መብሬ መንግስቴ - ግልግል አላውቅም (Mebre Mengiste - gelegle alawkm) - New Ethiopian music 2022(official video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 2 ปีที่แล้ว +103

    ማነው እደኔ አማራነኝ ሲል ደስ የሚለው ወላሂ አማራነኝ የኔ ውዶችወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም ቤተ አማራ እወዳችኋለሁ ወላሂ💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @harerdanse12
      @harerdanse12 ปีที่แล้ว +5

      ማርያምን እኔም አማራ ነኝ በጣም ደስ እያለኝ ነው አማራ ነኝ የምለው ❤❤❤❤❤❤

    • @rakmobile5307
      @rakmobile5307 ปีที่แล้ว +1

      Ena❤❤❤

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ድል ለአማራዬ😥❤❤❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว

      ሀገሬ😢😢😢

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 ปีที่แล้ว +1

      እናት አለም ኢትዮጵያ አማራ እስካለልሽ ከጌታ በታች ትኖሪያለሽ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v 2 ปีที่แล้ว +47

    መብርየ የኔ አማራ ስወድህ አማሮች የት ናቹሁ እዩለት አንድ አማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ 💚💛❤️🤗

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +49

    የኔ ጀግና መብሬ ምርጥ ውድሜ ለኢትዮጵያ ፋኖ ፋኖ ፋኖ አማራ የሚስፍልጋው ስዓት አስገራሚ ስራ ነው ተጠቄንም አለፍታም ፋኖኖኖኖኖ ።።።።።።።።ይመችህ ሀይሌ ጅግና

  • @selamawitambasel7147
    @selamawitambasel7147 2 ปีที่แล้ว +168

    ማብሬ መንግስቴ የልጅነት ትዝታችን
    ዘመን የማይሽረው የባህል አቀንቃኝ
    የኔ ኩሩ አማራ የሸዋ ነበልባል❤❤❤❤
    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አማራ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ❤❤❤

    • @marysineshaw9766
      @marysineshaw9766 2 ปีที่แล้ว +6

      ፋኖነት ክብር ነው ፋኖ ይለምልም 💪💪💚❤️💛

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ዲል ክክክብብርር ለአንድ አማራዬ ፋፋፋኖኖኖ 👍👍👍👍👍💪💪💪💪

    • @abumanabe2691
      @abumanabe2691 2 ปีที่แล้ว

      lik nesh yeljinet tzta mirt sew

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว

      በልጅነቴ ትዝታ አለብኝ ኡፍፍፍ

    • @user-uy3do5dq4i
      @user-uy3do5dq4i ปีที่แล้ว

      Ergt new

  • @taybawalloetube9020
    @taybawalloetube9020 2 ปีที่แล้ว +11

    እየተገደሉ ኢትዮጵያ ማለት ወጀል ከሆነ ከግድህ መጀመሪያ ስለማንነታችን አማራ ነው መታገል ያለብን አሪፍ ስራ ነው አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ነፍጠኛ ፋኖወች በሙሉ

  • @user-kf7nv8cl1u
    @user-kf7nv8cl1u 2 หลายเดือนก่อน

    ኧህ ማነው እደእኔ አማራ ነኝ ሲል ደስ እሚለው የኔ ቀብራራ ህዝብ አማራነቴ ኩራቴ ድል ለአማራዬ ድል ለፋኖዬ ሞት ለጠላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zematub
    @zematub ปีที่แล้ว +8

    በአማራነቴ ምኮራው በምክንያት ነው ድንቅ ባህል ትኡፊት የቋንቋ ሀብታም የእምነት ማህደር አማራየ😍💪💪💪💪💪💪💪

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 ปีที่แล้ว +16

    ትጥቄንም አልፈተው የታጠኩትን
    ለአንድ አገሬ ብየ ሽጨ በሬየን
    ያልተዘመረለት ባለማተብ መብሬ መንግስቱ
    💞💞🙏🙏💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞

    • @mekyahussen336
      @mekyahussen336 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅

  • @saeedal7302
    @saeedal7302 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍኖነት ክብር ነው 💚💛♥️✊
    ጀግና አማራዪ 💚💛♥️✊
    ወጥር እራስክን አስከብር አገረህን አድን 💚💛♥️✊

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +63

    ያልተዘመረለት ባህላዊ ሙዚቃ እንዳይጠፋ ጠብቆ የቆየ መብሬ ነው ድምፅ አደኛ ጀግንነት አደኛ የሸዋ ደም ያለበት ሁሉም ጀግና ሀገር ወዳድ ነው

