እናት እና አባት ሲለያዩ ትልቅ ተፅኖ አለው ለልጆች💔😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 938

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน +237

    አላህየ አንተ ለልጃቸዉ ስትል አስታርቃቸዉ አንተ ምንም የሚሳንህ ነገር የለም😢ጌታዩ ዙዙየ ማሻአላህ አድጋለች🎉🎉

    • @mekyamehammed5527
      @mekyamehammed5527 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም የምግዜም ዱአየነው ያረብብብ

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህያስታርቃቸውውው😢

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግን አበቱወ መን ናው ለቤቱ እድስ ናኝ

    • @mekyamehammed5527
      @mekyamehammed5527 2 หลายเดือนก่อน

      @@TayibaSaliya ማሜ ይባላል ውደ ቲክቶክ ላይ አለ ግን እደሌሎቹ ወጣ ወጣ ስለማይል ላታቂው ትችያለሸ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 หลายเดือนก่อน

      ኢሻአላህህህህ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 หลายเดือนก่อน +152

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሡለላሁአለዬሂወሰለም

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 หลายเดือนก่อน +1

      enamesegnalen eht

    • @SamiraHusain-fg8je
      @SamiraHusain-fg8je 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሠለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @hayuye
      @hayuye 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለሂም ወሰለም ሲሁየ ጀዛኪሊህ

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน

      ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @GhGh-xc8cu
    @GhGh-xc8cu 2 หลายเดือนก่อน +125

    ጠክሪ ማንንም አትሥሚ ግን አላህን አጥብቀሽ ያዥ ዉደ በለሊት ሠዉ በሚተኛ ግዜ ለጌታሽ አሾካሹኪ እማይፈታልሽ ችግር የለም ለሠዉ ከመናገር ይልቅ ለአላህ ንገሪዉ

    • @አለውያ
      @አለውያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@GhGh-xc8cu ትክክል

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fhfgh7909
      @fhfgh7909 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,,መልሽልኝ🎉🎉❤

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 2 หลายเดือนก่อน

      صحيح

  • @temerali383
    @temerali383 2 หลายเดือนก่อน +149

    በሂወቴ የምፈራዉ ወልዶ መለየትን ነዉ ይከብዳል አላህ ያስታረቅላት እናትና አባታን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      አሻየ,ደምሪኝ🎉🎉❤

    • @ሶፊያቶብ
      @ሶፊያቶብ 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እምፍራው እሱነው አላህ መጨራሻችንን ያስምርልን

    • @seadaseadagetachew4374
      @seadaseadagetachew4374 2 หลายเดือนก่อน

      me too welahi 😢

    • @አህላምሀሰን
      @አህላምሀሰን 2 หลายเดือนก่อน

      @@temerali383 ሳህ 👍

    • @FaH-m4e
      @FaH-m4e 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻእላህ እላህያሳድግልን❤❤❤❤❤

  • @ዜድTube-u5v
    @ዜድTube-u5v 2 หลายเดือนก่อน +104

    ሟሜ እደው በአላህ ይሁንብህ ተማለሱ ለልጃችሁ ስትሉ እደው በአላህ

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 2 หลายเดือนก่อน +8

      ውዴ በትዳር መሀል ምንም አንበል እሱ ጠልቷቸው አይሆንም ያልተመቻቸላቸው ነገር ኖሮ ይሆናል ።

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya 2 หลายเดือนก่อน

      ያተኛው መሜ ነው አለወኩትም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ዘድየ,በተሰብ,አርጊኝ❤🎉🎉

    • @hawwataif8666
      @hawwataif8666 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ሁቢ

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 2 หลายเดือนก่อน +78

    ቢደወ ቶሎቶሎ ልቀቅ አብሽሩ እኛ አለንልሽ እህትዋ ሸር ሰብስክራብ አድርጓት በአላህ እህታችንን እናበረታታት የዙዙየ እናት አደራ ልጅሽን ጠብቂ አችው ራስሽ የዥ ጀግናነሽ እራስሽንም ጠብቂ የኔ ወርቅ እህት 💪👈❤

