ሰው ያውቃል ግን አይተገብርም! ለምን? |PARADIGM SHIFT|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2023
  • In this video, we will explore how to break free from our old paradigms and create a new, positive mindset. Whether you're looking to improve your relationships, career, or overall well-being, this video will provide you with what you need to let go of the past and embrace a brighter future. Join us as we embark on a journey of personal growth and transformation to break free from the old and make room for the new!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251938252525
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #peace #children #ethiopia #amharicmusic #dreams #change #success #business

ความคิดเห็น • 107

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 7 หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢አንጀቴን በላሽው
    የመገለልን ስሜት በጣም አውቀዋለሑ
    አብሽሪ አንች መታቀፍ ብቻ አይደለም እንደ እንቁ ሁሉም የሚፈልግሽ ትሆኛለሽ አይዞሽ

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 7 หลายเดือนก่อน +10

    የእኔ ውዶች አታልቅሱ አታስለቅሱኝ😭😭
    አላህ አለ በርቱ🥰🥰

  • @Nejat197
    @Nejat197 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይገርማል ወጣቱ ሁሉ ከሀገርም ያሉት ያለቅሳሉ ደስተኛ አደሉም በስደትም ያለነዉ ያዉ ነን አላህ ለሁላችም መልካም ነገር ይወፍቀን ደቭየ ላንተ ቃል የለኝም❤

  • @estifanospaulos
    @estifanospaulos 7 หลายเดือนก่อน +26

    ዴቭ ማለት እግዚአብሔር ለእኛ ለውጥ ተብሎ የተላከልን እንቁና ብርቅዬ ድንቅ ሰው ነው እሄ ትምህርት መንግስት ትኩረት ሰጥቶት በየክፍለ ከተማ ልሰጥ ይገባል ትውልድ ይዳን መረት ይሰጠው የቤት ኪራይ ይብቃው።

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዴቭ አንተ ለኔ የነዳጅ ያህል ነዉ የሆንክልኝ አመሠግንሀለዉ በቅርቡ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ጀግና ፕሮግራም ላይ እንደምጋበዝ በሙሉ ልቤ እርግጠኛ ነኝ 🙏❤❤❤

  • @hanamekonnen367
    @hanamekonnen367 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ዴቭ በቃ ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ሚደንቅ የሕይወት ትምህርት wow it's amazing!!

  • @zinash1
    @zinash1 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀሎቴ ዴቭ ጋ ቀርቤ በአካል ተገኝቼ ይህን ስሜት በመጮ በወጣልኝ ብዬ አሰባለሁ ስደተኛዋ እህታቹ ነኝ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temeryoutube5632
    @temeryoutube5632 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያተትምህርቶች ብዙነገር ይቀይራል እኔንምቀይሮኛል አሏህ ይጠብቅህዳውይትድሪምስ

  • @senaitmehari9871
    @senaitmehari9871 7 หลายเดือนก่อน +2

    የትጠፉችው ሰኒን አግኝቻታለሁ ዴቭ ለምስጋና ቃላት ያንሰኛል ፈጣሪ ያክብርህ ሰላሜን አግኝቼአለሁ ተመስገን❤❤❤

  • @sefasefa-rp5gq
    @sefasefa-rp5gq 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ትለያላችሁ እስካሁን በቪዲዮ ነበር የምከታተለው አሁን ግን የምር አልቻልኩም በአካል መማር እንዳለብኝ ተሠምቶኛል እነ ዴቭና የስራ ባልደረቦችን እኔዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም ባልሞክረው ይሻላል አይገልጻቹምና

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን የእውነት ልቤን የነካኝ መልእክት ነው ሀገር ቤት ገብቼ የ ድሪም ፋምሊዎችን እስከማገኝ እጓጓለው በብዙ ተለውጫለው ከ እግዚአብሔር ጋር እርዳታህ ጠቅሞኛል ❤❤

