My childhood is almost identical to Alazar's-I have been obsessed with football from a young age. I never cared about anything else; football was my entire world. It shaped me into a fighter in life. Even now, I still listen to Alazar and Mensur Abdulkeni. Their programs are not just about football on the pitch but also cover topics like business, leadership, politics, and more. I have learned a lot from them about the business of football, leadership, and mindset. I now run my business using much of the knowledge I gained from football. Listening to them talk about the science of the game has always motivated me to work harder and fight for my goals. There’s so much more I could share, but for now, I just want to encourage them to present even more about club business models, man management, branding, and sales. These insights are invaluable for anyone looking to grow personally and professionally.
አሊዝ ስለእግርኳስ ጥቅም ስታወራ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ እግርኳስን የምከታተል ሴት ነኝ፣ የልጅነቴ አብዛኛው ትውስታ ውስጥ እግርኳስ አለበት፡፡ it is part of my story although i don’t talk or watch football outside of my home.😃 ለእኔ ቴራፒ ነው፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ አመቱ ለእኔ ደባሪ ነበር ብቸኛው ጠዋት በጉጉት እንድነሳ የሚያደርገኝ ነገር ማታ፣ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ የቼልሲ ጨዋታ መኖሩ ነበር፡፡ we won the champions league that season and it was like a reward for me.🥺 I am grateful I love football.
Thanks, Dave hosting such an incredible, jaint and warm hearted person of mine!. Alexo, no words to experss my feeling. You are the most humble and very honest. Proud to have you in my time broo! . your mind is so sharp. Leaving me speechless ❤❤❤❤❤❤
Have been Alazar's fan since day one. By far the best in the business in our country. What surprised me is Dawit's exceptional level of listening skill. He gives his guest uninterrupted attention to express himself. This is a masterclass in leading an interview. Hats off Dave
Wow alexo ❤❤....u r a Great role model for this generation to be humble,a reader, a leader by being a follower ....i wanna be like u fr even though we have different personality anyway appreciate u soooo much Dave ራሱ የምታዳምጥበት እና ሀሳቡን distract ሳታደርግ የምታስጨርስበት መንገድ በጣም ደስ ይላል 🤜🤛✌️ ክፍል 3 በጉጉት እጠብቃለሁ 😊🙏
Dave! Great episode as always ! Loving the content, but any chance you could post the whole thing in one go instead of splitting it into parts? It’d be awesome to binge it all at once!
Thank you for such an insightful conversation. The part about feeling guilty really resonates with most people right now. Even going out and doing something you love gives you the survivor's guilt. In case of football, in the context of our country, if worked on well, there is nothing better to bring people together than it. Imagine a league that has you playing home and away from Mekelle to Moyale. All in all, THANK YOU to both of you.
Alez 👏👏👏! I see my self in ur life path and you are so humble as always ! Dave you give the podcast beautiful harmoney like solo music by asking important thing and waiting Alez answer Calmly . Kudos to you Dave❤. * Alez being humble with wisdom
100% ዳዊት በጣም ምርጥ ውይይቶች ብታደርግም እንደዚህ አይነት አይን የማያስነቅል ኢንተርቪው አላደረክም እመነኝ wow ደግሞ መንሱር አብዱልቀኒን ጋብዘው እባክህ
all his podcasts are very impressive, check them out please
😂
ጎበዝ ጠያቂና አስደማሚ መላሽ የተገናኙ'ለት
ጥሩ አድማጭ ከመላሽ የተገናኙ'ለት...
ይመስላል አላዛር፣ ይመስላል ልጅ ዳዊት.