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน +2

      ችግራችን ዩትብ ግዴታ ውሸት ከሌለው😂እኛ አንክታተልም

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 2 หลายเดือนก่อน

      @@ተሽንፍአለው ሀቅነው

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 2 หลายเดือนก่อน +51

    ካድ በላይ ማድርግ ቢቻል ሽግዜ ሰብስክራብ ባደርኩሽ. ጠክሪ. አይዞሽ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ 1:13

  • @AbrahimHassan-pd5jt
    @AbrahimHassan-pd5jt 4 วันที่ผ่านมา

    MashaAllah በጣም ነወ ማደንቅቨ
    ጠንካራ ሙሰልም ነቨ May Allah help you to become better Muslim and Educator

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw 2 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ወላሂ ብቻይን 3ልጅ አሳደኩኝ አሁን አደገው ልጆቸይ ሲላቸው ዞር በል አሉት አንድ ከተማ ላይ ተቀምጠው😂😂😂😂አብሽሪ ጅግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም❤

    • @makihmakih8240
      @makihmakih8240 2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ምከሪኚ እኔም 3ልጆች እናት ነኚ ሰባት አመት ብቻዬን አሳደኪ አሁን ልውሰድ እያለ እየረበሸኚ ነውው

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 หลายเดือนก่อน

      @@makihmakih8240 እንዳሰጭሆ

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HayaArgaw ጥሩም አላደረግሽ ምን ያክል ሰለሱ መጥፎ ነገር ብትነግሪዓቸው ነው ? ይጎዱብሻል ነገ ህይወት ሲመሰርቱ ወንድም ከሆኑ ጨካኝ ነው ይሆናሉ ሴትም ከሆኑ ለወንድ ልጅ ጥሩ አመለካከት አይኖራቸውም ለነሱም አሁን ባሉበት ሁኔታም አባት ያስፈልጋቸዋል ልክ አንች አባትሽ እደሚያስፈልግሽ ማለት ነው እልቅ በፍቅር ቢያሸንፉት ስህተቱን አውቆ ይክሳቸው ነበር

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 2 หลายเดือนก่อน

      @@እግዝእትነነጽሪሀቤነ እኔ ምንም አላልኩም እናትያቸው ሲሂዱ ስለተናገረቻቸው ነው

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 หลายเดือนก่อน

      @@HayaArgaw ከባድ ነው ይቅርታ እህቴ ሴት ልጅ በጣም ከልተገፋች በቀር ወልዳ መለያየት አምርራ ትጠላለች ደሞ አንዳንድ መጥፎ ወንዶች አሉ ለልጆቻቸው ብቁ ያልሆኑ ከአንች ጥፋት ከሌላ እድሁ በራሳቸው ከሆነ እሽ አይዞሽ

  • @ሁለገብቲውብ
    @ሁለገብቲውብ 28 วันที่ผ่านมา +1

    በነትሺ ጀግና ሁነሺ አሣይው ❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 หลายเดือนก่อน +35

    እሙ ዙዙ ጀግና ዙዙየን አላህ ያሳድጋት ማሻ አላህ ጠብቂያት ውዴ አላህ ደሞ ከአባቷ ጋር ባንድ ያርጋችሁ አቡ ዙዙ ሌላ ሴት እዳታገባ ሴት ልጂ የምትደፈረው በወላጆችም ችግር ነው ብቸዋን የምታሳድግ ሴት ተደፍራ ልጃንም የምታስደፈረው እስኪ ወንዶች ለልጆቻችሁ ስትሉ ኑሩ እደ እናቶች

