በሳሙና ፊትን መታጠብ በጣም መጥፎ ነው የአይን ቀዶ ጥገና ህክምና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @EjegayewTamru
    @EjegayewTamru ปีที่แล้ว +2

    Docter betam techegriku silikachiwin endet lagign

  • @Protestantalbums
    @Protestantalbums 3 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ በተደጋጋሚ ጊዜ የዘር ፈስሽ በተኛሁበት እየፈሰሰኝ ተቸገርኩ

  • @et1206
    @et1206 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እናገኛችኋለን እባካችሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አባቴ አንዱ መየት አልቻለም ጭራሽ ሁለተኛውም እየደከመ ነው የኔንም ቢሆን አንዱን በሰጠሁት የክፍለ ሀገር ሰው ነው እባክህ እርዳኝ

  • @saed5297
    @saed5297 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ዶክተር ሥራልን ሥለአይን መሸዋረረ እዴት ማሦገድ እዴሚቻል

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነው

    • @hanatigabu7825
      @hanatigabu7825 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ዶክተር

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว +1

    አንኳን ደህና መጣችሁ የዓይን ነገር አይነሳ እኔ ልሞት ነው በጣም ያሳክከኛል እና ያብጣል ፣ይቀላል ጠብታዎች ከፋርማሲ አምጥቼ ሞክሬያለሁ ግን ለውጥ አላገኘሁም።ሀኪም አላየኝም !የመኖሪያ ፈቃድ ስለሌለኝ የህክምና አገልግሎት ማግኘት አልቻለኩም መላ በሉኝ ዶ/ር

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  3 ปีที่แล้ว

      ለጥያቄው እናመሰግናለን መልሱን እንመልሳለን ከዛ በተጨማሪ ፀሀይ ወይንም ብርሃን ባለበት ቦታ ላይ መነፅር ቢጠቀሙ እንመክራለን

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 ปีที่แล้ว +1

    እይወት በጣም ከባድ ነው በያለንበት አላህ ይጠብቀን ጤናችንን ይስጠን ጤና ደጉ

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ዶክተርየ ስለአይን ታነሳችሁ አይቀር የተሸዋረረ አይን መግለጫ ስጡ አንዱ አይን ትክክል ያያን አንዱ የተሸዋረረ እንደት ማስተካከል ይቻላል ግን የተሸዋረረው ትንሽ ፈዘዝ ብሏል እስኪ ምን ላድርግ ንገሩኝ መፍትሄ

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  3 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ለ ጥያቄው በጣም እናመሰግናለን በቅርብ ግዜ ውስጥ ሙሉ መልስ እንሰጣለን

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      ​@@doctors_ethiopiaበተስፋ እንጠብቃለን ዶክተር

    • @hayatkamila6204
      @hayatkamila6204 ปีที่แล้ว

      Lezey miles mni edetemeleselachu negergn befetari mefeta kal negergn

    • @zaharaali-m9j
      @zaharaali-m9j ปีที่แล้ว

      ​@@Salam-ul5ceየኔም ጥያቄ ነው

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      @@zaharaali-m9j ነይ በውስጥ እናውራ እማ

  • @Neima-b5r
    @Neima-b5r หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አድራሻችሁንና ስልክ ቁጥርችሁን ስጡን የአይን ኦፕሬሽን ያስፈልጋታል ተብየ ነው

  • @sweet2865
    @sweet2865 3 ปีที่แล้ว

    Thank you ,it is very helpful program .I have done cataract surgery before 1 year and my vision is still blurry.How long this will last to get clear vision ?. Thank you again 🙏🙏🙏

  • @birhaneadal
    @birhaneadal หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር አይኔ ዝም ብሎ እንባው ይፈሳል እና የውስጠኛው ቱቦ ተዘግቷል አሉኝ መፍትሄ አለው ዶክተር

  • @nazrawitzeleke8815
    @nazrawitzeleke8815 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen

  • @MOHAMMEDYMAM-p5v
    @MOHAMMEDYMAM-p5v 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደክተር ደስትላላች አይኔን ስመለከት ጥቁር ነገር ይታየኛ ሸረሪት ደርየመሰለ ይታየኛል መፍቲሂም ምድነዉ አዳደየ እደየ እደበለይታ ቦገግይልብኛ መልሱል እባካች