የመጀመሪያው ክፍል እጅግ የተዋጣለት እንደነበር በርካቶች መስክረዋል፡፡
እኛም ደጋግመን ሰምተን በልጁ ብቃት ተደንቀናል፤ ተገርመናል፤ ተደምመናል፡፡
ለዚያም ነው ቀጣዩን ክፍል ለማድመጥ ቀን ስንቆጥር የሰነበትነው፡፡
እነሆ ዛሬ ሀሙስ ምሽት ደረሰና …… ሲያወራ ቢውል ፍጹም የማይሰለቸውን፣ አዋቂውን፣ ተወዳጁን አልዓዛር አስገዶምን ለማድመጥ ቦታ ቦታችን ይዘናል፡፡ተሰይመናል፡፡
ዴቭ፣ ሁሌም አድማጭን የሚመጥኑ እንግዶችን መርጠህ በማቅረብ ደርዝ ያለው ውይይት እንደምታደርግ ይታወቃል፤ይህም ለተመልካች ያለህን ክብር ያሳያል፡፡ እናም ይህን አመለሸጋ፣ አንደበተ ማር የሆነ ልጅ… እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ በአክብሮት እጅ ነስቻለሁ፡፡ አመሰግናለሁ!!
ሜሲ እና ሮናልዶ ጋዜጠኛ ቢሆኑ የሚወዳደሩት ከ አላዛር ጋር ነበር ❤❤❤ በርታ ወንድም
ዝበለህ የ messi ስም አታንሳም
@@Bitureaction-cq2reአላዛር የ ሜሲን ያክል ጭምት ነው ሰው አክባሪም ነው የ ሮናልዶን ያክል ደግሞ ታታሪ ነው እንደዛ ለማለት ነው ❤
@@AmaAmsknd
A wonderful expression
@@wosenmandefro582 አመሰግናለሁ
በህይወቴ በዚህ Podcast ጓጉቼ የጠበኩት የበረከትን እና የአሌዝ ነው።
Alez is Superman ልዕለሰብ
ትክክል አሰላ የምትገርም ምድር ናት
@eyobaabush5954 በነሱ ምክንያትአሰላን ለማየት ወደድኩ
የጋሽ ኪሮስም ምርጥ ነዉብሮ
እግር ኳስን በሌላ አንግል እንድናይ ያደረገን የአሁኑ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱም ምርጥ ጋዜጠኛ አላዛር
My childhood is almost identical to Alazar's-I have been obsessed with football from a young age. I never cared about anything else; football was my entire world. It shaped me into a fighter in life.
Even now, I still listen to Alazar and Mensur Abdulkeni. Their programs are not just about football on the pitch but also cover topics like business, leadership, politics, and more. I have learned a lot from them about the business of football, leadership, and mindset.
I now run my business using much of the knowledge I gained from football. Listening to them talk about the science of the game has always motivated me to work harder and fight for my goals.
There’s so much more I could share, but for now, I just want to encourage them to present even more about club business models, man management, branding, and sales. These insights are invaluable for anyone looking to grow personally and professionally.
But mensur is not that much dip like Alazar he is only football analist.
አሊዝ ስለእግርኳስ ጥቅም ስታወራ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ እግርኳስን የምከታተል ሴት ነኝ፣ የልጅነቴ አብዛኛው ትውስታ ውስጥ እግርኳስ አለበት፡፡ it is part of my story although i don’t talk or watch football outside of my home.😃 ለእኔ ቴራፒ ነው፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ አመቱ ለእኔ ደባሪ ነበር ብቸኛው ጠዋት በጉጉት እንድነሳ የሚያደርገኝ ነገር ማታ፣ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ የቼልሲ ጨዋታ መኖሩ ነበር፡፡ we won the champions league that season and it was like a reward for me.🥺 I am grateful I love football.
Will you marry me please?
interesting
@@aklilwola3973 😂😂😂yeshalal?