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ወልዶ መለየት ከባድ ነው እኔም በህይወቴ የማረሳው ልጄ አባቴ ብሎ ሲሄድ እኔን ይናፍቃል እኔጋ ሲሆን አባቱን በቃ እናቴ አብረን እንሂድ አባቴጋ እንሁን ብሎ አለቀሰ የዛኔ አባቱም አቦርት ነበር ያለቀሲው ቅድሚያ ነው መምረጥ ያለብን አባት መሆን የማይችል ወንድ አግብተን የልጆቻችንን ልብ እንስብራለን😢😢😢

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +26

    መሻአላህ ዙዙ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ የኔ ቅመም ዳይ ወደ 50 ኬ እነስገባት

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 1:31

  • @smartpress163
    @smartpress163 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዙዙየ አላህ ያሳድግልሽ ሁቢ በርቺ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน +61

    አላህ ሆይ ተጋብቶ እንደመፋታት በህይወቴ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነወ😢😢😢😢አላህ ተጋብቶ ከመፋታት ይጠብቀን

    • @user-pj4eq7ll5u
      @user-pj4eq7ll5u 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      የፈሩትይደርሣልእህቴእኔምእዳችዉነበርየምፈራዉግንአድልጂወልደንባሌከዳኝለልጁኩዋንአላሣበም

    • @ZainabZainab1-f4z
      @ZainabZainab1-f4z 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንን

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน

      ውዶች እስ2000ትንሽ ቀረኝ ደምሩኝ ሙሉሉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እንዚህን ልጅ ወቹ በፊት ጅምሮ እከታተላቸዋለሁ በጣም ደስ እሚል ፍቅር ነበራቸው በጣም ነው ያዘኩት የአላህ አላህ ያስታርቃችሁ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 2 หลายเดือนก่อน +15

    እምፈራው ነገር ቢኖር ወልዶ መለየት አደራህን😢😢😢አብሺሪ ውደ❤❤

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉 1:45

  • @rafeeqLiwa-pw7jf
    @rafeeqLiwa-pw7jf หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ወላሂ ከቲክቶክ አይቸሽ መጣው ጀግና ሠብሥክራይብ አረኩሽ❤🎉

  • @ThevtssDhevj
    @ThevtssDhevj หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻአሏህ አሏህ ያሳግልሽ አይዞሽ አሏህ ሁሌም ከጎንሽ ነዎ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሱብሀን አላህ አብሽር እኔም ከባሌ መፋታት ትፈልግ ልጀ ትዝ ትለኛለች ጠባዩ በጣም አሸጋሪ ነው ወላ ብቻ አልሀምዱሊላህ በሱ ምክናየት ትቻት መጣሁ ማን እዳሳደገ ሽታዋ ይናፍቀኛል በሳኡድ ነው የወለድኮት

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 หลายเดือนก่อน

    _አብሽሪ ሂድያዩ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የምንሞትባታን ቀን ብቻ ነው ሌላው ያልፋል በአላህ ተመኪ ከአላህ አትራቂ አላህን የያዘ አይወድቅም ምንም ቢያከላፍተው ማሜም ያንች ካለው አላህ ምንም ያህል ጊዜ ብትለያዩ ያገናኛችሓል አላህ ልጃችሁን ባንድ የምታሳድጉ ያድርጋችሁ_

  • @newid5082
    @newid5082 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዙዙየእናት በርችልን እህቴ ጉዞወደፊት❤❤

  • @jemyimet404
    @jemyimet404 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ አብሽሪ በረችልኛ የኔቆጆ ዙዙየእድግበይ❤❤❤❤❤💕💕💓💓💓💕💕❤❤😍😍💓

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሽአላህ የኔውድ❤❤❤❤❤❤አብሻሪ ጠንካራ ጀግና እናት ሁኝ 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 7:48

  • @neimaeberhim1178
    @neimaeberhim1178 24 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ማማ የኔ ዉድ አንቺ ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ ማሻአላህ ልጂሽ አድጋለች

