የአይን ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Eye Clinic Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 7 หลายเดือนก่อน +7

    እስቲ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ በልጅነቴ ሮኬት አልፈነዳ ሲለኝ ለማዳመጥ ጎንበስ እዳልኩ እላየላይ ፈነዳ እና ያኔ ልጅ ስለ ነበርኩ አልተናገርኩም ለቤተሰብ ፈርቼ አሁን ላይ ግን ሁለቱም አይኔ ሁለቱም ቾሮዬ ታማሚ ነኝ አይንሽ ወደፊት ይጠፋል ተባልኩ እና በጣም 😭ከፋኝ ፈጣሪ ከክፉ አደጋ ከክፉ በሽታ ይጠብቃችሁ ❤️

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 หลายเดือนก่อน

      ህክምና ተከታተይ እህት

    • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
      @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስላሴ የብርሀን አምላክ የአይን አምላክ ይማርሽ።

  • @jerrytadkal9827
    @jerrytadkal9827 6 หลายเดือนก่อน

    So informative!

  • @amisaluman-h2u
    @amisaluman-h2u 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት በጣም ያማል ሩቅ ባታ ለማየት ያስቸግራል አያጠራጥርም ችግሩ ምንድነው ።

  • @EwnetuWude
    @EwnetuWude 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ጥሩመርጃነዉ ያገኜነዉ

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻ አድቀምጡልን እንዴት መምጣት ይቻላል

  • @Tegardaworku-mm6lh
    @Tegardaworku-mm6lh 11 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ መልሽልን እህት አይኔ ጣቢያ ላይ ትንሽ ጠባሳ አለኝ የልጂነቴ መስራት ይችላሉ😢

  • @HayiluWeldemarian
    @HayiluWeldemarian 3 หลายเดือนก่อน

    Plz ayne betefetro shewrara new ena bezi mknyat kelal yemaybal yesnelbona guday eyagaxamegh new mastakakel ychalal ende edacsh atlefigh ehun lay Maserati akm baynoreghm wedefit fetari kefekede ytetakellgh yhonal Esti atsinanigh

  • @BogaleDebela
    @BogaleDebela 10 หลายเดือนก่อน

    የቀኝ ዐይኔ እይታ በጣም ቀንሷል ደም ግፍት ና ኮሎስትሮን አለብኝ መስተካከል ይችላል ወይ በእግዚአብሔር። መፍትሄ ካለው ንገረኝ

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻቹ የት ነው?

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሀገር ሰገባ መጀመሪያ አችጋነኚ አይኔ ሳነብ ደዝዝ ይልበኛል

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ከሆነ መምጣት ፈልጋለሁ❤❤

  • @DansureDan
    @DansureDan 2 หลายเดือนก่อน

    Lije tinsh shewrara nw ibaksh hikmina kalew

  • @aynalembelayneh
    @aynalembelayneh 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንድ መጣሁ መታከም እችላለሁ ወይ ወይስ በቀጥሮ ነው

  • @Amorawmame-cw3rr
    @Amorawmame-cw3rr 9 หลายเดือนก่อน

    .አይኔ ውስጥ የተጋደሙ መስመሮች አሉ እናም በጣም ቀልቶል ዶ ተር ጥያቄየን እባክህ መልስልኝ❤❤❤

  • @yewnastadel1829
    @yewnastadel1829 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስተር ሌላ ብራቾ የትነው

  • @AlexaTaye
    @AlexaTaye 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርኣይናርስ

  • @MdZamzam-x3t
    @MdZamzam-x3t 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደኩተር እኔ አይኔን ማመም ከጀመረኚ 2 አመት ሆነኚ ግን ያለሁት ኳተር ነዉ ያልሄድኩበት ሀኪም የለም ግን ምን መፋቴሄ አላገኘሁም ጥቆቁር ነጥብጣብ ይታየኛል እይታየ ይርገበገባል ግን አይኔን በጣም መጠኑም እያነሰ መጣ ግን በማሽኑም እያኑኚ በሽታየን ሊያገኙት አልቻሉም እና እናተ ጋ ቦታዉ የት ነዉ

    • @MdZamzam-x3t
      @MdZamzam-x3t 4 หลายเดือนก่อน

      እራሴን በጣም ያመኛል ያለረፋት ሁል ግዜ በአላህ መልሺልኚ

  • @Hsjhs-p7k
    @Hsjhs-p7k 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወደሜ የአይን ችገር አለበት የትናቹ

  • @AdereNon
    @AdereNon 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥሩ ስጡኝ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 หลายเดือนก่อน

    ዋገውም ጥሩ ነው
    ግን አድራሻ ብታስቀምጡ ሸጋ ነበር😮

  • @hdsgjgdhi1771
    @hdsgjgdhi1771 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ አይኔ ትንሽና ትልቅ ነዉ መመርመር እፋልጋለሁ

  • @MeklitAbrham-ec7lg
    @MeklitAbrham-ec7lg 3 หลายเดือนก่อน

    Optometry kfyachew snt new

  • @natanalemayehu3974
    @natanalemayehu3974 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእይታ መቀነስስምንድነው ችግሩ መፍትሄውስ

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 ปีที่แล้ว +2

    የጥርስ ህክምና ስሪልን

  • @AlTuraif-oh2dc
    @AlTuraif-oh2dc 2 หลายเดือนก่อน

    እኔሞራአለብኝሥትያሥፍልገኝልብር

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +1

    አረ እሥኪ የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ አይኔ ላይ ሣር የመሠለ ነገር ይታየኛል 😮😮😮

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 หลายเดือนก่อน

      ባካባቢሽ በሚገኝ ህክምና ሂጂ

  • @madina-qn1tt
    @madina-qn1tt 6 หลายเดือนก่อน

    😮😮

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ቁጥር አስቀምጡ

  • @getahunnegash2681
    @getahunnegash2681 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil new

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ መገኛውን አያቴ አይኗ ማየት ካቆመ 30 አመት ሆናት ህክምና እድሞክር እፈልግነበር

  • @hdsgjgdhi1771
    @hdsgjgdhi1771 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የተነዉ

  • @SaRa-ie1kz
    @SaRa-ie1kz 9 หลายเดือนก่อน

    Joro

  • @kal8432
    @kal8432 ปีที่แล้ว

    አይ ባግ መዳኒት

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 7 หลายเดือนก่อน

    ማለት እዚ ዱባይ ታይቻለሁ ግን አላርጂ ነው ግማሽ አይኔ እንደሞራ ሆኖብኛል ያሳክከኛል መዳኒቱ መቆረጥ የለበትም ብለዋል ለዚ መፍትሄ አላቹ

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 4 หลายเดือนก่อน

      የእያታ ምርመራ አድርጊ ከዛ መነፀር ይሰጡሻል

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አይኔ ችግር አለበት

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 10 หลายเดือนก่อน

    የህክምና ተቋሙ ስያሜ ቢገለጽ

  • @salem4086
    @salem4086 7 หลายเดือนก่อน

    አንሽ እንድ አትየዝ የሰጣን ምልክት ነዉ