617
    @eyobmas2617 10 หลายเดือนก่อน +6

    ምኔ ቁምነገሩ ሁላ ያስቃል ይመችህ አቦ😂😂

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 10 หลายเดือนก่อน +1

    one of best episodes, it flow is amazing. you guys are improved a lot. Beya😁 Egeziabhier yirdah bizu enitebikalen🙏

  • @kaleabhintsa4681
    @kaleabhintsa4681 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ episode ነው እምልህ ገብቶሃል አደል ቤኪ እምልህ😁😁

  • @luxuriousdesigner2669
    @luxuriousdesigner2669 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abel I think that it will def motivate folks to ask questions if you keep on giving shoutout. I would say it shows your recognition and appreciation for the questions so I strongly suggest you keep on calling the names of the audience who are asking some questions

  • @amanaaa
    @amanaaa 10 หลายเดือนก่อน +7

    Just don't read their name when asking questions. But don't cut it off the part when you ask questions from audience by your phone.

  • @clicktocash
    @clicktocash 10 หลายเดือนก่อน +7

    one of the best ând interesting podcast in ethiopia

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 7 หลายเดือนก่อน +1

    Giftd all wow I woch mony times this ap bt stl now trsti wow😮

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 9 หลายเดือนก่อน

    des sitilu. bertu,,,, I see the future of Ethiopia in you. Keep up the good work.!!

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ ፓለቲካ እንዲቦተለክ ይፈልጋል 👋 ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 9 หลายเดือนก่อน +3

    The best episode goes to ምናለ👏

  • @nebyoukifle5984
    @nebyoukifle5984 10 หลายเดือนก่อน +3

    The best episode so far

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 10 หลายเดือนก่อน +3

    Best episode ever!!!👏👏👏

  • @danel3934
    @danel3934 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam ds emil program buchu andigna nh

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ ይመችህ፣ ትክክለኛ ወጣት።

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 10 หลายเดือนก่อน

    አውሮፓ ሆኜ ይህን ዝግጅት ስከታተል የግቢ ነገር በትዝታ ወሰደኝ.........ችከላ......አጠሬራ......ፎንቃ.......ፎርፌ.......

  • @appseth8007
    @appseth8007 10 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ያረጋል ይመችህ ነጻ ነህ ደስትላላችው ዛሪነው ሰብስክራይብ ያረኩት በርቱ

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 10 หลายเดือนก่อน +9

    Keep it up guys 👏👏

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 10 หลายเดือนก่อน

      My favorite channel

    • @beki4kilo720
      @beki4kilo720 10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @naolatnafu9781
    @naolatnafu9781 หลายเดือนก่อน

    You should work on ur advertising as I haven’t heard abt ur standup before this podcast. I hope I will not miss it next time. Overall u r amazing.

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ወንድሜ ባንዳ የሚመራት ዘረኞችና ሌቦች ካላሰወገድን መቼም አያልፋልንም

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 8 หลายเดือนก่อน

    ምኔ አብረን ነው የተማርነው። በጣም ጎበዝ አንባቢ ነው።
    መፃፍ ያነባል።

  • @kirubelevo5630
    @kirubelevo5630 7 หลายเดือนก่อน

    For some reason yihen episode alayehutm neber mainly cause I've never heard of the guy before but mannnn this has to be hands down top three of my favorite episodes. You guys are killing the podcast game yimechachihu! And I think you should keep asking questions from the fans, but do it in a more organized way like how Abel sugested, memorize them and incorporate them into your conversations.

  • @aberaberhinu2680
    @aberaberhinu2680 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዝምብዬ ነበር የከፈትኩት ዘልዬ ስሰማዉ ሀሳቡ ገዛኝ ከዛ ወደ መጀመሪያ መለስኩት ሙሉዉን ተመለከትኩት ቡቹ ተመቸኝ እናተም

  • @maheletgizaw
    @maheletgizaw 7 หลายเดือนก่อน

    ok guys i have seen your videos. Seens AWRA and still am in love with your gusts keep it up. LOVE U

  • @myentertainment9012
    @myentertainment9012 8 หลายเดือนก่อน

    I Like this guy👍he is very talented & amazing its easy to guss ur future keep it up Good luck!

  • @azariaabe2775
    @azariaabe2775 10 หลายเดือนก่อน +1

    Last Time I comment u guys about z board episode of Yuti But Now I think z best episode since this podcast start releasing Diffrent characters...Great Work im waiting The Next episode...bravo...

    • @Truth658
      @Truth658 9 หลายเดือนก่อน

      Boring 😂

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 6 หลายเดือนก่อน +1

    Great Job keep it up🎉

  • @anteyamahderyinoralu7065
    @anteyamahderyinoralu7065 10 หลายเดือนก่อน +3

    Nice podcast please bring yeti, mahi and liyu

  • @yeabsiratsegaye7888
    @yeabsiratsegaye7888 10 หลายเดือนก่อน +3

    Best episode🎉🎉

  • @EsmaelHassen-mp3lt
    @EsmaelHassen-mp3lt 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ በጣም ትክክል ነህ ስም አይጠቀስ ዝም ብላቹ ጠይቁ።

  • @girumnigatu4834
    @girumnigatu4834 6 หลายเดือนก่อน

    Lene yabede best podcast yehe naw, yoni gn endezi atefera

  • @risack8640
    @risack8640 10 หลายเดือนก่อน

    I really enjoyed the chat ....will come back to this channel again. You guys erned my sub - london

  • @user-ke6ng8jh8o
    @user-ke6ng8jh8o 9 หลายเดือนก่อน

    እስከ ዛሬ ከሰራችሁት ይዬኛው በጣም ያዝናናኝ ነበር በዚሁ ቀጥሉ እንዳትጠፉ 🙌

  • @robel-kz2je
    @robel-kz2je 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ቁምነገረኛ ነዉ ከልቡ ነዉ የሚናገረዉ👏👏👏👏

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 7 หลายเดือนก่อน

    minale you are a genius ....min waga alew bezu kebtoche balubet hager twledk enji

  • @ydyd6813
    @ydyd6813 10 หลายเดือนก่อน +4

    Next nebil ykrebln

  • @mulukenalemu7937
    @mulukenalemu7937 10 หลายเดือนก่อน +10

    ምናለ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ና አቋም ነው። ይመችህ!

  • @user-hp5ir8dr3l
    @user-hp5ir8dr3l 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙዎቹ በ30 ደቂቃ ስልችት ነው የሚሉኝ እናተ አቦ ይመቻቹ!!!!

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጽድት ያለ ኢፒሶድ ፏ ያለ ሀሳብ የተንጸባረቀበት ቡቻ አንደኝ!!!

  • @aladormelekot123
    @aladormelekot123 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow megerm engeda nw yemr hasabachu megermu nachew keep it up

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ምናለ
    በእውነት ኮራሁብህ ወንድሜ

  • @AbelWoldetsadik-yn9qj
    @AbelWoldetsadik-yn9qj 10 หลายเดือนก่อน +5

    በ አሁኑ 17/02/2016 እንግዳው exodus new ምናለ አቤል በሉ !
    ከውስጥ መስመር ነው የደረሰኝ

  • @abelshimelis1904
    @abelshimelis1904 10 หลายเดือนก่อน +2

    Why don't you post this on podcast apps at the same time like gugut podcast so that people can hear you doing their job

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 2 หลายเดือนก่อน

    Please manage your social media you are enginer eko
    Ena you are loved❤

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan 10 หลายเดือนก่อน

    I'm team the amazing Abel Misrak