ዕውነት አርሰናል የዋንጫ ቡድን ነው? ዩናይትድስ ሁሌም እንደ አንፊልድ ለምን መጫወት አልቻለም ? | Live | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @TashalaGabure
    @TashalaGabure 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤hulem Mun untd ❤❤❤❤effff ❤❤❤

  • @Mentesnot-vc8vn
    @Mentesnot-vc8vn 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    selam Ephraim enakn adersachu ❤❤❤❤❤

  • @borsamoboroje-z3t
    @borsamoboroje-z3t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤፊ ሠላም ሠላም እንኳን ለጌታችን ለመድኃንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልዴት በዓል አደረሳችሁ! እያልኩኝ ትንሽ ሰለአርቴታ ነገር ለመግለፅ ይመለከታል። የአርሰናል ችግር ቡድኑ ሳይሆን ዋናዉ አርቴታ ነዉ ጨዋታ በጣም ይችላል ግን ያለ አጥቅ በመከላከል ብቻ ቻምፕዮንስ የሚሆን የትኛም ክለብ ወስጥ የለም በመከላከል ምንም ደካማ ጎን የለዉም ግን ምን ዋጋ አለ በአንድ አጥቅ ጥገኛ የሆነዉ ክለብ ሆኗል ያለሳካ ምንም ማሸነፍ ይናፈቀናል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🔻አርሰናል ደረጃ መዳቢ ነው

  • @FeyduNesiru
    @FeyduNesiru 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ
    ሰላም ሰላም ኤፍሬም እና ፍቅር ደና ናቹ ያው አሰተያየት ብንፅፍም አታነቡትም አድማጭ እኮ ፅፎ የላከው ሲነበብለት ደሰ ይለዋል ።አሰተያየት አንብቡ

  • @QubeYssadik
    @QubeYssadik 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አርሰናል የዋንጯ ቡድን አይደለም በመከላከል ብቻ ዋንጫ የሚበላ ከሆነ ይችላል

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤፍሬም እና ፍቅር አርሰናል እና አርቴታ የበቃቸው ይመስለኛል። ሀቨርት ሜዳ ማድመቂያ እንጂ ከጀርመን እንዲህ አይነት ፈሪ ተጫዋች አላየሁም። ትሮሳርድ ከአካዳሚ የሚያድጉትን እያየ ከእሱ የሚሻሉ መሆናቸውን ሲያይ ውስጡ ጥሩ እንዳልሆነ ሜዳ ላይ በሚያካሒደው እንቅስቃሴ እየታየ ነው። ስለዚህ ምንም ሰበብ ሳያስፈልግ ከላይ እንዳልኩህ አብቅቷል። አርቴታ እየተጠቃ እንኳን ጫወታ የመቀየር አቅም ያጣ አሰልጣኝ ነው የሆነው።

  • @TerunehYtsedawe
    @TerunehYtsedawe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ውሌ አርሰናል ብቻ

  • @HanaWale-h4n
    @HanaWale-h4n 39 นาทีที่ผ่านมา

    Lemndn nw gn sle maldini yematserut

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዛክ ከሳዋ የተረፈ 😂😂😂😂

  • @SadikAbdo-k4f
    @SadikAbdo-k4f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርሰናል ልክ የበፊቱ የፖችቲኖ ቶተሀም መሰለ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከአቤ ኮራጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yared-q5j
    @Yared-q5j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርሰናል 😂😂😂😂😂😂😂መቸም ዋጫ አያነሳም😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @markcapa337
    @markcapa337 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Arsenal wancha yikebdewal bc of superficial deepth and lower quality player most

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arsenal 😂😂🤣🤣👍. MyClTY❤❤❤💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለጌ ናቹ!!!
    ስለማይመለከተኝ 1 ሰአት አዳምጬ ስለ ዩናይትድ እሁድ ትላላቹ..... ችጋራም😡