ቀላል ለጥሪ ( ለፕሮግራም) የሚሆኑ ቀላል እና ቆንጆ አያያዞች / easy hair styles for programs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ምልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዩ ♥️🌹በጣም ምርጥ ነው ዎውው 😍

  • @sarahabeshawt6965
    @sarahabeshawt6965 4 ปีที่แล้ว +30

    መስዬ እንኳን በሰላም መጠሽ ለሁሉም እናመሳግናሌን ዘሬ ደክሞኛል ለክ አርጋቹ አበራተቱኝ ዉዶቼ
    እድሁም ለሀገራችን ሰላምንና ጤናን እዳበዘ ፀልሁ

  • @መብሬየሱምርኮኛመብሬየወን
    @መብሬየሱምርኮኛመብሬየወን 4 ปีที่แล้ว +12

    እዴት ነሽ የኔ ውድ። በጣም ያምራል ፀጉርሽ። አላህ ይጠብቅሽ

  • @hanaaddhik4921
    @hanaaddhik4921 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ እናመሰግናለን በርችልኝ ማሬ ኧረ ፀጉሬ ምንም ብዛት የለውም ምን ልጠቀም

  • @zeniteendris764
    @zeniteendris764 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናል መስኪ አንዳንድግዜ እከታተልሻለሁ በርችልን ልጅሽንም ፍጠሪ ያሳድግላችሁ

  • @hiwotejeneetnew6012
    @hiwotejeneetnew6012 4 ปีที่แล้ว +4

    Woowuu meskiyee bexam das yilal unet mikirish taqabiyalewu 😘 mixa indet nat

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርርር ዋውውው ሲያምርብሽ እኮ መስኪዬ

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው ምንም ባደርገው አያምርልኝም መሲዬ ፀጉር የሚያበዛ ነገር ካለሺ ሹክ በይኝ

  • @hilinabirehanu9046
    @hilinabirehanu9046 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው የተተከምሽው ፊት ለፊት ላይ ልጥፍ ያደረግሽበት

  • @zizutube4534
    @zizutube4534 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል እስከዛሬ ካሣየሽነ የፀጉር ማስክ የተስማማሽ ምንድን ነው የሚሻለው እስኪ ንገሪን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ፀጉሩንም ሰቶሻል
    መንከባከብም ትችያለሽ
    በጣም ያምራል ቆንጆ

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ መስኪ ቆንጆ

  • @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
    @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሠገን ሰላምሽ ይብዛልን መሲኩ
    ምንድነው የተቀበሽው ሃሁን

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠላም መጣሽ መስኪዬ በነገራችን ላይ ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምር እኮ የእኔ ቆንጆ. እናመሠግናለን ቀጥይበት ያምራል በጣም

    • @amareshmoges7791
      @amareshmoges7791 4 ปีที่แล้ว

      Stegurish betam yamiral
      Gin acirina ytebexaxes stegur be fustum hubet aysexim inde anchi berchi inameseginalen

  • @One-love100
    @One-love100 4 ปีที่แล้ว +2

    Meski your hair is so beautiful, what kind of shampoo n conditioner are you using.

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +1

      ERI GIRL
      Argan shampoo and conditioner

    • @One-love100
      @One-love100 4 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 Thanks konjo.

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል እስኪ ለፀጉር የማይጎዳ የጀል አይነት ንገሪን እደዚህ በምናስይዝበት ጊዜ የምንጠቀመው ቆንጆ ከይቅርታ ጋ አንቺ የሞከርሽው

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +2

      Zahra Seid
      እኔ ሁሌም አልጠቀምም ግን አሁን የተጠቀምኩት Clear Ice ይባላል

    • @ዘሀራሠዒድ
      @ዘሀራሠዒድ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@meskitube16
      አመሰግናለሁ ቆንጆ

    • @kassemjaafar1381
      @kassemjaafar1381 4 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 maski koo Tsagure konjo new gin ye qibat Ayinat min Litaqam pls shukk bayigni Tsaguren baxam wadalow damo Razim new