አላዘር እነዚህን ሁሉ ነገሮች ያለማጣቀሻነት ትመረምራለህ ብዬ አስቤ አላውቅም። በጣም ጥሩ ትውስታ አለህ። የማሰብ ችሎታ አለህ። እግር ኳስን በመተንተን ራስህን አትገድቡ፣ የተለያዩ ቻናሎችን ክፈት እና የተለያዩ ነገሮችን መርምር። እኔ እንደሚመስለኝ ድረስ ከሌላ ሰዎች የተለየ አመለካከት አለህ። ቴክኖሎጂውን በመከተል እና ከሰዎች ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች (ፖለቲካ፣ ስፖርት፣ ፊልም ወዘተ) ማንኛውንም ጋዜጠኝነት ለመስራት ትልቅ አቅም እንዳለህ ይሰማኛል።
ኢትዮጵያ ውስጥ Humble ከሆኑት የስፓርት ጋዜጠኞች ውስጥ አሊዝ ይለያል 🔥
ዴቭ በጣም ግሩም የሆነ ቆይታ ነብር። ኢትዬጽያ አሁንም እንደ አልዓዛር አይነት ልጆች ስላሉት መጭውን ዘመን እናፍቃለሁ። አልዓዛር እውነትም አባትህ መመስግን አለባቸው በደንብ አድርገው አንተን ሰርተውሀል ብዬ አምናለሁ። መልካም ዘመን ይሁንልህ።
አሌ ግን እግር ኳስ ላንተ በቂ አደለችም.... ለምን የሆነ ፕሮግራም አታዘጋጅም እና ትውልዱን አታስተምርም ባለ ምጡቅ አዕምሮ እኮ ነህ በሁሉም ነገር ❤❤❤❤
ሚዛን ደፊው ፓድካስት ከሚዛን ደፊው የእግርኳስ Specialist በክፍል ሁለት ተከስቷል እኛም ይህን ጥዑመ ልሳን ለማዳመጥ መጥተናል የሚገርም ስብዕና የሚደንቅ ስነ ስረዓት passion እና Talent ስገጥም የምፈጥረው ውህድ አሊዝ ጋር ተንፀባርቋል እናመሰግናለን 🙏
ባያልቅ በየሳምንቱ ቢሆን አይከፋንም ሳምንቱን ሙሉ ጠብቀን ግን አጠረ ለ አላዓዛር አንድ መልዕክት ከስፖርቱ ውጪ ፖለቲካ እና መሰል ጉዳዮች ምታነሳበትን ቻናል ክፈት እና ገላግለን😊
የት? እዚህ ከገር? 😢😮 ይቅርበት ወንድሜ
አላዛር እጅግ ተወዳጅ ጥልቅ እዉቀትን ይዞ የሚገኝ ጀግና ጀግና ያነበበ፤ጎበዝ፤ስለሚያቀርበዉ ነገር እጅግ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፤ከስሜት ነጻ የሆነ ትንታኔ ይዞ የሚቀርብ፤ከእግር ኳስ ዉጪ በሜዳዉ ማለቴ ፖለቲካን ሲተነትን አፍ ማስከፈቱ ኸረ በብዙ ነገር ልጁ ተባርኳል ለኔና ለመሰሎቼ ደግሞ ዛሬ ምን ጻፈ እያልን ሱስ የሆነብን አለን ይመችህ፡፡
እግር ኳስን በሌላ አንግል እንድናይ ያደረገን የአሁኑ ብቻ ሳይሆን የወደፊቱም ምርጥ ጋዜጠኛ አላዛር💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘
ዋው አላዛር የሚገርም ነው እርጋታህ ፣ ትንታኔህ፣
የቃላት አጣጣልህ ለተመልካች ደስ የሚሉ ናቸው። ድሮ ዮናስ አዘዘን እከታተላለው ነበር ዛሬ አስታወስከኝ አሁን ከሀገር ከወጣው በሁዋላ አንተንና መንሱሬን ነው የምከታተለው።
Thanks, Dave hosting such an incredible, jaint and warm hearted person of mine!. Alexo, no words to experss my feeling. You are the most humble and very honest. Proud to have you in my time broo! . your mind is so sharp. Leaving me speechless ❤❤❤❤❤❤