  • @aynalemAbu-f9d
    @aynalemAbu-f9d หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በናትህ አባቴ ተሰቃየ አንድ አይኑ ቆየ ከጠፋ አሁን ያለው አዱ ተሰራ ግላ ኮማ አለበት አልድን አለው 5ወር ሆነው ተቸገርኩ

  • @mubarkSayde-t5s
    @mubarkSayde-t5s 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አይኔ ላይ የሸረሪት ድር አይነት ነገር ይታየኛል መፍቴው ምንድነው

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 3 ปีที่แล้ว +1

    መፍትሄ ካለው እንድመጣ ተባበሩኝ

  • @የጎረምሳእናት
    @የጎረምሳእናት 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @burukayalew4896
    @burukayalew4896 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው። አይኗን የሚያማት ልጅ አለችኝ። የአይን ሀኪሙ የሚሰሩበትን ቦታ ቢነግሩኝ እና ብመጣ ደስ ይለኛል።

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  3 ปีที่แล้ว +5

      እናመሰግናለን። ቦሌ መድሃኒያለም አቢሲኒያ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ዶ/ር ናሆም የአይን ህክምና

    • @toybamohammed6278
      @toybamohammed6278 2 ปีที่แล้ว

      @@doctors_ethiopia ከልጅነቴ ጀምሮ አይኔን ያመኛል አሁን እያደገኩ ስመጣ በጣም እይታየቀነሰ መጣ ከህመሙየተነሳ አድአይኔ የመጠናገር ባህሪ አመጣብኝ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      ​@@toybamohammed6278እኔም እንዳንች ሆኛለሁ መፍትሄው ምንድነው እማ

    • @ZenatAbdalla
      @ZenatAbdalla ปีที่แล้ว

      ​@@doctors_ethiopiaየፈለጉትን ብር ልክፈል አባቴ አይኑን ጋርዶታል አንድ ግዜ ሰርተውለታል ሁለቱንም ድክተር እባክህ ሁለተኛ ሸፈነው ስህድ አይሰራም አሉት እና ልቡ ተሰበረ እኔም በስድት እያለቀስኩነው እናቴ በስድት ነው ያጣሆት እባክህ ዶክተር አባቴን ተባበረኚ መፍትሂ ስልክህን በፈጠረህ

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም doctors Ethiopia እንደት ናችሁ ፕሮግራማችሁ ጥሩ አስተማሪም ነው ጥያቄየ የወንድ ልጅ ግርዛት በተመለከተ ሲሆን ምሳሌ ከ 20 ዓመት ላለፈ ሰው እንደት ይታያል በሰፊው ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ???

  • @HalidMohammed-sp2hm
    @HalidMohammed-sp2hm 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አይኔ ጥቁር ነገር ያሳየኛል ግንበሀኪም ታይቼው ነበር ባሰበት መፍትሄው ምንድነው

  • @fatuma7612
    @fatuma7612 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጠብታዉ ሁልግዜ ሢደርግ ቺግርየለዉምእደ????

  • @እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ
    @እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የዶክተሩን አድራሻ አስቀምጡልን የምታውቁ

  • @aliaidibi7228
    @aliaidibi7228 ปีที่แล้ว +1

    የአይን መንሸዋረር ስራልን ዲር ከ20 አመት በላይይ ለሆነን

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      የሰራው አለ

    • @fhcgig789
      @fhcgig789 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Salam-ul5ceየታለ እማ አሳይኝ እባክሽ እህቴ በሰቀቀን ሞተችብኝ 😢

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce 2 หลายเดือนก่อน

      @@fhcgig789 ነይ በውስጥ

  • @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ
    @ሰአዲነኝ-ኀ1ሐ 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ጥያቄ አለኝ እደምትመልሱ ተስፋ አደርጋለሁ የዶክተር ቁጥር ብትሰጡኝ ከመፀር ጋ የተያያዘ ነገር ማማከር እፈልጋለሁ

  • @ZenatAbdalla
    @ZenatAbdalla ปีที่แล้ว

    በአላህ ስልካችሁን ላኩልን

  • @Linatube891
    @Linatube891 ปีที่แล้ว

    የአይን መበላለጥ መንስኤ እና መፍትሄውን ንረሩን እባካችሁን 😢

  • @hiwotbelachwe4180
    @hiwotbelachwe4180 3 ปีที่แล้ว

    ሐሪፍና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    ጥያቄዬ ልጄ 4 ወሩ ነው አንደኛው አይኑ ትንሽ ሸውረር ( ጥቁሯ ወደ ውስጥ ትገባለች) ያየሁት በተወለደ በ20 ቀኑ ነው። ሐኪም ጋር ወስጄው ነበር 6 ወር ይሙላውና እናየዋለን ተብያለው
    እናንተስ ምን ትመክሩኛላችሁ?
    የሚስተካከል ይመስላችሗል?