  • @miasrk6079
    @miasrk6079 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ፀጉርሽ ያምራል

  • @arega3874
    @arega3874 4 ปีที่แล้ว +1

    መስየ እናመስግናለን በጣም ያምራል እኔ ፀጉር የፊቴ የተበጣጠስነው እና በምን አይነት ትሪትመንት እንደሚስተካከል ልትንግርኝ ችያለሽ

    • @sablewengil2144
      @sablewengil2144 4 ปีที่แล้ว

      የፊለፊቱን ልቅም አርገሽ ወደኋላ ስሬዉ ጌዜ ከሌለሽ አምስት ቦታ ከፍለሽ ስሬዉ የግባርሽን ልቅም አርገሽ ማታ ማታ ክፍት አርገሽ አትተኝ በሻርብ እሰሬዉ ቶሎ ቶሎ አትታጠቤ በስምት ቀን አደ ብቻ ታጠቤ አጨባረሽ መተዉ የለብሽም ያበሻ ፀጉር ግደታ መሰራት አለበት ቶሎ ቶሎም አታበጥሬ አደ ጉጉን አርገሽ ሰባት ስድስት ቀን ለማቆየት ሞክሬ ካዛ የሚበጣጠሰዉ ይስተካከላል

    • @arega3874
      @arega3874 4 ปีที่แล้ว

      @@sablewengil2144 አመስግናለሁ እህቴ በሳምንት አንዴ ነው ታጠበው ታጥቤም አበጥሬ ቁጥርጥር እስራዋለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም

  • @ሔለንየማርያምልጅ-ጰ6መ
    @ሔለንየማርያምልጅ-ጰ6መ 4 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ አረ ጓደኞቼ ፀጉር የሚያበዛ ያልሞከርሁት የለም ግን ምንም አልተሳካልኝ መላ ካላችሁ ሹክ በሉኝ ፀጉር የሚያበዛ ቲርትመንት ካወቃችሁ

    • @Yehya838
      @Yehya838 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ ጅርጅር በኸላጥ እየፈጨሽ ተቀቢው አሪፍ ነው

    • @ttty3386
      @ttty3386 4 ปีที่แล้ว

      የወይራ ዘይት በጣም ጥሩ ነው የፀጉር ብዛት ምርጥ ነው

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 4 ปีที่แล้ว +2

    Nice yaregshiw spray mind new?

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ጎበዝ በርች በተለይ ፀጉ አያያዝ ምንም አልችልም በዛ ላይ ፀጉሬ አጭር ደርቅ ነው እና ከአንችይ እማራለሁ ብየ ተስፋ አለኝ እማ እወድሻለሁ ከልቤ

  • @mekdeswerkeneh7313
    @mekdeswerkeneh7313 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ በጣም ያምራል

  • @saedasaeda4548
    @saedasaeda4548 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማር ተባረኪ

  • @ሀዊየረሱልናፋቂ
    @ሀዊየረሱልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሰ መስጊየ በጣም ያምራል እንጠቀመዋለን አረ እስኪ መትያ ለሆነ ፀጉር መፍትሄ ልቁረጠው ወይስ እስኪ መላ በሉኝ የምታቁም ካላችሁ

    • @Yehya838
      @Yehya838 4 ปีที่แล้ว

      እሱስ እኔንም አስቸግሯል ወላሂ በዛላይ ቁጥር ይላል መቼ ያድጋል ታዳ እንደዚህ ያለ ፀጉር መቼም እኔም እቆርጠዋለሁ እሱም ያው ነው ፈፃሜው ይመር

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 4 ปีที่แล้ว +2

    Momy edet nat adegece yene konjoo 😍😍😍😍gyta yasadegelsh

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለ ውዴ ጎበዝ በርቺ እኔም ሁሌም ራሴ ነው የሚሰራ ግን የተቀባሺው ቅባት ምንድነው ከፍትሽ የተቀባሺው ማለቴ ነው

  • @f.ahassen1718
    @f.ahassen1718 4 ปีที่แล้ว

    Meski konjo setameri eko, be parm letebelashe tegur teyaka teyekashe neber??