  • @FA-ot5fg
    @FA-ot5fg 2 ปีที่แล้ว +24

    የሰው ተላላኪ የማንም ወራዳ በልልኝ ክንዴ የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💪

  • @madela5385
    @madela5385 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አማራ ሁሉ የሚያምረበት ምንም ቃላት የለኝም የሀገር ዋልታና ማገር እውነት ያሸንፋል አይዞህ አማራ
    ሙስሊም ክርስታኑ ባንድ እንቁም ማንም አያሸንፈንም አይ ዞን

  • @gizishzorthodoxtewahedo1838
    @gizishzorthodoxtewahedo1838 2 ปีที่แล้ว +18

    የዕኛ አንደበተ ብርቱ የጀግና ልጅ የደራዉ መብረቅ መብሬዋ የፋኖዉ ግልገል በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታ

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s 2 ปีที่แล้ว +24

    የመሬልጂ ጀግና የጀዋልጂ💚💛❤💪የወሎልጂግና💚💛❤💪
    የጎደርልጂጀግና💚💛❤💪
    የጎጃምልጀግና💚💛❤💪

  • @fatuma451
    @fatuma451 2 ปีที่แล้ว +18

    መብሬ የኔ ጀግና ተናፍቀህ ነበር💚💛❤
    እንኳን ዴህና መጣህ የኔ አማራ 💚💛❤ እስኪ አማሮች ፋኑዎች የት ነችሁ?💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +9

    ይችን ውብ የሆነች አርማ ሥትውለበለብ ሣይ እንባ ይቀድመኛል አላህ ሀገራችን ላይ ሠላምን ይመልሥልን 💚💛💖

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว +17

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አደኛ መብርዬ 💚💛❤️💪💪
    አይ ድምፅ፣አይ ሺለላ፣ አይ ወኔ፣ የኔ አደኛ ፣ወኔ ቀስቃሺ ስራ ነወ 💚💛❤️👌👌👌👌💪💪💪

    • @hanaademasu5679
      @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว

      @I hate Ethiopia 2021 ፓ የበታችነት ስሚት ትላለህ ከምድር ገፅ አተ ትጠፈላህ እጂ ኢትዮጵያ አትጠፈም ጀዝባ ነገር ነህ እሺ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว +125

    የኔ ፋኖ መብርዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ wow. በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወኔ ቀስቃሽ ነው በርታ ጀግናችን የሸዋው አርበኛ ኑርልን እንወድሀለን

    • @abayetesfa7838
      @abayetesfa7838 2 ปีที่แล้ว +4

      ❤❤❤

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭💚💚💚💚❤️💚❤️💚

    • @mikicell2930
      @mikicell2930 2 ปีที่แล้ว +1

      Z

    • @hfhgdjf9418
      @hfhgdjf9418 2 ปีที่แล้ว

      @@abayetesfa7838 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

    • @malako016
      @malako016 2 ปีที่แล้ว

      ❣️❣️

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 ปีที่แล้ว +18

    ልቤን ሸነጠው ምርጥ ቀኣቃሽ ሽለላ ነው እውነትም የማንም ወራዳ አማራን ደፈራት እና እና እኔ ለሃገሬ የማልሆነው የለም በርቱልን

  • @getachewganfur8241
    @getachewganfur8241 2 ปีที่แล้ว +17

    በድሮ ድምጽህ መጣህልን!
    ስንቱ የሃገሬ ገበሬ በሬውን ሸጦ ክላሽ ገዝቶ ሕይወቱን ለአንዲት ሃገሩ እየገበረ ነው።
    ክበርልኝ!

  • @user-jv7ug1rs1g
    @user-jv7ug1rs1g 2 ปีที่แล้ว +8

    መብሬ የኔ ፋኖ ጥሩ ሥራ ነው በርታልን አይዞን አማራየ እደመሸ አይቀርም መልሣችን አድቀን ይመለሣል አድ አማራ አድ ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደኔ ከራስ ጸጉር እስከ እግሩ ጥፍር የወረረው ይሕን ሰለ ሀገር በደንብ አድርጎ የሚገልጽ ሲሰማ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 2 ปีที่แล้ว +83

    አይዞን አማራ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል✊✊✊💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @amanbiruk7210
      @amanbiruk7210 2 ปีที่แล้ว +3

      መብርዬ የምወድህ የማደንቅህ የኔ ጀግናናናናናናናናናናና!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @user-vw4eu6pb6n
    @user-vw4eu6pb6n ปีที่แล้ว

    አይዛህ. የኛ. ጀግና. ኑርልን. መብሬ መግስቶ፣. አርቴስት. ብቻ ነው. በሎማሠብ. መሣሣት ነው.