Have been Alazar's fan since day one. By far the best in the business in our country. What surprised me is Dawit's exceptional level of listening skill. He gives his guest uninterrupted attention to express himself. This is a masterclass in leading an interview. Hats off Dave
የአነጋገር ለዛክ እንዴት ደስ እንደሚል
አሊዝ ከድሮም የምወድህ ለዚህ ነው❤ እውቀት ፣ ትህትና ፣ የአነጋገር ለዛው ሁሉንም ሙሉ አርጎ ነው የሰጠህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ሌላው ዴቭ(ደጃፍ) የምር አንጀት ነው ምታርሰው የኢንተርቪ ውሃ ልክ ነህ እንግዳህ በነፃነት እንዲያወራ የምትሰጠው ነፃ ሁኔታ እንዴት ደስ እንደሚል 👍🙏👍🙏 እግር ኳስ የሚብራራ ነገር አይደለም እንዴት እንደ ወደድከው ሳታውቅ የነፍስያክ ደስታም ሃዘን ሆኖ ታገኘዋለክ❤ ሃይማኖት በመረዳት መጠንህ ከጊዜ ቦሃላ ልትቀይር ትችላለህ ብዙዎችም ቀይረው አይተናል ሰምተናል በእግርኳስ ግን ይሄ አይሰራም ቡድንህ ምንም ይሁን ምን የነፍስህ አካል ነው እየወደድከው ነው ምትሞተው ❤
❤እግርኳስ ለዘላለም ይኑር❤
የኮማች አላዛር ነህ ብልህ ቅር ይልሃል?❤❤❤
ሀገሬ ውስጥ እንዲህ በሁሉም ነገር ጥንቁቅ የሆነ ሰው አንድ አለዛርን በማግኛቴ በጣም ኩራት ይሰማኛል 👌👌👏
The way Alazar defines nationalism interms of football is so interesting and brilliant
Deva this is an awesome episode! የዛሬ ውይይታችሁ ላይ ያነሳችኋቸው ጉዳዮችን ግን በአንድ ሰዓት ተኩል ብቻ መቅጨት it's not fair
እጅግ በጣም አስገራሚ ትንተና የሚሰጥ ሙያተኛ ነው ፣ከዚህ በፊት አብይ ተክለማርያም የሚመስጠኝ ተንታኝ ነበር እሱን በድጋሚ የሚያስታውሰኝ ይህ ልጅ ነው (ስለአብይ የገለጸው ፍጹም ትክክል ነው ቶክ ፉትቦል ላይ ፍስሀ ተገኝ ስለሚወደው አያክስና ቶታል ፉትቦል ያቀረበውን መነሻ እንዴት አድርጎ ማሳመኛ እንዳመጠ እደነቃለሁ ...የቶታል ፉትብል መሰረት አያክስ አይደለም አጠቃላይ የሆላንድ የለውጥ እድገት መገለጫ ነው በወቅቱ የሚሰሩት አዳዲስ ቤቶች በትንንሽ ጡቦች ተገንብተው በአዲስ መልክ የታዩበት ..የኢኮኖሚ ደረጃቸው በመደጋገፍ የበለጸገበት ...በማጠቃለያው የሆላንድ የእድገት ከፍታ ማሳያ አንዱ ገጽታ ቶታል ፉትብል ነው ...አብይ ግንዛቤው እጅግ በጣም ግዙፍ ነው) አላዛርን ሳዳምጥ አብይን በህሊናዬ እያስታወስኩ ነው 🎉🎉🎉
አሌዝን ከእኔ በላይ የሚወደዉ ግን አለ?????
ካለ beelike
Alez ይችላል በቃ አንደኛ ነዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ስንት አመት ሰማኸው ?
@@natnaelnatnael1623 Alezn መጀመሪያ እንዴት እንዳወኩት ታዉቃለህ??
