ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን...ዲያቆን ዮርዳኖስ በርታልን በምታስተምራቸው ትምህርቶች ፍሬ አፍርቼበታለው...እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በቤቱ ያጽናህ።
ለመምህር ቃልኮ የለኝም ቃለህይወት ያሰማልን ለእዉነት የማኖር ፊት አይቶ የማያዳላ ለስርአት የሚቀና ማይኖረዉን ማይሰብክ ሰሚ ያጣ እዉነተኛ ሰባኪ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ ብትሰሙት ትጠቀማላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲቆ መምሕራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን
ቃለ ሕወትን ያሠማልን ምራችን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🟢🟡🔴
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራችን፣እድሜናጤናይስጥልን፨
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ዲ/ን ዮርዳኖስ በጣም ደስ የሚል መልስ
.በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅሳኑበረከታቸው ረደታቸው አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ልኡል እግዚአብሔር ያሣድርብን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ህጉን አከብራለው ባደርገው ግን ለመዳን ነው በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር ቅር አይለውም ቸር ኣምላክ ነው
አሜን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዲህ እንደ እናት ቃለ እግዚአብሔርን ፈትፍተው የሚያጎርሱን መምህራንን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይጠብቅልን።
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
Kal hiwet yasemal memhrachin
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን ጸጋውን ያብዛልህ ገብረመድህን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ርሂላችሁም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልንመምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ኧረ በጣን በኩልስ ስእላቶቸን በጥቅሉ የጾለት ቤት ከጾለት በፊት በየእለቱ ካላጠንኩ ስዕላቶቹ የሚቀየሙኝ መስሎ ነው የሚታየኝና ሁሌም አጥናለሁ።
መሰለኝ ብሎ ስርዓት መጣስ የተገባ ነገር አይደለም::በፊት ሳታውቂ ታደርጊ ከነበረ አሁን ደሞ ስታቂ መተው አለብሽ አለበለዚያ ያስጠይቅሻል::
እበከችው አድመጭቾች ይመምህርስልክ ይምታቁት ፀፉልኝፕልስ
Yakoyln
ትናንተ ስለ አውስትራልያው የሶርያው ጳጳስ አባ ማርማሪ ያልከው ነገር በአውነት በብዛት ብዙ የኛን መምህራን ታላላቅ መምህራንን ሰምቻለሁ ይሁን አንጅ አንደ አባ ማርማሪ ስለድንግልም ስለስላሴም ስለክርስቶስም ሰለርዓየ ዮሃንስም በዝርዝር ተርጉመው ተንትነው ያስረዳሉ አናም ለአኔ ትምህርታቸው ደግም በደንብ የሚያንጽ ና በበለጠ አንድንቀርብ ያለሽንገላ ሳይፈሩ ሁሉንም አየገሰጹ ያስተምራሉ አና ትምህርታቸውን መስማት ስህተቱምን ላይ ይሁን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሌላው ከዚህ በፊትም ጥያቄውን አቅርቤው ነበር መዝሙር 108 በመሀይም አረዳዴ ሁሌም የሚጨንቀኝ ነገር አለና እንደው እንደዚህ ማብራሪያ መሠጠት ከተቻለስ እንደው እባክህ ዲያቆን።በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ እመአምላክ ታበርታህ ቃለህይወት ያሠማልን።
ጥያቄው ምን ነበር?
