ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
thank you!
መነጸር ላለመልበስ ሰርጀሪ ልደርግ ነው አገራችን ብኖር ኖሮ ጥሩ ነበር
ሀገራች ላይ አለ አሚን ጀነራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ያደርጋሉ የዛሬ አመት 20ሺ ብለውኝ ነበር
ለተሸዋረረ አይን ሰርጀሪ ይሰራሉወይ???
@@mominaabdula4614 እሱን አልጠየኩም በአካል ተገኝቶ መጠየቁ የተሻለ ነው
እኔ አምስት አመት ሞላኝ በመነፅር ግን ግድ ስለሆነብኝ እጂ አሎድም በመነፅሩ እይታሽ ይስተካከላል ብለውኝ ነው ማድረግ የጀመርኩት ግን ባሰና ቁጭ አለ ኦፕሬሽን ሀገራችን ቢያደርጉ ማድረግ እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@@semiramohammed7370ማማየ የት እደሆነ ንገረኝ አድራሻ
እኔምየርቀት እይታ ችግር አለብኝ በአላህ ፍቃድ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ወስኛለሁ ሌንስነው አይንሺ ውስጥ እንተክላለን አሉኝ እሱም እሚሰራው ዶክተር መግሪቢነው አሉኝምንትመክሩኛላችሁ
i am one of them so sad Please god help me
መነፅር ማድረግ ከጀመርኩ ብሶበታል
የት ነሽ ልጄን ላሳይሽ ዶ/ር
ውጭ ሀገር ያለው ይጠቅማል
እኔም አለብኝ ከርቀት ጥቃቅን ነገር ማየት እስኪ ላዳምጥ
ena mn aregsh ahun