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ሆይ አንድ ቀን ሁሉም ሰላም ይሆንልሃል
    እግዚአብሔር ሰላሙን ይሰጥሃል
    ኢትዮጵያዊ ነኝ ሰላልክ ብቻ በዱር በገደሉ ይገድሉሀል
    long live Amhara

  • @ayfokrketema3115
    @ayfokrketema3115 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ ማለት የሀገር ፍቅር ያደረበት ምርጥ ኢትዮጽያዊ ጀግና ነው

  • @yeorthodox9698
    @yeorthodox9698 2 ปีที่แล้ว +74

    ግጥሙ በሙሉ የአሁኑን መንግስታችን ይመስላል
    ወቅቱን የጠበቀ የፋኖ ስሜትን እሚናገር ነው እናመሰግናለን😢

    • @ereara4597
      @ereara4597 2 ปีที่แล้ว

      ከአገራቺንሙዚቀኛቁጥር1ማብሬምንግስቴዪገበታን

  • @seifenebelebal6707
    @seifenebelebal6707 8 หลายเดือนก่อน

    መብሬ አንተ ራስህ ዋና ፋኖ ነህ ልበ ብርቱ እናመሰግናለን በጣም

  • @sihamabdu7883
    @sihamabdu7883 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግና መብሬ መንግስቴ የአንተ ሥራወች ኮ ገና ሣይሠሙ ለራሡ ይነሽጣሉ ወላሒ

  • @user-pp6xs4yr8j
    @user-pp6xs4yr8j 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አማራ ሆኖ ምን ይወጣለታል በቃ ባጭሩ አማራ ከሌለ ኢትዮጲያ የለችም ቆፍጣናው አማራ ሞቴን ካንተው ጋ ያርገው ደሞቼ ኑሩልኝ ዘላለም !!!!!!!!!!!!!!

  • @aboutyourbookingsirmadam
    @aboutyourbookingsirmadam ปีที่แล้ว +13

    This music doesn’t only represent the Amhara people music beats & culture, But also represents the people those who like their country‼️

  • @bluetonebluetone6635
    @bluetonebluetone6635 2 ปีที่แล้ว

    አይዞን አማራየ ፋኖ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም የምየ ሚሊኒክ የበላይ ዘለቅ ልጃች አሉ እሳት የለበሱ

  • @-esmael2998
    @-esmael2998 2 ปีที่แล้ว +12

    ምርጡ ድምጻዊ መብሬ መንግሥቴ
    ዛሬም በከፍታ ላይ ነህ። የሰራኸው ስራ የሚገርም ነው።

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ መብሬ ስወድህ የኔ ነፍጠኛ የሸዋዉ መብረቅ💚💛❤❤❤❤

  • @Habibatube
    @Habibatube 2 ปีที่แล้ว +42

    ምርጥ ሥራ ነው አማራዬ ፋኖ መከታየ 💚💛❤

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ተላላኪ የማንም ወራዳ
    ዝብየማ አላይም ሀገሬ ሲነካ 😢
    እስኪ ልጠይክ ማነህ ግን አንተ ሰው
    ራስህ ጠይቀህ አንተ ምትመልሰው😢

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +7

    One of the best Ethiopian artists who has the ability to ignite the love of a person's identity (Mother Land)!!

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ይገርማል። እጅግ ወኔ የሚቀሰቅስ ወቅቱን የዋጀ የተዋጣለዕ ሥራ ነው።እናመሰግናለን መብሬ።

  • @loloomar2592
    @loloomar2592 2 ปีที่แล้ว +18

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት መብርየ ምርጥ ስራ ነው ለኛ ለነፍጦኞች

  • @melesesisay6679
    @melesesisay6679 ปีที่แล้ว +2

    ማብሬ መንግስቴ ወንዳወንድ ጀግና እናት ወልዳለች ኑርልን ።

  • @serkedubai6285
    @serkedubai6285 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናው መብሬ ምርጥ ስራነው አማራ አማራ አማራ ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf3fe9zv9b
    @user-xf3fe9zv9b 2 ปีที่แล้ว +4