እኔ አለሁ! ፈገግታ Pod ላይ የቀረበበትን ፕሮግራም እየሰማሁ ካልሆነ ለረጅም ቀናት ወይም ወራት ያህል አልተኛም ነበር።
@Buraye11 እኔ ደግሞ በድንገት አንድም ፕሮግራሙ football cafe ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አምልጦኝ አያዉቅም ከዛ በፊት በፋና ላይም አዉቀዉ ነበር
በቅርቡ ነው ግን ኮሜንት ስታደርጊ ማውቅሽ
ዋው ደጃፍ ፕሮግራምን መከታተል የጀመርኩት ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ከነበረው ቆይታ ጀምሮ ነው ለኔ ይሄ ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል አላዛር ሚገርም ባለ ምጡቅ አምሮ ጋዜጠኛ እና አንደበቱ ማራኪ ነው አስታውሳለሁ በ2008 ዓመተምህረት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በ ሙንታርቦ ጠዋት ጠዋት ትንታኔ የዝውውር ዘገባዎች ሁሉም ታራሚ ስንሰማው ውውውው አስታውሳለሁ አሁን በስደት ዓለም ሁሌ መኪናዬ ውስጥ ምሰማው አንዱ አላዛር ነው❤❤❤ ቀጣይ መንሱር አብዱልቀኒ እንደሚቀርብ 🙏🙏🙏🙏
ሁሴን አብዱልቀኒ ማለት የኢትዮጵያ ውስጥ በህይወት ያለ ትልቅ ቤተ መጽሐፍት ነው። አንዳንድ ትናንት እግርኳስ ማየት ጀምረው አፋቸውን በእሱ ላይ ሲከፍቱ ማየት ያማል! ክብር ለሚገባቸው ክብር እንስጥ።
በትክክል ከቀደምቶቹ ተወዳጅ ባለሞያዎች መካከል አንድኛው ነው
ነው ግን ትናንትን ካላስቀጠልክ ችግር ነው
@@hayelomkidanu6402ትናንትናን የማይዘክር እንስሳት ብቻ ነው። አንድ በግ ወላጆቹን ማንነት አያውቅም። ቢያውቅ ኖሮ ለመታረድ አይቀርብም ነበር።😊 የትናንት እና ዛሬን ብቃት የመመዘን ልህቀት መለኪያ አለህ? ያንተ ዓይነት ሚጢጢ እይታ ያላቸው ጥራዝነጠቆች ናቸው ትልልቆችን በመሳደብ ከትንሽነታቸው የዳኑ የሚመስላቸው። ለማንኛውም ሁሴን በህይወት ካሉን ጥቂት የስፖርት ጋዜጠኞች አንዱ ነውና ክብር ይገባዋል!
Manew misadebew🤔
Ay atferdubet hulunm saysema yehonale angi ansu bebego neger new yanesut gelebeteh semetehew andayhon
አላዛርን መጀመሪያ የሰማሁት ፋና ላይ ከዮናስ አዘዘ ጋር በሚያቀርቡት የምሳ ሰአት የስፖርት ፕሮግራም ላይ ነው የሁለቱ ጥምረት በጣም ይመቸኝ ነበር
ሁለቱንም በጣም ነበር የምወዳቸው
ሁሌም የማደቀዉና የምወደዉ ጋዜጠኛ ነዉ የፖለታካ ትንታኔህ መቸም ሁሌም የምወደዉና የማዳምጠዉ ነዉ በፈጠረህ በቻልከዉ መጠን አሁንም ስራልን እንደኔ የሜደንቅህ ይኖር ይሆን? ከአፈር ሰመራ የሁልሌም አድናቃህ አቦ ዘርህ ይብዛ
አላአዛር በጣም የምወደው ስነምግባር ምልክቱ የሆነ ጋዜጠኛ ነው! ምናልባት ከእግር ኳስም ጋዜጠኝነት ያለፈ ጥልቅ እውቀት ያለው ልጅ ነው ግን ህሊናውን ማስቀየም ስለማይፈልግ እንጂ በሌሎች ዘርፎች ላይ መሳተፍን ያልፈለገው! ❤
Welcome back ❤❤❤❤❤ zare le 3rd gize interview alazar yeyachu like adirgu
ተሰጥኦ፣ትህትናና እውቀትን ከግበረገብነት ጋር አንድ ላይ ማስኬድ ምንኛ መታደል ነው።
የአሊዝ ፕሮግራሞችን መስማት ማለት ሰፊ ላይበራሪ ውስጥ መዋኘት እንደማለት ነው። 👏👏👏
እባካችሁ አሌዝን ቀንበቀን ኢንተርቪው አድርጋችሁ ልቀቁልን ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነዉ በቃ አሌዝ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይሆንም እየቆጠብን እንጠቀመው...አሁን 32 ዓመቴ ነው እስከ 70 ዓመቴ መጣጣም ፈልጋለሁ ..ምናልባት ስናልፈው ደስ ብሎን እንደ ዘጠናዎቹ ሙዝቃዎች እናጣጥም ይሆናል❤
@getahungetu1363 ይመችህ bro ተመችተህኛል እባክህን ቴሌግራም ላይ እንፃፃፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
It's an interview you've been taking notes on. You don't have to be a football fan to appreciate this guy's personality. Alizz
አሌክስ ስላየሁህ የምርርርር ደስ ብሎኛል !!! እርጋታህ 👌 ትንታኔህ 👍 እውቀት 👏
I enjoyed both episodes and learn a lot, thank you. And here the final 10 minutes 👌👌.