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ ዙዙ ማሜ ጋ ታረቁበአላህ በጣም ነበር አኮ የምተዋዱት ምን አይነትሰይጣን ገባባችሁ😢😢😢

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 หลายเดือนก่อน

    ዙዙየ የኔ ቅመም❤❤ በርች ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ አች ብዙ መስራት ትችያለሽ❤❤

  • @Fjf-m2c
    @Fjf-m2c 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ ለልጃችሁ ስትሉ ብትታረቁ እላለሁ ውነት ለመነገር እኔም የ 6አመት ሴት ልጀ አለቺኝ እና በጣም የምፈራው ነገር የህን ነው ግን እናት ለልጆ እደምታስበው አባት የሚያስብ አይመስለኝም ምክንያቱም ብዙ ግዜ እንጣላለን እና እንለያይ ማለት ደርሷል ግን ለልጀ ስል እየታገስኩት ነው ግን ጫፍ ደርሰናል የምር ያው ተለያይቶ መኖር በጣም ከባድ ተፅኖ አለው እና ለዙዙ ስትይ ጥፋትም ካለበት ትተሽ ታረቁ ልጅሽ አሁን ሳይሆነ ወደፊትም ከባድ ነው የሚሆንባት ያላባት ማደግ እህህ ብቻ ወዶቹን አላህ ልቦና ይስጣቸው ወላሂ

    • @ZedTube-e9r
      @ZedTube-e9r 2 หลายเดือนก่อน

      ለልጆች ይከብዳል መለያየት ሁለቱንም ነው የሚፈልጉት ግን ወንዶች አያስቡም ስሜታቸውን ነው የሚከተሉት ምን እናርጋቸው ግዴታ መለያየት ነው እኔ አሁን የአራት አመት ልጅ አለችኝ አሁን ድግሞ የአስር ወር ልጅ አለኝ ሶስተኛ አረገዝሁ ግን መስማማት የለም በምሀላችን በትንሽ በትልቁ እልኸኛ ነው መደብደብ ነው በቃ ለመለየት ወስኒለሁ መልሼ የሰባቶር እርጉዝ ነኝ እና እንደዛ ሆን ይማታል በንግግር መፍታት አይችልም እና መቼ ነፍስ እንደውም አላቅም እሱ ሀያ ዘጠኝ አመት ሞላው እኔ ሀያ አምስት ግን ምንም አያቅ ድል ትዳር እና ዱአ አርጉልኝ መልሼ በአመት ሁለት ልጅ ልወልድ ነው ጨቆኛል ሁልግዜ አዲስ ነው መውለድ እኔ ደግሞ በአራት አመት ሶስተኛ ልወልድ ስለሆነ ሰለቸኝ ህመሙን ሳስብ እሱ አይረዳኝ ብቻ ከባድ ነው

  • @Pmp-u6h
    @Pmp-u6h หลายเดือนก่อน

    ያኔ እናት አይዞሽ በርች ጠክረሽ አሰይን😢😢😢😢💔💔

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንደው ላገባ ነበር ፈራሁ ወሏሂ ዙዙየን የመሰለች ልእልት ወልዶ መለያየት አይከብድም እረ ማሜ በአሏህ ታረቁ ለልጅ ሲባልኮ ሁሉንም ነገር ይተዋል😢😢

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 หลายเดือนก่อน

    ዙዙዬ አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ
    አብሽሪ ኡሙ ዙዙ ሁሉም ያልፋል ልክ ነሽ ልጅሽን ለማንም እንዳትሰጭ በርቺ

  • @semiraseid-wy2uz
    @semiraseid-wy2uz 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቅመም አላህ ያሣድግልሽ አብሽሪልጅሽን በእጅሽ አሣድጊ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉 4:05

  • @طيبهمحمد-ظ8ف
    @طيبهمحمد-ظ8ف 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠብሥክራይብአርጌሻለሁ በርች ጀግና እህት ጀግና እናትነሽ ውደ

