አማድ - ከ4 አመት በፊት ማንቸስተር ዩናይትድ ሊከፍል የተስማማበት 30 ሚሊዮን ፓውንድ አነጋግሮ ነበር - ያንን ገንዘብ ትንሽ ማስመሰል ጀምሯል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amad አሁን በጣም የሚገርም ፐርፎርማንስ እያሳየን ይገኛል ደግሞ በጣም ታታሪ እና የትላልቅ ጎሎች አስቆጣሪም ጭምር ነዉ WOW Amad በቃ እራሱን አሳይቷል ደግሞ ኮንትራት ማራዘሙ እና ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞችን ማግኘቱም ይገባዋል
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Yonaldo777
    @Yonaldo777 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አማድ በተለያዩ ሚናዎች የመላመድ እና የማበርከት ችሎታው ለዩናይትድ ጠቃሚ ሃብት እንዲሆን ያደርገዋል። በአስተዋይነቱ፣ በጥንካሬው፣ በፍጥነቱ፣ ተስፋ አልቆረጥ ባይነቱን ፣ በመረጋጋት እና በክሊኒካዊ አጨራረስ፣ በተጠየቁበት ቦታ ለመጫወት ሁል ጊዜ ዝግጁ ነው። ለዚህ ክለብ ያለውን ፍቅር እና ቡድኑን ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት አሳይቷል አስደናቂ ውሳኔ የአማድ ኮንትራቱ ሊራዘምለት የሚገባው ድንቅ እና ታታሪ ተጫዋች ነው።

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amad የኳስ ችሎታው ጎበዝ ነው።አንድ obstacle የሆነበት የሰውነቱ ደቃቃነት ነው።የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ተከላካዮች ደሞ ጠንካራ physical fitness ነው ያላቸው።

  • @Munaaru
    @Munaaru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታልን ኣሊዝ ድንቅ ትንተና
    Amad is l think its world class

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማድ🔥🔥 ደሰ ብለኛል ዘልየ100k🎉🎉

  • @AbrahamDegefa-k7t
    @AbrahamDegefa-k7t 35 นาทีที่ผ่านมา

    Hul guzem kant gar nen alez❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Let's go 100k 🎉💯

  • @ZelalemAlemayehu-g8y
    @ZelalemAlemayehu-g8y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሊዝ የማታውን Podcast የመጨረሻ ነው የወደድኩት ሀሙስ የመጨረሻ ክፍል ይቀርባል ሲል ደበረኝ😒

  • @Daniel-c3f1w
    @Daniel-c3f1w 23 นาทีที่ผ่านมา

    የአማድ ለውጥ ዩናይትድ ወስጥ ካሉ ሁሉ ተጫዋቾች የምገርም ነው የተገፋ ቦታ ያልተሰጣው በንች የበዛበት ድያሎ እንድህ ያለ ለውጥ ገራም ነው ይሁን እንጅ እንዴ እራሽፎርድ እንዳይሆን እሰጋለሁ

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @ayozebb
    @ayozebb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @Z0wetadesse
    @Z0wetadesse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄም የራሽፎርድን ታሪክ እንዳይደግመው እራሽፎርድም እንዲ ነበር ኮንትራቶን የማደሻው ሰሀት ከፈረመ በዋላ ሁሉም እንደሚያየው ሆነ

    • @MesseleAbrha-j7n
      @MesseleAbrha-j7n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አትስጋ ልጁ ትሁት ነዉ ባይሆን ጉዳት ፍራ ... ራሽኮ ድሮም ጉረኛ ነዉ

  • @henoktilahun268
    @henoktilahun268 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    WE ARE ALMOST 100K ONLY 400 PEOPLES COMEON😮‍💨

  • @aschmy4411
    @aschmy4411 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    100k subs for Alizz, today or tomorrow