@@mezmuretewahido1ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንዴት ነህ? የቅዱሳን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እመአምላክ ታበርታህ።መዝሙር 108 ላይ ያለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ወደ መሀል አካባቢ "እድሜዎቹ ጥቂት ይሁን። ሽመቱንም ሌላ ይውሰደው።ልጆቹ ደሀ አደግ ይሁኑ ሚስቱም መበለት።ልጆቹም እየተቅበዘበዙ ይኑሩ፤ ይለምኑም።ከስፍራቸው ይባረሩም። ባለእዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው። እያለ ይቀጥላል 108 ከቁጥር 8_15 እሱን እንደው ለመጸለይ አይከብድም ወይ በእርግጥ ሚስጥሩ ስላልገባኝ እንጅ በሊቃውንቱ ሲመሠጠር ግራ ላያጋባ ይችላል ግልጽ ነገር ይኖረዋል ብየ ነው።አባጊወርጊስ ዘጋስጫም አርጋኖን ድርሰታቸው ላይ ኢሄንኑ ተጠቅመውታል።እናም ሁሌም ጠላትህን መርቅ ከሚለው ጋር ትንሽ ግራ ይገባኛል።
@@birtukanmanaye7000 እውነት ነው ነገር ግን እንዲህ አይነት ቃልት ስናገኝ ጠላት ሰይጣንን እንጂ ሰዎችን አለመሆኑ ይታወቅ ዘንድ ይገባል
መኝታቤቴ ለብቻዬ እምተኛበት ክፍሌ ስላቶችን ባደርግስ ችግር አለ ሌላው ሁልግዜ ካህን ከየት አመጣለው ስለዚህ ስላቶቼን ባጥንስ
ህልመለሊት ቢገጥመን ለስንት ቀን ነው ቤተ ክርስቲያን ማንገባው እና በምን መከላከል ይቻላሌ መምህር እባኮት ይመልሡልኝ
😢🎉7🎉
❤❤❤
መምህር ኤጲስቆጶስ ማለት ምንማለትነው
አኛ ውጭ የምኖረው ለምሳሌ የግብጽ አባቶች ቅባ ቅዱስን በትናንሽ ብልቃጥ ይሰጡንና አቤት ወስደን አንቀባዋለን ታድያ ይህ አይገባም ማለት ነው ወይ?
አዎ አይገባም አለን እኮ።
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን...ዲያቆን ዮርዳኖስ በርታልን በምታስተምራቸው ትምህርቶች ፍሬ አፍርቼበታለው...እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በቤቱ ያጽናህ።
ለመምህር ቃልኮ የለኝም ቃለህይወት ያሰማልን ለእዉነት የማኖር ፊት አይቶ የማያዳላ ለስርአት የሚቀና ማይኖረዉን ማይሰብክ ሰሚ ያጣ እዉነተኛ ሰባኪ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ ብትሰሙት ትጠቀማላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲቆ መምሕራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን
ቃለ ሕወትን ያሠማልን ምራችን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏🙏🟢🟡🔴
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራችን፣እድሜናጤናይስጥልን፨
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ዲ/ን ዮርዳኖስ በጣም ደስ የሚል መልስ
.በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅሳኑበረከታቸው ረደታቸው አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ልኡል እግዚአብሔር ያሣድርብን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ህጉን አከብራለው ባደርገው ግን ለመዳን ነው በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር ቅር አይለውም ቸር ኣምላክ ነው
አሜን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዲህ እንደ እናት ቃለ እግዚአብሔርን ፈትፍተው የሚያጎርሱን መምህራንን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይጠብቅልን።
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
Kal hiwet yasemal memhrachin
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን ጸጋውን ያብዛልህ ገብረመድህን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ርሂላችሁም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልንመምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ኧረ በጣን በኩልስ ስእላቶቸን በጥቅሉ የጾለት
ቤት ከጾለት በፊት በየእለቱ ካላጠንኩ ስዕላቶቹ የሚቀየሙኝ መስሎ ነው የሚታየኝና ሁሌም አጥናለሁ።
መሰለኝ ብሎ ስርዓት መጣስ የተገባ ነገር አይደለም::በፊት ሳታውቂ ታደርጊ ከነበረ አሁን ደሞ ስታቂ መተው አለብሽ አለበለዚያ ያስጠይቅሻል::
እበከችው አድመጭቾች ይመምህር
ስልክ ይምታቁት ፀፉልኝፕልስ