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 2 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላህ ኡሙ ዙዙዬ ልጅሺን አላህ ያሳድግልሺ በርች እህታለሜ ሁሉም ለኸይርነው ዱንያ እንደዚህ ናት ❤❤❤❤

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 1:55

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ ❤❤ አብሽሪ እህቴ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤

  • @aminatomer9165
    @aminatomer9165 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽሪ እህቴ የኔማር ወርቅየሆነችልጂ አለችሽ አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ በርች

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አድ ልጅቦረሳነዉ አብሽሪ ደሞአድጋልሻለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rihanasiraji
    @Rihanasiraji 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ የኔ ቅመም አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤❤❤ እሙ ዙዙ አብሺሪ ሁሉም ያልፍል ጠካራ ሴት ሁኝ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 7:59

  • @Mariam-f8j3g
    @Mariam-f8j3g หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤💋💋

  • @hayat227
    @hayat227 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላ ዙዙየአዲጋለች የኔማር አብሽሪ ሂዳያ ሁሉምለኸይርነው አላህያገናኛችሁ እና እናት ለልጇ ብዙመሠዋትትከፍላለችአብሽሪ ሪዚቅበአላህእጂነው የኔውዲ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤❤❤ 7:37

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዙዙዬ አላህ ያሳድግሽ አብሽሪ እህት የበለጥ ጠንካራ ሁኝ ህይወት ይቀጥላል ❤️

  • @رحمةسعيد-ي5ق
    @رحمةسعيد-ي5ق 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህት አይዞሽ እኔ እንዳች ሁሉንም ነገር ለልጂ እየኖርኩነዉ አልሀምዱሊላህ አብሽር

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆኝጆ በርች ውዴ አላህ ያሳድግልሸ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርች ማማየ💐💐💐🍬🍬🍬🍬🍬

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 หลายเดือนก่อน

    ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ አንችም አላህ ያጠንክርሽ

  • @AlemAlem-v9e
    @AlemAlem-v9e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ዙዙየ የኔልእልት 👸❤👌አብሽሪ ጠካራሁኚ የኔጀግና የሥደት ሥጣታሽ ዙዙየ😢❤

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያሳድግልኝ የኔ ማር ❤❤❤ አብሽሪ

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ አብሽሪ. ጠክሪ.

  • @yarab4997
    @yarab4997 19 วันที่ผ่านมา

    አምሮብሻል ኡሙ ዙዙ

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሸ ልጁሸን አብሸሪ እህቴ❤❤

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 24 วันที่ผ่านมา

    በረች አብሽሪ እኳን አግብቶ ወልዶ ይቅረና ተፍቅሮ በመለያየት ከባድነው

  • @HayatDemsi
    @HayatDemsi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዙዙየ የኔ ውድ አይዞሽ የኔ ውድ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ 😢😢ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ🎉🎉🎉

  • @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
    @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አወ ወላሂ መፍታት ከባድነው አብሽር አችደሞ ጠካራ ነሽ አላህ እዛው ባገርሽ እሪዝቁን ያስፋልሽ❤

  • @Hayuti556
    @Hayuti556 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ እህታችን እኔ በ2ስልኬነው ሰብ ያረኩሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ ❤❤❤በተለይ እኛ ሰለምቴዎች ፈተናችን ብዙነው😢

  • @labibaalketbi3893
    @labibaalketbi3893 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብሺሪ እማ ያልፋል ❤❤❤❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ 🥺♥️🥰ዙዙዬ አብሽሪ ዉዴ እሽ