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሳግናለን ሚስክየ በጣምአሪፍነው

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውውው የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚያምረው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +2

    መሲዬ ባትሠማመሪም ውብ ነሽኮ😍😍😘😘👌የሚጣ እናት

    • @sofhiesofhie4814
      @sofhiesofhie4814 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ ልጅ አልተቻልሽም

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sofhiesofhie4814 እ

  • @zebibtube5418
    @zebibtube5418 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ፀጉርሽ ይታዘዝልሻል የኔም ልክ እንዳንቺ ነው ብዛቱም ቁመቱም ግን ተያይዞ በጣም ያስቸግረኛል

  • @dagiTubeE7
    @dagiTubeE7 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing us mara

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 4 ปีที่แล้ว +2

    እይታዬን በጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀገር በጣም የበጠጠሰለ ምን ልጠቀም ውድ እይቴ

  • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
    @ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 ปีที่แล้ว +9

    ፀጉሩ ባደገጅ ያሳዙ አያሳስበንም ነበር

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 4 ปีที่แล้ว

    መሲኪ ምድነዉ ጄል ነዉ ወይስ ምድነዉ ፎቶዉ ላኪልን በተርፈ ልጅሸ ሳሚልኛ

  • @ጀሚላየማሚ
    @ጀሚላየማሚ 4 ปีที่แล้ว

    ዎዉ ማሻአሏህ ታምሪያለሽ ማማየ

  • @soflasofla2199
    @soflasofla2199 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @hiwotmohammed6292
    @hiwotmohammed6292 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yameral

  • @rakiHT
    @rakiHT 3 ปีที่แล้ว

    You are just amazing Meskiye, geta birk yargish

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 2 หลายเดือนก่อน

    መስክይ በጣም የምወድሽ አንቺ ስላለሽ ነው

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ ጸጉርሽ ሲያምር ይደግልሽ ዋው😍😍😍😍አሪፍ ነው

  • @Bagaaxsiciid
    @Bagaaxsiciid 4 ปีที่แล้ว

    What did you use for your hair

  • @እሙኻሊድ
    @እሙኻሊድ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መስኪየ ያምራል ጎበዝ ነሽ

  • @በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ
    @በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ እባክሽ መላ በይኝ ፀጉሬ ራስ ቅሌን መላጣ ሆነ ሁለት ቦታ

  • @belayneshgedefaw3732
    @belayneshgedefaw3732 2 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ስወድስ የኔ ቆንጆ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መስዬ በጣም ያምራል

  • @muchilam8882
    @muchilam8882 4 ปีที่แล้ว

    meski yene wub tsegurish yamral betam meskiye yemuzu temechitognal gin ekul ayadigim mehalu achirim new tenkaram new mehalu lay ena endet and aynet mareg yichalal?

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆሥወድሽ አምላክይጠብቅሽ እናመሠግናለን💚💛❤

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww betam new yemiyamerw meskiy yene konjoo tnx gen meski amazon ene bezu gizy mazez eyefelkun ebiyalen edet new yemitazezew

  • @ሄሩጓልትግራይሓላል
    @ሄሩጓልትግራይሓላል 4 ปีที่แล้ว

    Meski konjo betam amesegnalehu mrt ayayaz new♥♥♥♥♥

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว +1

    ሥታምሪ

  • @mankemanyansal9379
    @mankemanyansal9379 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ! ምናባቴን እንደዚህ አድርጌ ላሲዘው ከቦታው የለማ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 9 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ አሳቅሺኝ ተስፋአትቁርጪተከባከቢው