እንደዚህ ሁለተኛውን ክፍል ለመስማት የጎጎሁለት ኢንተርቪው አልገጠመኝም ❤❤❤❤❤
ALAZAR a Messi of sport journalism..articulate, humble, genius.
-ዋው dave ትችላለህ ስትጠይቅ flow አለው ለ ጆሮ አይጎረብጥም🫶 አብዛኛው እዚ ሀገር ያሉ podcasts ጠያቂው ብቻ ብዙ ያወራል የተጠያቂውን ሀሳብ አያስጨርሱም::
-በትክክል smart የሆነ ጭውውት::👏
-Alazar the next mensur abdulkeni
የሚገርም ተንታኝ 🤝
-Next Mensur ይቅረብልን👌
ካነበብኳቸው ኮሜንቶች ይሄ በጣም ተመችቶኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ክብረት ዪስጥልን ኮማቹ
አላዛር
ምርጥ fascinate የሚያደርገኝ ጋዜጠኛ❤🎉
የሚገርም እይታ እና አተናተን፡፡ አላዛር እርጋታው አውቀቱ የማዳመጥ ለዛው በአጠቃላይ ምርጥ ሰው ነው፡፡ ብዙ ነገሩ ከቴዎድረስ ፀጋዬ ጋር ይመሳሰላል ልበል፡፡ እናመሰግናለን ዴቭ እና አላዛር፡፡
የሁለታቹም ፕሮግራም ለኔ ይመቸኛል ...ኳስ በጣምደስ ይለኛል 90 ደቂቃ ማየት አልችል ይሆናል ግን እሰማለው አነባለው በየቀኑ ሊሆን ይችላል ብዙ መረጃ በስልክ ማግኛት ቢቻልም እንደ አዲስ ኦኖብኛል አላዛር ከ 365 ጀምሮ....tnx dave...
እንደኔ ሳምንት እስኪመጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤የጠበቀ
የእግር ኳስ አረዳዴን የቀየረ ምርጥ ጋዜጠኛ አልአዛር ወደፊት 👍😍😍😍
We are love Alazar ❤
አላዛር ግን ኢትዮጵያ የምትፈልጋቸው ልጆች አንዱ ነው he is good man ቀጣዩን ለማየት በጣም ጉአጉአው 👌👌👌
He is so conscious!!
1:09:00 ጀምሮ የተነሳው ሀሳብ እኔ ራሴን የእግርኳስ ትንታኔን ላለመስማት የወሰንኩበት ሀሳብ ነው ። በእኔ እድሜ ሀገር በHIV ፣በጦርነት፣ በማያቋርጥ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ምስቅልቅል ውስጥ ሆና ፣ምንም እንዳልተፈጠረ ስለአውሮፓ ኳስ እና ተጨዋቾች በጣም ብዙ የአየር ሰዓት ተሰጥቶ ይወራል።
በጣም ደስ ትላላችሁ አሊዝን እንኳን ሁሌ ነው ማዳምጠው ጠያቂውም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን
በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው።እናመሰግናለን ዴቭ🙏
What a coherent conversation and speech as well, thumbs up alazar asgedom.....