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እደምትታረኩ ተስፍ አለኝ ማሜ ይችን የመሰለች ልእልት ልጅ ወልደህ ዙዬን አደራ ለእንጀራ አባይ እዳሰጣት በዚህ በከፍ ዘመን ኮሜቴን እደምታነበው ተስፍ አለኝ ሰው ሆኖ የማይፍታ የማይጣለ የለም ግን በዛም መካከል ብዞዎች ፀብን አሸንፈው ይታረቃሉ የናተንም እጠብቃለሁ በቅረቡ ኢንሻ አላህ እሙ ዙዙ አይዞሽ የኔ ጀግና የኔ ቆጆ በሀይማኖትሽ ጠካራ ሁኝ አላህን የምትፈልጊውን ሁሉ በሱጅድሽ ላይ ለምኝው የአንችው እህት ነኝ እሙ ረያን ሰለምቴዋ❤❤❤

    • @بنتعبدالله-ه3ذ
      @بنتعبدالله-ه3ذ 2 หลายเดือนก่อน

      🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 หลายเดือนก่อน

      በቃ እኮ ኢስላም ህግና ደንብ አለዉ ከተፋቱ ዝም ብሎ መታረቅ የለም

    • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
      @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 หลายเดือนก่อน

      @@asqw6481 ምነው ሲፍቱ ነበርኩ አልሽ ደግሞ እኛም እናውቃለን ስለ ኢስላም መልካም ምኞቴን ነው የገለፅኩት

  • @mmalj9488
    @mmalj9488 2 หลายเดือนก่อน

    መሻላህ ተባረከላ ልጅሽ አድጋለይ ❤❤❤❤

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት አሏህ ያበርታሽ ውደ አብሽሪ ሁለየም የአሏሄን ገመድ ያዢ አብሽሪ ሁሉም ያልፍን ዙዙየ አደገች መሸአሏህ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ሁቢ ቁረአን አስቀሬት ❤ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው አይዞን አላህ የውስጣችሀን አይቶ ለልጆቻችሁ ሲል ያስታርቃችሁ

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽሪ አላህ ካዘዘም ምንም ማረግ አይቻልም ስሜቱን አቀዋለው አላህ ያጠክርሽ ብቻ😢😢❤❤❤

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔማሮች😢😢😢 አብሸሩ ሁሉም ለበጎ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ቢታኒ አላቅም ግን አስለቀሽኝ ሌላውን ተይው 😢😢😢😢😢😢 ማማም እግዚአብሔር ያሳደግልሽ ሶሪ 😢😢😢❤❤❤

  • @Medina-b5e
    @Medina-b5e 2 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ እሙ ዙዙ ❤❤ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ ጠንካራ ሁኝ❤❤

  • @ZdBaba-sj2kp
    @ZdBaba-sj2kp 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ሁለታቹም ውቦች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ ያሁን ጊዜ ወንዶች የትዳርም የልጅም ፈቅር ዬላቸውም የብር ውድድር ላይ ናቸው ያድዋ ብር ሲያልቅ ወደ ሌላኛዋ ይሄዳል እኛ ታድለናል በጥሩ ጌዜ አድገናል ጥሩ አባት ጥሩ እናት አሳድጎናል እናትማ የድሮዋም ያሁንዋም አንድ ናት እናት ወንዶቹ ተበላሽተው ቀሩ አይይይ

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እህት አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ 😊❤❤❤❤ቆንጅዬ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወርቅ እኛም እንወድሻለን❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ሻሀድ,ደምሪኝ🎉🎉😢

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አላህ ያሳዲግሽ አሏህ ይጠብቃችሁ አብሽሪልኝ በርች አላህ እርዚቅሽን ያስፍልሽ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ

  • @CfCc-vq3sg
    @CfCc-vq3sg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡም ዙዙ በርቺ ሀብብቲ❤❤😢

  • @mimihaseen2013
    @mimihaseen2013 หลายเดือนก่อน

    የኔእናትአብሽሪአላህካንችጋይሁን

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 2 หลายเดือนก่อน +12

    በትከከከል መለያየት በጣም ነወ የሚክብደው ደረሱብኛል እኔ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሲወራ ይቅላል ግን ለደረስበት በጣም ነወ ህይወት የሚያሰጥላ ማንም ሰው በሳቁ ወሰጥ ህመም አለ ግን ከአላህ በሰተቅር ማንም ህመምሸን አይረዳም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉 1:22