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer 7 หลายเดือนก่อน +3

    This is so moving and so very therapeutic. Thank you, and God bless you, Dawit DREAMS.
    ❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ‼‼‼‼ ይህን ታሪክ ያለፈፈበት ብቻ ይረዳዋል 👉👉👉👉 ሳታሳልፍ አይገባህም እንኳን ሰው ሆናችሁ አሁንም ሰከን እና አረጋ ብላችሁ ወደ ውጤት መጠጋት ነው. 👈👈👈👈 💯💯💯 እውነት የማይመስለው ሁሉ እውነት ይሆናል 💯💯💯 🙏🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር ጥበብ ና በኛ ትግስት ዳዊት ሁላችሁንም. አመሰግናለሁ 😅😅😅😅

  • @rozamuhye-hq2ds
    @rozamuhye-hq2ds 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ዳውይት

  • @hdyatmedia
    @hdyatmedia 7 หลายเดือนก่อน +1

    WOW God bless you man. you are an optimistic. I really appreciate you. keep going .................

  • @FrehiwotAklilu
    @FrehiwotAklilu 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dave!!!!

  • @HaniTad28
    @HaniTad28 7 หลายเดือนก่อน +1

    So uplifting 👏

  • @user-od2zt8jg9z
    @user-od2zt8jg9z 6 หลายเดือนก่อน

    Igzeyabyer🙏🏿🙏🏿imesgen leka igzeyabyern🙏🏿mamarer ykenessal igzeyabyern mamesgen gin ychemerlinal temesgenn

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 7 หลายเดือนก่อน

    Welcome! tefteh neber. Thank You.

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 7 หลายเดือนก่อน

    ዳውይት ትለያለህ እኮ እድሜ ይስጥክ እናከብረሀለን❤❤ እንወድሀለን በጣም ትልቅስራነው እሠራህ ያለኧው😘🙏🙏

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much dreams for your time and important ideas

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 7 หลายเดือนก่อน

    Keep working on personal development! Am proud of you dawit! Your channel is one of my favorites! Keep working on hard

  • @Deriba27
    @Deriba27 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you dev🙏

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 7 หลายเดือนก่อน

    ነአንተሰው አላህ እድሜህን ያቆይልን ያረብ

  • @Hiku980
    @Hiku980 7 หลายเดือนก่อน

    Dawite mn lbelh betam dess ylal😢😢😢😢😢😢tnx

  • @abenezermengesha5776
    @abenezermengesha5776 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dave❤❤❤.

  • @TEDDYGREY.
    @TEDDYGREY. 7 หลายเดือนก่อน

    ዴቭዬ ክብረት ይስጥልን let's goooooo media team💪💪💪💪

  • @dereman8532
    @dereman8532 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @temeryoutube5632
    @temeryoutube5632 7 หลายเดือนก่อน

    ያድርሳችሁ

  • @Mubarek-ut5fr
    @Mubarek-ut5fr 7 หลายเดือนก่อน +2

    you see the value of patience forgivness and gratitude in human survival, tnx bro a lot of Ethiopian's suffered by external discrimination k.u

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 7 หลายเดือนก่อน

    my amazing dawit dreams God bless you.

  • @user-yu8nn4yg7v
    @user-yu8nn4yg7v 7 หลายเดือนก่อน

    God bless u luv u

  • @TheGatew
    @TheGatew 7 หลายเดือนก่อน

    Best place to be ❤

  • @mohammedselman9645
    @mohammedselman9645 7 หลายเดือนก่อน

    welcome brother

  • @Mameqafiraa2024
    @Mameqafiraa2024 7 หลายเดือนก่อน

    Waaaw dawit 🙏👌💯 well come ✌️
    Respect for you 🎉🎉

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 7 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 👏 👏👏

  • @HusenBedru
    @HusenBedru 7 หลายเดือนก่อน

    Our hero

  • @michaelyehdego6691
    @michaelyehdego6691 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless u all Dawit dreems🙏😍🇪🇷