    መብሪያችን የኛ ጀግና በርታ ምርጥ ሥራ ነው 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንወዳሀለን💚💛❤

    • @hanaademasu5679
      @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว +2

      @I hate Ethiopia 2021 የበታችነት ስሜት አይሰማህ እሹ በየኮሚቱ እየገባህ አፍህን አትክፈት ኢትዮጵያ ማለት አማራነወ እሺ አማራ ማለት 💚💛❤️💪💪💪💪ኢትዮጵያ ነወ እሺ 💚💛❤️💪💪💪

  • @KassiAdam
    @KassiAdam 2 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ መንግስቴ !!!! አስጠብቀህ አስጠብቀኸን ፣ ድንገት እንደ መብረቅ ተከስትክ። እናመሰግናለን አቦ። what a voice man !!!

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 หลายเดือนก่อน

    እፍፍ አንጀቴን የሚበላው ነገር ድምፁ አይይ አማራ ሁለ ነገራችን ውብ የሆን ሰወች

  • @user-iu8rl4se2d
    @user-iu8rl4se2d 2 ปีที่แล้ว +20

    ዋው መብርዬ ምርጥ ስራ ነው በሌላ መልኩ ሰርተህ ብቅ እንደምትል ተስፋ አለኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መብሬ የሽዋው ድምቀት ድምፀ መረዋው በጣም አሪፍ እና ምርጥ ስራ ነው ጀግናዬ
    ትጥቄንም አልፈታ
    የታጠኩትን
    ለ አንድ ሃገሬ ብዬ
    ሸጨ በሬዬን
    ዉበት ፣ ጀግንነት ፣ ታማኝነት ፣ ሃገር ዎዳድነት ቢሉ አማራዬ ጋር ብቻ ነው
    አማራ

  • @allamsahai1448
    @allamsahai1448 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ ውዱ ወድሜ ይመችህ ደራ አማራዬ እድሜይስጥህ በርታልን በጣም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤🇱🇹🇱🇹💚💛❤️ኢትዮ ለዘላለምትኑር

  • @mohammedayalew7864
    @mohammedayalew7864 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወኔ የሚቀሰቅስ ነው የኢትዮጵያ መሪ ፍኖ ነው

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አንተ ማለት የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ሁሉም ስራዎችህን ከልጅነቴ ጀምሮ አውቃቸዋለሁ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በሙዚቃህ ስንቱ ሰው አበደ አይይይይይ

  • @engdaswe9313
    @engdaswe9313 ปีที่แล้ว +1

    ማብሬ መንግስቴ የልጅነት ትዝታችን
    ዘመን የማይሽረው የባህል አቀንቃኝ
    የኔ ኩሩ አማራ የሸዋ ነበልባል❤❤❤❤😻😻😻

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว +15

    የድሮ ዘፈንክንም እንዳዲስ ጫነው ልብ ይቀሰቅሳል

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ትክክል

    • @user-mk7qn3xl7x
      @user-mk7qn3xl7x 2 ปีที่แล้ว

      ሠላምጨመኩ🇪🇹🇪🇹

  • @hananhanann2523
    @hananhanann2523 8 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ እናቶች እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ አይይይይይይይይይይይይ የስቱ እናት ፀሎትም ጠብ አትልም ትደርሳለች

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናዬ የሸዋ ውበት የምኒልክ ልጅ አሪፍ ስራ ነው ደሜ የወንዝ ልጅ የደራ ፍሬ እንወድሃለን የኛ ድምፅ 💚💛❤

    • @uaeuae1747
      @uaeuae1747 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ምርጥ መብርዬ ፋኖ ጀገናዉ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ትክክል ይመችህ መብርዬ የኛ ጀግና አማራ ፋኖ የኔ ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ የሸዋ አማራ ፋኖ የሰሜን የሸዋ የአንፆካ ገምዛ ልጅ ነኝ መብሬ በርታልን

  • @user-mj4gd7ft5n
    @user-mj4gd7ft5n 2 ปีที่แล้ว +3

    አ ዉይ ልብ ናው የሜቀሰቅሰው እንኮን ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላት የለኚም ከምር የሸዋው አርበኛ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @degualeabebe7932
    @degualeabebe7932 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ የሐገሬ ልጅ ኑርልኝ አማራነት/....ደራ..መሬ ...ወሎ/...በኋር ዳር ጎጃም...ማርቆስ...Etc...አድ አማራ 💪💪💪💪😍❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ ይምወድህ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እኳን በሠላም መጣህ ጥሩ ራራ ነው 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪አማራ ንቃ አማራ አማራ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @gchifekdu3230
    @gchifekdu3230 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ይለያል ምርጥ ስራ ነዉ

