"ኢትዮጵያ ታማለች" ዲ/ን መምህር ዮርዳኖስ አበበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @hayats1633
    @hayats1633 3 ปีที่แล้ว +7

    ረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን የማከብርህ ትምህርትህን ሁሉ በደስታ ነው የምሰማው

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 3 ปีที่แล้ว +12

    አረ ሁሉ ልቀቅሉን የኔ ኣባት እግዚአብሔር አምላክ ከክፈ ይጠብቅህ

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ደጋግማችሁ አቅርብልን ምንም አይጠገቡም!

    • @mesiwellotube
      @mesiwellotube 3 ปีที่แล้ว +2

      እማ 💓

    • @sarasara-kh5hj
      @sarasara-kh5hj 3 ปีที่แล้ว

      አይ አድስ አባባ ህደው ሰለነበር ባአጋጣሚ ይመስለኛል የጋብዙት በራሳቻው ቻናል እንከታተል።

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @kbrabhagos7436
    @kbrabhagos7436 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታላቂ መ/ም እግዚብሔር የባርክ ብኦነት

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድን❤❤❤❤❤

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
    @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 3 ปีที่แล้ว +5

    ባለምጡቁ አእምሮ መዶሻው መምህሬ ዲያቆን ዮርዳኖስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @embetukonjo
      @embetukonjo 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 3 ปีที่แล้ว +1

    ገጹ ለእግዚአብሔር ኅበ ጻድቃኑ
    የእግዚአብሔር ፊቱ የተመለሰልኽ ወንድሜ መ/ር ዮርዳኖስ እንኳን ደኅና መጣህ
    ዲ/ን ዶ/ር ቴዲዮ የልቤን የቃለ እግዚአብሔርን ጥማት የምትሰብረው ውርዝው ለእኔ ዕንቁዎቼ ናችሁ ፡፡
    እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቃችኁ ደግሞ መልክአ ሥዕላችሁ ሲመሳሰል ፡፡

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ይለቀቅልን የርሰወት ትምትና ተግሳፅ ግሩም ነዉ

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 3 ปีที่แล้ว +1

    በውነቱ ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ከቻሉ ሌላ ቦታም ስረአተ ቤተክርስቲያን እየተበላሸ ያለበት አካባቢ አለና ቢያስተምሩ ጡሩነው ቃለ ሒወትያሰማልን

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ መምህር ሲያስተምር ስሰማ ሁሉን ነገር ትተህ የሆነ ገዳም ቁጭ ብለህ አንብብ አንብብ ይለኛል ።

  • @papo4323
    @papo4323 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዴሜ በጸጋ ያቆይልን እዳተአይነትመምሕር በስጋም በነፍስም እረፍትን የሚሰጥ መምህራችን የቅዱሳን አምላክ በጸጋ በእድሜያቆይልን እዳተአይነት መምሕርን ያብዛልንበእውነት

  • @Gugu-zw3ki
    @Gugu-zw3ki ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንክዋን ደህና መጣ ህ እግዚአብሔር እንደእንተ እንደ እባታች እባ ግብርእኪዳን እንደ መምህር ዘምድኩን ስለ ባህታዊ የምታስተምሩትን በርቱበት እውነት ከእናንተ ጋር ቆማለችና እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ

  • @davedre2981
    @davedre2981 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ከውዳሴ ከንቱ አሁንም አብዝቶ ይጠብቆት ሌላ ምን ማለት ይቻላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእውነት መቆም ዋጋ ያስከፍላል ይሄን ከእርሶ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ኹሉ ይጠብቆት እናመሰግናለን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +2

    እልል ልል ስላየሆወ ደስ ብሎኛል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 2 ปีที่แล้ว

    Kaleheyewite Yasemalelen Yeagelegelote Zemenoten Yebarekelen

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም አይነ ልቦናችነን ይክፈትልን አሜን፫

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴYouTube
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያስማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን

  • @ብርሃነይኢኪድንግለይ
    @ብርሃነይኢኪድንግለይ 2 ปีที่แล้ว

    ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ፀግኡ የብዝሐልካ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️

  • @እማዋይሽወስን
    @እማዋይሽወስን 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን📚👏

  • @ጽዮንሆይብራሳሽቀኜትርሳኝ
    @ጽዮንሆይብራሳሽቀኜትርሳኝ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሳመልን በጣም ተምሜነል ውስጣችን ተሞል እግዚኦ ተሳሃለና

  • @እናቴማርያም-ተ9ፐ
    @እናቴማርያም-ተ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሀይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ksaksa3358
    @ksaksa3358 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወትን ያሰማልን መምህር

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ስብሐትለእግዚአብሔር
    @ስብሐትለእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว

    እዉነተኛ መምህራችን በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @لبوو
    @لبوو 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌹🌹🌹👏

  • @embetukonjo
    @embetukonjo 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ansuwar-xs8rk
    @ansuwar-xs8rk ปีที่แล้ว

    Kalehiwt yasmalen

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kale Hiwot Yasamalane

  • @dhhdbdbd2497
    @dhhdbdbd2497 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውያብዛልህ

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @melkamushiberu5772
    @melkamushiberu5772 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD WITH YOU

  • @ቅድስትሚድያ-ከ5ጸ
    @ቅድስትሚድያ-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏💚💛❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hfgyty2455
    @hfgyty2455 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 ปีที่แล้ว

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzeabaher amen

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    memhroy bereketo aiyleyen betsegana bedma yaqoyot!

  • @lydiaasrat9034
    @lydiaasrat9034 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 ปีที่แล้ว

    ❤✝️👍

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 ปีที่แล้ว +1

    ቄሶች፡ይገርማሉ፡ክፈትን፡ብቻ፡ነው፡ምያስተምሩት፡ያሳዝናሉ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ልቦናህን ወደ ቅንነት ይምራው: ጥላቻን እየሰበክ የህሊና ሰላም ከየት ታመጣለህ? በጥባጭ ሰው እኮ ሰላም አያገኝም: ጎንደሮች ተንኮልህ ገብቷቸው አኝከው እስኪተፉህ ሸቅል

  • @tilahunmekonnen7171
    @tilahunmekonnen7171 2 ปีที่แล้ว

    betam dess yemile t.t

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዱ የሀገራችን በሽታ ና ፀብ ፈጣሪ አንተ ነህ:ሽብርተኛ ቲሽ! የሐይማኖት ካባ ለብሠህ ሌባ ወጣቱን ለሽብር ታነሣሣለህ የሥራህን ይሥጥህ:

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

      እንደ እርጎ ዝንብ ምን ውርወዉር ያርጋችኋል

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 ปีที่แล้ว +1

    ተራ፡ወሬነው፡ምንም፡ማይጠቅም፡ምቀኝነትንና፡ኢስላም፡ጠልነትን፡ነው፡ምታስተምረው፡ተራወሪ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ሰርች እያደረጋችሁ ትከተሉታላችሁ😂እሱ የማይሰበር የአንበሳዉ ልጅ ነዉ የአሸናፊዉ

  • @davedre2981
    @davedre2981 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ከውዳሴ ከንቱ አሁንም አብዝቶ ይጠብቆት ሌላ ምን ማለት ይቻላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእውነት መቆም ዋጋ ያስከፍላል ይሄን ከእርሶ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ኹሉ ይጠብቆት እናመሰግናለን

  • @lidyalidya1883
    @lidyalidya1883 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
    @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይይወትን ያሰማልን መምህር

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*