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 7 หลายเดือนก่อน

    Its make me cry 😢 tnx dave

  • @heli7658
    @heli7658 7 หลายเดือนก่อน

    You are really a savoir dawit

  • @gabayorushu6040
    @gabayorushu6040 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyu1221
    @eyu1221 7 หลายเดือนก่อน

    ሂዊዬ እዚ ስለኣየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጠንካራ ሴት❤

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you all I know iam far from you guys but iam with you by my spirit❤

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much dava❤❤❤❤😢

  • @user-ss9pd7os3r
    @user-ss9pd7os3r 7 หลายเดือนก่อน

    yeteshekakemkut aragfe mashenef endemchl asaytehgnalna egziabiher ybarkh🙏🙏🙏 davye❤❤

  • @teferagetahun4208
    @teferagetahun4208 7 หลายเดือนก่อน +1

    my bast

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አዳዴ እኮ እባ ስፈስ ትፍስ ትላለህ ሳይፈስ ስቀር ያቃጥላን እኔ ሲከፋኝ በማልቀስ ነው እፎይ የምለው እና አይዞን ያልፋን❤😭😭💔

  • @TsegitekleEmama
    @TsegitekleEmama 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤wooow

  • @melathagos5736
    @melathagos5736 7 หลายเดือนก่อน

    Deviyachin long live

  • @EDS_tube
    @EDS_tube 7 หลายเดือนก่อน

    አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @GeletawBelete-kz6qj
    @GeletawBelete-kz6qj 7 หลายเดือนก่อน

    ይች ልጂ አርቲሰት ገነት ቀረባ አይቻት በጣም አሰለቀሰችኝ አሁንም በድጋሚ አየሁሺ ድግል ማሪያም እሰከልጃ ምልጃዎ አይለይሺ

  • @liliahemed-db3lh
    @liliahemed-db3lh 7 หลายเดือนก่อน

    ዴቨ.አላህ.ይስጥህ..ቃላት.የለኝም.ላንተ❤❤❤❤

  • @user-bk9px7sd9d
    @user-bk9px7sd9d 7 หลายเดือนก่อน +1

    Daviye nuriln amlak rajim edme yistik

  • @amirsabra5652
    @amirsabra5652 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤waw Des yilal

  • @HaftomMercy-rt5nx
    @HaftomMercy-rt5nx 7 หลายเดือนก่อน

    ዴፍ ትለያለህ! በምችልበት ሰኣት መጥቼ ትምህርትህን እቀምሳለው እስከዛ ደሞ በዚ እከታተላለው❤🙏

  • @HdhhdyzygdYdyeu
    @HdhhdyzygdYdyeu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-xm8gp7un6m
    @user-xm8gp7un6m 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @helenbeyene9382
    @helenbeyene9382 7 หลายเดือนก่อน

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ 😢😢😢

    • @WengelKebede
      @WengelKebede 7 หลายเดือนก่อน +1

      መፃፍ ቅዱስም እንዲህ ይላል
      የዋላዬን እየረሳው የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለው
      ❤❤

    • @Egezihaber.yimesgen
      @Egezihaber.yimesgen 7 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭

  • @TaliilaGurraachaa-xv8ty
    @TaliilaGurraachaa-xv8ty 7 หลายเดือนก่อน

    😍

  • @daisieslifestyle
    @daisieslifestyle 7 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @temeryoutube5632
    @temeryoutube5632 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂአስለቀሳችሁኝ አሏህአሰባችሁበት

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 7 หลายเดือนก่อน

    መምህሪ አመሠግናለሁ እኔም እኔምጎበዝ ተማሪነኝ❤❤❤❤ዴቫ ትለያለክ

  • @user-eg8er2zf3j
    @user-eg8er2zf3j 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk2tm9uw9s
    @user-lk2tm9uw9s 6 หลายเดือนก่อน