  • @foziyyafoziyya4536
    @foziyyafoziyya4536 2 ปีที่แล้ว +7

    መብሬ የሸዋው ነበልባል ኑርልን ጀግናው እንወድሐለን

  • @mamilatube1492
    @mamilatube1492 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ ለኔም አንደኛየ ነው የማልሰለቸው 2000 እስከ 2014 14 አመታትን የሰማሁት

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m 2 ปีที่แล้ว +4

    መብሬ እንኳን ደህና መጣህ መላው የአማራ ሕዝብ ውለታህን አንረሳም እንወድሀለን

  • @user-wn8je1vo2j
    @user-wn8je1vo2j 2 ปีที่แล้ว

    የሸዋዉ ፋኖ መብሬ ምርጥ ስራነዉ እሲእደኜ ለመስማት የኋገዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 2 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ ሁሌም ምርጥ ነው ስራህ

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 2 ปีที่แล้ว

    FANO You are TEWODROS enough is enough you are Ethiopian hope. Let Amhara enemies say anything against you only period God bless you. Thank you

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራዬ መብሬ አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤

  • @user-ff5vj6nu1r
    @user-ff5vj6nu1r 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍኖ ነፍጠኛው መብሬ የሸዋው አሞተ መራራ 💚💛♥️

  • @user-rf8bf4cu1m
    @user-rf8bf4cu1m 2 ปีที่แล้ว +3

    መብርየእ ከልጅነቴ ጀምሮ የአተን ዘፈን በጣም ነው የማዳምጠው ክብርት ይስጥልኝ

    • @muhammadmeka2164
      @muhammadmeka2164 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ዘፈኖቹ ደስ ይላሉ

  • @gishabaytube68
    @gishabaytube68 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው መብሬ ቃላት የለኝም

  • @SN-yg4dr
    @SN-yg4dr 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በጣምነው ደስ እሚለው ጅስሜን ውርር ውርር አለኝ በርታ መብሬዋ🇪🇹👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 10 หลายเดือนก่อน

    ኩራቶቼዴሞቼ ከናተ መፈጠር እዴት መታዴል ነዉ እዬሞተም ሀገሬ የሚል አማራዬያገር ምሰሶ መታዴል ነዉኮ ከናተ መፈጠር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +22

    መብርየ ሑሌም አንደኛየ የኔ ነፍጠኛ ሙቼ ነው የምወዳችሑ አማራየ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @user-ln2hy2yc9u
    @user-ln2hy2yc9u 2 ปีที่แล้ว +2

    አገሬ መቸም ቢሆን አትፍርስም በነፍጠኛው ተከብራለች ፋኖኖኖኖ ያቸንፋል አይዞን ወገኔ💚💚💚💛💛💛❤❤❤✊✊✊

  • @belachewsimegn811
    @belachewsimegn811 2 ปีที่แล้ว +55

    መብሬን ድምፃዊ ብቻ ነው ብሎ የሚያስብ ተሳስቷል

    • @gocu4539
      @gocu4539 ปีที่แล้ว

      ሀቅ ነው ወድሜ ፍቅርም ጭምር ነው

    • @BamlakuBrjqne
      @BamlakuBrjqne 3 หลายเดือนก่อน

      Dbxj MHz​@@gocu4539

  • @yirgalemmerkebu3739
    @yirgalemmerkebu3739 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው ቆንጆ ነው

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አበሶች አማራወች ፈጣሪ ሀይል ብርታት ይስጣችሁ ድል ለነፍጠኞች ውድቀት ለባዳ አሸናፊ እደምትሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም 💚💛❤😕✊✊✊ መብርየ 😍💕👍👍

  • @helengxxx1828
    @helengxxx1828 2 ปีที่แล้ว +1

    መንም አሥተያዬት የለኝም 100%

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ የአማራ ልጆች ፋኖዎች በጣም ነው የሚያምረው