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ በጣም ናፍቃኝነበር ዙዙ ❤❤❤❤ጀዛካላህኸይር ዉደዋ❤❤❤❤

  • @ኡሙረያንYouTube
    @ኡሙረያንYouTube 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እህት አብሽሪ ግን ልብስቲኩን ቀንሽው ዝምብልሽ ቆንጂየነሽ በተርፈ በርች ዙዙየን በጣም ነው የምወድሽ

  • @Mነኝያባቴልጂ
    @Mነኝያባቴልጂ 2 หลายเดือนก่อน

    እሙ ዙዙየ እህቴዋ አይዞሽ 😢 ሁሉም ነገር አላፊ ነዉ ልጂሽ በጂሽ አሳዲጊ ከአላህ ጋር

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔም እሮብ ወዳገር እገባለሁ የ7አመት ትዳሬን ለመፍታት አሁን ቤት ሰርቸነበረ ግን ምን ይደረጋል ማራምን ድሮ ስንገናኚ ምንም አልነበረንም አሁግን ገዘብ ሲመጣ ፍቅር ጠፋ ማራምን የትዳር ጣአሙ ጠፋ ሰዉ በጣም ከበደ ትዳር ለሴቶች ከብዶናል 😢😢😢😢😢😢😢ሁላችሁም ፀሎት ዱአ አርጉልኚ በሠላም እድለያይ ምክንያቱም ከሀድ ጥፋቱን እማያምን ሰዉ ጋር አብሮ መኖር በጓደኛ ወሬ የሚለወጥ ሰዉ ጋር መኖር ስለከበደኚ መፍቴሄዉ ፍችነዉ እህቴ አይዞሺ በርች ጠካራ ሁኒ የኔዉድ አችማ ቆጂየ ልጂ አለችሺ እኔግን የለኚም😢😢😢

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 2 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ እኔም እሮብ ነው ሀገሬ የምሄዱው አላህ ሰላም ለሀገራችን ያብቃንእኔ ከጅዳ ኮንቦልቻ ነው የቆረጥኩት ጎደኛ እንሁን

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 2 หลายเดือนก่อน

      መለያየት ከባድ ነው አላህ ትዳርሽን ያስተካክልልልሽ 😢😢😢

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesalih8063 አወ ጂዳነኚ ግን ብሮሰሱን ገና ሰኞ ነዉ እምጀምረዉ ስለማይቆይ

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ 2 หลายเดือนก่อน

      ለኮበልቻነዉ ውደ የት ነሺ እንገናኚ

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ የመርሳ ልጂ ያባገትየ አገር ልጂ ነኚ

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዙዙ አደገች አልሃምዱሊላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አይዞሽ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ የኔ ማር አድጋለቺ ዙዙየ❤❤❤❤❤ ለሶ ብቻ ስትሉ ታረቁላት ባላህ ፍቃድ እህትዋ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤አላህያሳድግልሽ

  • @TamimaTamina
    @TamimaTamina 2 หลายเดือนก่อน

    ወአሊይኩምአሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ የኔውድ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን የኔ የሴት በላይ እንኳን ደና መጣችሁልን መሻአላህ ዙዙየ እድግ በይላት ለውዷ እናትሽ አብሽሪ እሙ ዙዙየ ሁሉም ነገር አልፉ ጥሩ ይሆናል ❤

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 2 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ በራህመትህ አሳአሉክ ያረብ በመሀከላቸዉሰላምን አዉርዲላቸዉ ዙዙዬ አላህ ያሳዲግሽ አላህ ያስታቅልሽ ያረብ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዙዙየ እናትሺን እና አባትሺን አላህ ያስታርቀቸዉ ወደዱሩዉ ፍቅራ ቸዉይመልሳቸዉ