Thank you Dave ! Great discussion
እናመሰግናለን! መንሱር አብዱልቀኒን ጋብዝልን!
“መደበቂያ”, You got us man, that is how football saved me. 😅
Exactly 🤝
same here 🙂
Wow alexo ❤❤....u r a Great role model for this generation to be humble,a reader, a leader by being a follower ....i wanna be like u fr even though we have different personality anyway appreciate u soooo much
Dave ራሱ የምታዳምጥበት እና ሀሳቡን distract ሳታደርግ የምታስጨርስበት መንገድ በጣም ደስ ይላል 🤜🤛✌️
ክፍል 3 በጉጉት እጠብቃለሁ 😊🙏
THANK YOU DEJAF TV
I have never and ever seen genius person like
ALAZAR not only in journalism he is maximum ginues wz everything is not egzajurtion it is fact 100%
አላዛር ያንተን ቃለመጠይቅ ሰምቼዋለሁ ግን እስካሁን የ አያናዉ ገ/ሚካኤልን ስም ባለማንሳትህ አዝኛለሁ ማርያም
What a genious!!!!!!!!!!knowledge knowledge
👏👏👏🔥Alez
always amazing dejaf keep up dave hulunm eposode malet ychlal continuously ademach ngn thanks alot bro
ኣሌክሶ ኣንደኛ ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ የዋልኩበትን ቀን የለም።ፕሮግራም፡ባትሰራ እንኳን ያለፈውን መስማቴ ኣይቀርም።
አሊዝ የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኛች ውሀ ልክ። ከስፖርቱ ሌላ በሌላም እውቀት ሁለገብነቱ ያስደንቀኛል።
ዋው ጥያቄ እና መልስ እናመሰግናለን ደጃፍ
Alazare best journalist right new in the Ethiopia
Dave! Great episode as always ! Loving the content, but any chance you could post the whole thing in one go instead of splitting it into parts? It’d be awesome to binge it all at once!
ምርጡ የጋዜጠኝነት መለኪያ በእውቀት በብስለት በመማር በመራመር ከፍተኛ የማንበብ ሱስ በማዳመጥ ደረጃውን ከፍ ያደረገ ሲያዳምጡት ውለው ቢያድሩ ጆሮ የሚይዝ ባለተሰዎ አላዛር አስግዶም የኔ አንደኛ ❤❤❤
calm and elite level interview. Keep it up guys
Thank you for such an insightful conversation. The part about feeling guilty really resonates with most people right now. Even going out and doing something you love gives you the survivor's guilt. In case of football, in the context of our country, if worked on well, there is nothing better to bring people together than it. Imagine a league that has you playing home and away from Mekelle to Moyale. All in all, THANK YOU to both of you.
Very talented and all rounded professional.Alazar!
Just EXCEPTIONAL 🙏
አሊዝ እዉነት ነዉ እንደኛ ሀገር የፖለቲካ አለመረጋጋት በሚያዉዳት ሀገር ዉስጥ እግር ኳስ ትልቅ መደበቂያ ነዉ የሆነን
Alazar Respect. Learned a lot.
Dave please Bring Rophnan to this Amazing Podcast.
He did. Go back and check
ምን አለ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢያረግህ ለእኔ መጽናኛዬ ነህ
ዴቫ እናመሰግናለን ❤️🙏
ዴቭዬ ጆሮህን ያድርገኝ. . . ነብሱ ድረስ ነው ኢንተርቪው ያደረግህልን
አላዛር ከኛ ሀገር ስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ የሚለየው የ እግር ኩአስ ፖሎቲካ ሲተነትን ይለያል በጣም እዉቀቱ በደንብ ጥልቅ እንደሆነ ያሳምናል :: ዴቭ እናመሰግናለን 🙏
አልዬ ረካሁ,,,,,እግዜር ይስጥልኝ
ዳዋ እኔንጃልህ ይሄንን እንዴት ልታታሽለው እንደምትችል ,,,,ፈጣሪ ይርዳህ,,,,,እናመሠግናለን
አሊዝ ይችላል የምትሉ 👍
High class journalist Aliiiz
👏👏👏👏 yemir behiwete eskahun dres endezih interview kuch bye ayche alawikm yihe gin teleyebign aynen enkuwan alnekelkum betam mirt koyta
አልዓዛር መልኩም ድምፁም ልቡም የሚያምር ሰው
what a wonderful podcast, thanks Dave .