  • @yabsrayetewahedoligi1182
    @yabsrayetewahedoligi1182 4 ปีที่แล้ว +4

    መሥኪ ቆንጆ የኔፀጉር ወዳሇላም በግድ ነው የምትያዘው ከማነሷ ማጠሯ ደህ ፀጉር ያላችሁ እዩ ይጠቅማችሇል

  • @Yehya838
    @Yehya838 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ማሻ አላህ አሪፋ ነው የተቀባሽውን ፎቶ አሽና ላኪልኝ ሽኩርን

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ ያምራል ሚስጥሩን ነገሪን ደግሞ እኔ እንደዚ ከፍዬ ካስያስኩ ያመኛል ሌላ መንገዱ ካለሽ

  • @yori5722
    @yori5722 4 ปีที่แล้ว +2

    Meski shega

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ የፀጉር ማለስለሻ ንገሪኝ እና የተሰባበረ ፀጉርን እንዴት ነው ሚመለሰው ወደ ቦታው እና ፀጉሬ ወደዋላ ይሸሻል ግንባራም አስመሰለኝ ውዴ ምን ላድርግ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 4 ปีที่แล้ว +1

    ጸጉሽ በጣም ያምራል እኔም ሙዝና እንቁላል እየተጠቀምኩ ነበር ለግዜው ለውጥ ያይሁ መስሎኝ ነበር ግን አሁን መላጣ ልሆን ነው ጸጉሬ ይበጣጠሳል ከስሩ ውልቅ ይላል ጭራሽ ማበጠሪያ ከነካውማ ሁሉም ይወልቃል እረ እንዳው በዛላይ ጫፉ ይደርቃል እረ እንዳው ምን ይሻለኝ መልሽልኝ

    • @aberashahmed629
      @aberashahmed629 4 ปีที่แล้ว

      Ka mabetersh befit emismamashin kibeti tekabina tinish akoyi tsegursh derk kehone sitabetir betam nw emiragfew ye eruzi wuham arif nw edayisasa yradali

    • @memerlly7305
      @memerlly7305 4 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ፀጉርን ቶሎ ቶሎ አለመታጠብ እና ደግሞ ፈሳሽ ቅባት በየሁለት ቀን በደንብ ልቅልቅ ብሎ ቆዳንና ሙሉ ፀጉርሽን እስከ ጫፍ ድረስ ቀብቶ በደንብ ማሽት ፣እና ፀጉርን ጥብቅ/ድብን አድርጎ አለ መስራት ያልጠበቀ ዘና ያለ በወፍራሙ መጎንጎን፣ ለኔ በ1ወር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አይቻለሁ።

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀጉርሽ ለሁሉም ነገር ያምራል

  • @نعيمبنتاحمد
    @نعيمبنتاحمد 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ Meski አማዞን እንደት አድርጌ ነው የምገዛው በጣም ብዙ ነገሮች አሉ ከነሡ የምፈልጋቸው ግን እቢ አለኝ አላወኩበትም

    • @neimayedirelij1063
      @neimayedirelij1063 4 ปีที่แล้ว

      Selam enatu Amazon app mejemeria download adrgi kezam yefelegshiwn megzat tichialesh mamayei

  • @ያስሚንየሀኒናፋቂ
    @ያስሚንየሀኒናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ተባረኪ

  • @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ
    @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማማየ የኔ አሥተዋይ ሥወድሽ ሠላምሽ ይብዛ 😍😍😍

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 4 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ ባትፈሽንውም ያምራል

  • @saadasaada1096
    @saadasaada1096 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @GgGg-un6dh
    @GgGg-un6dh 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስየ ሰላምሺ ይብዛልኝ ጸጉሬ የተበጣጠሰ አሰቸገረኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል እስኪ ንገሪኝ ኡነቴን ቅባቱ ይሁን ውሀው ብቻ አላወኩትም ብትነግሪኝ አሪፍነው በጣም ከርዳዳ ነው ደግሞ ውውውውው ድድድድ

  • @azebalemahuy4098
    @azebalemahuy4098 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ኑሬልኝ