    10Q Dave😁

  • @HalimeYamama
    @HalimeYamama 7 หลายเดือนก่อน

    🎉ፀይማ ልጅ አዞሽ አላህ ያግዝሽ

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 7 หลายเดือนก่อน

    ❤💕💕💕👍

  • @abebechgabre346
    @abebechgabre346 7 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hj6ji8im8u
    @user-hj6ji8im8u 4 หลายเดือนก่อน

    Yene enat uffff

  • @HanaHana-zp7em
    @HanaHana-zp7em 7 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ አብሮ ፅፎ ያቃጠለ😢

  • @user-vw7id6tk3o
    @user-vw7id6tk3o 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 6 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔

  • @MestawotMeskele-ms3he
    @MestawotMeskele-ms3he 7 หลายเดือนก่อน

    Pleas floow argu inen qimemoch please

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dawit doctor gamachis'n tiralin isk

  • @mkkm1293
    @mkkm1293 7 หลายเดือนก่อน

    Yene malkess 😢😭😭😭🥱💔

  • @OMJantiomJanti1122
    @OMJantiomJanti1122 7 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ እኔም አውጥቼ መናገር ብችል😓😓😓😓

  • @KonjitKonjiit-kv9oj
    @KonjitKonjiit-kv9oj 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢🎉🎉

  • @compilation8104
    @compilation8104 7 หลายเดือนก่อน

    but z first girl, she is so beautiful eko. Girl ur black color is so beautiful, if u see this comment.

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v 7 หลายเดือนก่อน

    ኣይዛቹ ኣታልቅሱ😢

  • @kebedezewdie7392
    @kebedezewdie7392 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👍✅️✅️✅️

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 7 หลายเดือนก่อน

    Egezyabhare yemsgn one day I will be a millionaire 🙏🙏🙏and then I will do to many charity in ethiopia specially cancer

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከኔ የበለጠ መከራ ያየ ሰው አለ እድል ነው ያደረገኝ 😥❤️

  • @meselechdejene1880
    @meselechdejene1880 7 หลายเดือนก่อน

    ophrah winfrey

  • @TsegitekleEmama
    @TsegitekleEmama 7 หลายเดือนก่อน

    Yeh timert Lebin new yenekaw😢😢

  • @user-hd3vs5tm6v
    @user-hd3vs5tm6v 7 หลายเดือนก่อน

    uffff ayizoachihu hulum yalfal.hiwot hule bewuta wured yetemolach nech.bertu

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሚያቅፈኝ ባገኘሁ😭

  • @OMJantiomJanti1122
    @OMJantiomJanti1122 7 หลายเดือนก่อน

    ከምር ደስተኛ ሆናቹ ሳይ ደስ አለኝ😊

  • @user-ge2tr9rw6k
    @user-ge2tr9rw6k 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን እኔን ብቻ የምንል ሠዎች...ይሰማል?!

  • @rahelteklit6387
    @rahelteklit6387 7 หลายเดือนก่อน

    wy betam tru sew neh

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 7 หลายเดือนก่อน

    Who makes That last 1000 hugs🫂 to 😭😭😭

  • @mafigdey21
    @mafigdey21 6 หลายเดือนก่อน

    እኔስ መቼ ይሆን የውስጤን የማፈነዳው

  • @anab7507
    @anab7507 7 หลายเดือนก่อน

    000000❤❤❤❤

  • @merik2813
    @merik2813 7 หลายเดือนก่อน

    Opportunity በሌለበት ሀገር ተነቃቁ እያልክ ባትረብሸንስ። በ ግል ለመንቀሳቀስ ኢትዮዺያ የምቀኛ ሀገር ናት።

    • @yashica5085
      @yashica5085 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @user-ir3oz9lw2w
    @user-ir3oz9lw2w 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-xy4ox1fs9z
    @user-xy4ox1fs9z 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