ዴቭ
በ3ኛው ክፍል በተለይ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ አልዐዛርን ከሚወደው ሙያ አግደውት እንደነበረ ይታወሳል እና ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ተረክ ላይ ያለውን አስተያየት ጠይቀኸው እንደሚመልስልን ተስፋ አደርጋለሁ። የልጁ የዓለም ግንዛቤ ግን አስደናቂ ነው🙏
ሰው ግን ለምንድነው ስለማያቀው ነገር እርግጠኛ ሆኖ የሚያወራው? እኔ በዚያን ጊዜ ነገሩን ስለማውቅ በትኩረት እከታተል ነበር። እና አላዛር ለአንድ ቀን እንኳን ከሚዲያ አልታገደም ሀሰት አታውራ። ሌሎች ግን የታገዱ ነበሩ
አሌክስ በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ባለሙያ እግዚአብሄር ይባርክህ ዴቭ ቃላት የለኝም፤ አሁን ደሞ ዮናስ ሃጎስ ይቀራል፡፡
በጉጉት እየጠበቅን ነበር እንኳን መጣችሁልን። አሌክሶ እና ዴቭ እናመሰግናለን🙏
በኃይሉ ገ/መድህን በረከት በላይነህ እና አልዓዛር አስገዶም ሶስቱም የአሰላ ወርቆች ናቸው ሶስቱም ተናግረው ባላቆሙ የሚያሰኝ የሚያስገርም የንግግር ችሎታ አላቸው።
That is true ❤
wow እኔም እያሰብኩት ነበር ይገርማል ሁሉም መነሻቸው እዛ ነው ጨዋተቸው ሲጣፍጥ
Thanks Dave .. Aliz my best inspiration ❤❤❤❤❤
አሊዝ ደጃፍ ላይ በመቅረቡ የተረዳሁት አንድ ነገር እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰው አላዛርን ከልቡ አንደሚወደው ነው
የተለየ የሰው ፍቅር አለው ይህ ደግሞ አንዲሁ አይደለም
'Duetschland(2x) über alles'.
You are genius Alaz❤
Wow, Alex, what amazing journalist you are. I couldn't listen to Sport 365 after you left.
አለቀ ስላላከን.. thank you...
What an emphatic man! Just am tried to meet with him around 6 yrs before once again am trying to talk with him if I will get the opportunity
ያገራችን እንቁ ልጅ ነህ አሌክሶ❤❤❤❤
መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ!!!!!
the depth of the conversation is on another level ግን የአላዛር እጅ እንዴት እንደሚያምር የተመለከተ ሰው አለ? im super distracted seriously.
Thank You Deve!
በስፖርት ትንተና የሚገርም ጥልቅ እውቀት ያለው ምናልባትም ከመንሱር አብዱልቀኒ(🤗🤗🤗) የሚበልጥ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ። እሱ ሲያወራ ዝም ነው ምለው ።
Thank you 🙏🏾 such beautiful congratulation he is so humble
You are simply incredible Alazar
As an Arsenal fan I really like you
Keep it up.
በናትህ የወጪ ዜና ስትዘግብ እንዴት ያምር እንደነበር❤
Alez 👏👏👏!
I see my self in ur life path and you are so humble as always !
Dave you give the podcast beautiful harmoney like solo music by asking important thing and waiting Alez answer Calmly .
Kudos to you Dave❤.
* Alez being humble with wisdom