  • @asratuyabi6311
    @asratuyabi6311 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችው አንድ ጥያቄ አለኝ አይኔ ብዝ አለብኝ ብርሃን ፈራ እና የግራ ዓይኔ ነው ሐኪም ቤት ሄጄ የግራ ዓይንሽን የሚያንቀሳቅቀው ጡንቻ damage ሆኟል ብለው የ2ወር መድሀኒት እና አንድ ፓርት የጠቆረ መነፅር ሰጡኝ እነ እንደዚ አይነት ምክር ትለግሱኛላችሁ

  • @LeulSeifu
    @LeulSeifu 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ የሱካር ታማሚ በዓይን ኦፕሬሽን ሠዓት የስኳር መጠኑ ስንት መሆን አለበት? በኦፕረሽን ሠዓት በተለይ ብብት አካባቢ የጓጎረ(በተወሰነ መልኩ ስሜት ያለው እብጠት ) ካለ ይህ እቀብጠት በተወሰነ መልአኩ የቦታ ለውጥ ያደርጋል ይመስለኛል በቆዳ ውስጥ የረጋና ክብ በሆነ መልኩ የረጋነገርነው ይህ ታዲያ ለዓይን ኦፕሬሽን ችግር ይሆናል ዶ/ር

  • @yordanosliku3896
    @yordanosliku3896 2 ปีที่แล้ว

    አይኔ ሁልጊዜ ይቀላል በተለይ ደግሞ የቀኝ አይኔ። እና አይኔ ላይ የሆነ ነጭ ስብ መሳይ ነገር እየተከማቸ ነው በሁለቱም አይኔ። አይኔ ሲቀላ ከመጠን በላይ ነው ደም የሚመስለው። እና ደግሞ ያቃጥለኛል ዘላቂ መፍትሄውስ ምንድን ነው?

  • @__-vd3ci
    @__-vd3ci 2 ปีที่แล้ว

    እረ በአላህ እኔ ገና ልጂ ነኝ ግን የሚነቀለው የአይን ጠጉር እየወጣ የጠቀጠቀኝ ልሞት ነው አባቴ ተቀድቦ ነው የተወው ፣መላ በሉኝ በጣም ነው የሚያሰቃየኝ በሰው አገር ባልሆን እቀደበው ነበር የለ ቅደባ መዳኒት ካለ ንገሩኝ በአላህ 😭😭😭

    • @fatuma7612
      @fatuma7612 ปีที่แล้ว

      እኔምነኝ እህቴ ግን እኔሀኪቤት ህጀ የየአይን መሸፍ እና አሠሥያነዉብለዉ መዳኒት አዘዙልኝ

  • @sodranategulum7048
    @sodranategulum7048 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን
    ከ ፕሮፌሰር አታላይ ጋር ያደረጋችሁትን ሙሉ ቃለመጠይቅ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @hebibayimam75
    @hebibayimam75 ปีที่แล้ว

    ሠላም ደኩትር በፈጠረህ እንደት ማሰራት እደ አለብኚ ንገረኚ እናቴ ሁለት አይኖ ማየት አዪችል እና ደኩትር በእናትህ እርዳኚ እኔ የኔን ለመሥጠት ሁሉ ወስኘ አለሁ

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም በእርድ ሳሙና ታጥቤ በጣም ያቃጥለኝ ነበር ሳሙናውን ከተውኩት በሃላ እይታዬ ተቀየረ ማንበብ አልቻልኩም

  • @hawanorya7143
    @hawanorya7143 2 ปีที่แล้ว +1

    Please ዶክተር መልስልኝ አባቴ አንድ አይኑ ወልቆ ማስተከል ፈልጌ ነበር ስንት ብር ያስፈልገኛል መልስልኝ

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክሕ ስልክሕን አስቀምጥልኝ ኦገስት 07 08 24 በአሜሪካ ለ2ኛ ግዘዜ ሰርጀሪ አለኝ ላማክርሕ ስልክ አስቀምጥልኝ