  • @saras4405
    @saras4405 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ በናትሽ መልሽልኝ እኔ ፀጉሪ በጣም ስስ ነው ተላጭቸው አሁን ሁለት አመቱ ነው ግን አሁንም እርዝመት እንጂ እጅግ በጣም ስስ ሆነብኝ ሙዙን ለረጅም ጊዜ ሴጠቀመው ነበር በጣም ሳሳ ብኝ እባክሽ ለስስ እና ለለስላሳ ፀጉር የሜሆን ነገር ጠቁሚኝ መስኪየ በናትሽ እዳየሽው መልሽልኝ

    • @saras4405
      @saras4405 4 ปีที่แล้ว

      ብዙ ጊዚ ጠይቄሻለሁ ግን መስኪ በፈጠረሽ በጣም ተቸግሪለሁ በፀጉሪ መልሽልኝ

    • @የያሬድእናት
      @የያሬድእናት 4 ปีที่แล้ว

      Sara s የኔም ተላጭቸው ስስ ሁኖብኝ ነበር አሁን ግን በዝቷልኛል ሻንቦ ቀይሪ አዲስ የመጣ ሻቦ እና ኮድሽነር አለ የዝንጅብል እሱን ከተጠቀምኩኝ አንስቶ ፀጉሬ በዝቷል እና ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው

    • @saras4405
      @saras4405 4 ปีที่แล้ว

      @@የያሬድእናት እስኪ ስሙን ፀፈሽ ላኪልኛ የኔ እህት

    • @hulumlebgonwe6146
      @hulumlebgonwe6146 4 ปีที่แล้ว

      Hena tekb

    • @የያሬድእናት
      @የያሬድእናት 4 ปีที่แล้ว

      Sara s Micellar water & blue ginger shampoo
      PURIFY blue ginger conditioner

  • @MDWASIMANSARIYOUTUBE
    @MDWASIMANSARIYOUTUBE 4 ปีที่แล้ว

    Nice heyer my dear konjo

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 4 ปีที่แล้ว

    Wow so nice..I love it

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙሽራ መሰልሽ እኮ ያምራል አመሰግናለሁ

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እናመሠግናለን ግን ተርገበገበ ቪድዮው

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 4 ปีที่แล้ว

    Betami yamrali

  • @ማርያምአማላጅናት100
    @ማርያምአማላጅናት100 4 ปีที่แล้ว +2

    መስክዬ ኢትዮጵያ ለ3ወር እረፍት እዛ ነበረኩ ወደ ዱባይ ከተመለስኩ በኃላ ግን እንዳለ ጸጉሬ እየተመዘዘ አለቀ ማረያምን እባክሽን መፍትሄ ካለሽ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ልክ እንዳቺነው ሃገሬ ፀጉሬ ብነቅለውም አይመዘዝም እዚህ ግን ውልቅ ነው የሚለው

    • @ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ
      @ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

      አየሩነዉ እህቶች እኔም አጋጥሞኝነበር ግንትንሽ ቆይቶ ይስተካከላል

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን ጎበዝ በርች

  • @የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ
    @የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ፀጉሬ ያምራል ግን ችግሩ በደብረ አበጥሬው ልጌው ትንሽ ቆየት ሲል የመጨብረር ባህሪ አለው እዳዛ እዳይሆን የምታቁት ቅባት ካላችሁ ሹክ በሉኝ እህቶቼ?

  • @zebibamohammed75
    @zebibamohammed75 4 ปีที่แล้ว

    እባክሺን ፀጉሬ አለቀ በተለይ ከፊለፊት ማለቅ ከጀመረ ወዲሂ ደግሞ ብዙ ነገረ
    እያረኩ ነዉ በት/ምሪትሺ መሰረት ግን
    ለዉጥ የለም ?