  • @ራቢየወጫሌዋ
    @ራቢየወጫሌዋ 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምነበር የምወዳችሁ አላህ ያስማማችሁ ኡሙ ዙዙ

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 2 หลายเดือนก่อน +7

    አብሽሪ ኡሙ ዙዙ ጠካራሁኚ በርች የኔዉድ ዙዙዬ አሏህ ያሳድግሽ የኔቅመም

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 4:14

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዙዙየ የኔ ተናፋቂ ስወድሽኮ ወላሂ የኔ ልእልት ማሻ አላህ አላህ የሳድግሽ የኔ አደኛ ቆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማ ሻ አላህ አላህ ያሳድጋት

  • @tube-jv7bk
    @tube-jv7bk 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሀያቲ😢 እንኳን ተዋልዶ ተተዋውቆ መለያየት ይከብደኛል

  • @ShdhXbxbb
    @ShdhXbxbb 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mashaall mashaall mashaall mashaall

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ ማሻአላ አላህ ያሳድግልሽ የኔቆጆ በርች የኔዉድ አላህ ካችጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @hyat2155
    @hyat2155 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወአለይኩም አሰላም እህቴ ማሻአላህ እኩአን ሰላም መጣሽ አብሽሪ እኛ ሴቶቺ አንሰበርም ብዙ አለን የምናሳዲግ ልጂ ያለበት በርቺ ብቻ አላህ አይለየን ወዲ ቢህዲ ወዲ ይመጣል ያጋጥማል

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 2 หลายเดือนก่อน

    እሙ ዘዙ የኔ ቆንጆ በርች ጀግና ነሽ. እመመኝልሽ ነገር ቢኖር ለዚች ለቆንጆየ ልጆችሁ ሲል አላህ ያስታርቃችሁ. የአባቶን ፍቅር እያየች ትደግ አላህ ያስታርቃችሁ ያርብ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ነበርች እሙ ዙዙየ ምንም ነገርች ቢበላሽም ከአላህ ተስፋ ሳቆርጭ ዱአ አድርጊ አላህ ያስማማችሁ ያርብ

  • @halimaomar7769
    @halimaomar7769 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሽአላህየኔውድእህት ጠንክሪይማማየአላህይገዝሺኡያላህእራህመትእዝናት አይለይሺየኔውድእህት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ሀሊማየ,,በተሰብ,አርጊኘ🎉🎉😮

    • @halimaomar7769
      @halimaomar7769 2 หลายเดือนก่อน

      @@maryamdawood5052 አድርጌሻለሁማማየበርች

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አብሺሪጠንካራእናት አሏህያበርታሺ

  • @Ayesha-t2m
    @Ayesha-t2m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ❤❤🎉🎉

  • @EkramMohammed-w4p
    @EkramMohammed-w4p 2 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ያሳድግልሽ ውደ አሏህ ካንቺጋር ይሁን አሰብሽበት አለምሽበት አላህ ያድርስሽ❤❤❤❤

  • @abdulazezabdazezr-418
    @abdulazezabdazezr-418 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤አላህ ካቺጋር ይሁን ሁሌም ከልጂሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ ያረብብብብ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 8:09

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ አድጋለች አላህ ያሳድጋት አላህ ከባለቤትሽ ጋ ያስማማችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @Lijrich
    @Lijrich 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያለአባት ስካደኩ ስሜቱን አቀዋለሁ😢😢እናቴ ለኔ አባትም እትም ናት እድሜዋን ያርዝምልኝ ❤❤😢አንችም አብሽሪ ማማዬ ልጅሽንም አንችም አሏህ ይጠብቃችሁ❤🎉

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ😢😢😢

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ እድግበይ ዙዙየ የኔ ጣፋጭ አላህ ያበርታሽ እሙ ዙዙ አይዞሽ

  • @bereki7987
    @bereki7987 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተም ለልጃቺሁ ስትል ታርቁ አላህ ሰላሙን ያንጣላቺሁ ያርቢ