  • @alshamicall8693
    @alshamicall8693 4 หลายเดือนก่อน

    ኑርልንየኛ፣ጀግና፣ድግልማርያም፣ታስደስትህ፣እኛንእንዳስደሰትህ

  • @hanahana4855
    @hanahana4855 2 ปีที่แล้ว +3

    መብርዬ ዎው

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +1

    ዘራፍ ዘራፍ እምቢ እምቢ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @marshetmamo174
    @marshetmamo174 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ዋዉ አደኛ ድምፅ ከዜማ ጋር እኮ ነዉ አሥተካክሎ የሰጠህ ።

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለኢትዮጵያ
    እግዚእብሔ ይጠብቀን

  • @sex9747
    @sex9747 2 ปีที่แล้ว +96

    እኔ ግን ኦሮሞ ነኝ አማራዎች ስወዳቹ ፍቅር ናቹ💓💓💓

    • @mohammedseid7276
      @mohammedseid7276 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ

    • @sarahbash7031
      @sarahbash7031 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እንወድሻለን ሁብ

    • @user-co7oj6wh5m
      @user-co7oj6wh5m 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏👍👍👍👍😘

    • @philpen9340
      @philpen9340 ปีที่แล้ว

      እኛምዉድድ🇪🇹🇪🇹🐅

    • @user-gi3ql9ou1f
      @user-gi3ql9ou1f ปีที่แล้ว

      እኛም እንወድሻለን

  • @bililigngashaw4104
    @bililigngashaw4104 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና መብርዬ በሁሉም ስራህ በጣምምም ደስተኛ ነኝ በአካል ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል፡ እንዴው ብዙ ወጪም ባወጣው፡፡

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +6

    This special and unique identity of our ancestors heroism saved our country, Ethiopia untouched great thanks to millions who sacrificed for Ethiopia! This unique artist is one of the sons of those heroes!

  • @amarebere8816
    @amarebere8816 2 ปีที่แล้ว

    በውነት በጣም ደስ የሚል ማንነት ነው አማራ ለዘላለም ከፍ ይበል ፋኖ የክፉቀን ተጠሪ በዳር ደንበሩ ተከራካሪ የጠላት ምሽግ ጦም አሳዳሪ ።አማረ ነኝ ከጎንደር ቴድሮስ ብርጌድ ፋኖ ፋኖ

  • @user-fe6rq7oc8p
    @user-fe6rq7oc8p 2 ปีที่แล้ว +4

    መብሬአችን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰💪💪💪አማራዬ 💞💞💞💞💞ደሞቸ በርቱ 💚💛❤️🥰💪💪💪😘😘😘

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 2 ปีที่แล้ว +2

    ሸርርር አርጉ አረ የኔ አበሳ ላንተ ቃል የለኝም መብሬ እድሜህን ያብዛልኝ😭😭😭😭ሞቸ የምወድህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እና ከዛም በላይ።

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke1562 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራነው

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው የምወደው ዘፈኑን እንኳን ኢተተቶጵያዊን ሆንኩ በእውነት በተለይ በአሪትስቶች መደረ የሚፈጥረው ወኔ በጣም ደስ ይላል

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 ปีที่แล้ว

    ፋኖ አለን በለው በኢትዬጵያ ያውም ባአማራ የመጣ ሒዎታችንን እንሰዋለን አማራ በሙሉ ፋኖ ነው።

  • @shumettekalgne9484
    @shumettekalgne9484 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናችን መሳጭ ነው መብረቅ የሆነ ነው የኛው መብሬ። 🙏🙏🙏

  • @Rich_tube7613
    @Rich_tube7613 2 ปีที่แล้ว +2

    መብሬ መንግስቴ ውስጤ ነህ ሀሪፍ ስራ ነው ግን እንደድሮህ ሞቅ ባለ ሙዚቃ ናልን

  • @shouqalsuwaidi5105
    @shouqalsuwaidi5105 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና አይዞህ በርታ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣምደሥይላል💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekdesgedamu9020
    @mekdesgedamu9020 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መብሬ እንዲማ በልልኘ

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ከጠላት ይጠብቃችሁ አሚን

  • @meaza5014
    @meaza5014 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ መብሬ ጀግና የአማራ ፍኖ በጣም ነው ተዎዳጆ የሆነ ስራ ነው እስ ፎኖዎች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍✌✌✌✌💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤💓💓

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet 2 ปีที่แล้ว +7

    We have a hope with such kind of lovely artists. we proud of you Mebre. Be strong, truth always with you and for all Amhara.

  • @awllahmad4926
    @awllahmad4926 2 ปีที่แล้ว +1

    መብርየ የኔ ጀግናየ ምርጥስራነው