    • @هنديهاحمد-ج2خ
      @هنديهاحمد-ج2خ 4 ปีที่แล้ว

      ሙዝ ተጠቀሚ በጣም ጥሩነው ከሁሉም ነገር እሱ ይሻላል

    • @murrservices2147
      @murrservices2147 4 ปีที่แล้ว

      @@هنديهاحمد-ج2خ ሙዝ እንደት ተደርጎ እስኪ ከተጠቀምሽ ንገሪኝ

    • @هنديهاحمد-ج2خ
      @هنديهاحمد-ج2خ 4 ปีที่แล้ว

      መስኪም በፊት ሰርተዋልች ቪዲዮ እይውና ተጠቀሚ
      ከሁሉም ነገር የተሻለውጤት አለውሙዝ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሠራር ነው በርቺ።እናመሰግናለን

  • @romiye3921
    @romiye3921 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው እናመስግናለን የኔ ቆንጆ

  • @abitiweditaba8907
    @abitiweditaba8907 4 ปีที่แล้ว

    Wawww betam hrf estyl new

  • @faxeetube
    @faxeetube 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @h24luunchaa31
    @h24luunchaa31 4 ปีที่แล้ว

    MaahalaAllaah maashaaaAlaaah tabbarkalaa tabbarkalaah ❤❤❤❤💟💟💕🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @santotesfay5565
    @santotesfay5565 4 ปีที่แล้ว

    Segurshi betam new yemiyamre please ngerigni mistrun

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 4 ปีที่แล้ว

    Tnx sis

  • @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ
    @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ መሰዬ ፀጉሬ እንዲበዛ ምን ልጠቀም በናትሸ መላ በይኝ

  • @bertukanerabo7860
    @bertukanerabo7860 4 ปีที่แล้ว

    አማስግናሎ ቆጆ

  • @tsegamaryam
    @tsegamaryam ปีที่แล้ว

    መስኪ ቆነጆ

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 4 ปีที่แล้ว

    Mesiki Regim edime temegnewilish betam kojoo nesh

  • @aishamohammed6194
    @aishamohammed6194 4 ปีที่แล้ว

    Hy meski betam new des yemetigh lelaw demo min aynet jel arif new

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 4 ปีที่แล้ว

    ዋወወወወወወ የኔ ቆንጆ ስላም መሲዬ ሚጣዬ ስላም ነቲ

  • @meditesfaye9201
    @meditesfaye9201 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam yamral Tebarki

  • @kassemjaafar1381
    @kassemjaafar1381 4 ปีที่แล้ว

    Anchi fikir ye honshii

  • @ማርያምይዞወደፍቅርጉዞ
    @ማርያምይዞወደፍቅርጉዞ 4 ปีที่แล้ว

    wow yameral berche yene konjo

  • @wudineshbalchanada7513
    @wudineshbalchanada7513 4 ปีที่แล้ว

    Betan yamral yene konjoo

  • @mariejose5293
    @mariejose5293 4 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @minaadis3567
    @minaadis3567 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwww bayee lubuu bardaa konjo wude💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebagabre4389
    @abebagabre4389 4 ปีที่แล้ว

    arebaksh mesiye bead amet wst tsgure mn edehone betam eyeregefe new kesru eyetenekele new mzz blo eyeweta mabeter eyetesakekygn new mn larg tsegure lk edachi new yenebere bzatu rzmetu btam tseguren mkebakeb ewdalo ahu gn mn edemargbet gra gebagn eske blat kalesh mela beygn kezh beftm teykesh neber mels alseteshgnm yene konjo

  • @እትዮጲያለዘልዓለምትኑር
    @እትዮጲያለዘልዓለምትኑር 4 ปีที่แล้ว

    መሲ የንቺን ፀጉር ሳይ ፈጣሪ እኔን ረስቶኝ ነው ወይ እስከማለት እደርሳለው ፀጉርሽ በጣም ነው ምያስቀናው

    • @Yehya838
      @Yehya838 4 ปีที่แล้ว

      ሀያቲ ምናልባ ለኸይሩ ነው አታመሪው ደግሞ አንችጋ ያለ ፀጋ እሷጋር የለ ይሆናል አልሃምዱሊላህ