"ሙሉ ጦሩ ተደምስሷል" ፋኖ / በላሊበላ ፣ ደንበጫና ደብረኤሊያስ / በትግራይ አሳዛኙ ክስተት |EN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera 3 วันที่ผ่านมา +9

    ይህ ሁሉ ስደት ምስቅልቅል የመጣው በበሰበሰው የዘር ፖለቲካ ምክንያት ነው ፤ ልዑል እግዚአብሔር የዘር ፖለቲካን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ።

    • @endameluwassie1965
      @endameluwassie1965 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@ZelealemAbera ብሄርህን አታውቅም ማለት ነው?

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 วันที่ผ่านมา

      @@endameluwassie1965 የወየኔ ቫይረስ ተጠቂ😏

  • @seay2550
    @seay2550 3 วันที่ผ่านมา +3

    የሰባዊ መብት ድርጅቶች የመንግስት ሰላዮች ናቸው ስለዚህ ፋኖ ጥንቃቄ ያድርግ!

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 วันที่ผ่านมา

    ዘራፊ፣ደፋሪ፣ጨፍጫፊ ዙፋን ጠባቂ በመከላከያ ስም ሚነግድ ወንጀለኛ ሲደመሰስ እልልልልልልልልልልልልልል እንላለን።
    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 วันที่ผ่านมา

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 วันที่ผ่านมา

    ደሮንዋ ንፁሀንን በአማራ ክልል የምትገድለው
    ሽመልስ እንደ ነገረን አማራን እያፀዱ ስለሆነ ደሮንዋ አማራ ክልል የምትገባው አማራን ለማፅዳት እንጂ ለፋኖ እንዳልሆነ በነቀምቱ ሰብሰባ አስረግጦ ከመናገሩም በላይ በኦሮሞ ክልልም ያሉት አማራዎች የኦሮሞ ሀዝብ ከጎናቸው ቆሞ አማራን እነዲያፀዳ ጠይቆአቸዋል

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 2 วันที่ผ่านมา

    የሚጠቅመው ሰላምና መነጋገር ነበር። ካልሆነ ግን ፍስፍሱ ሊቆም አይችልም።😢😢

  • @hirutabera3154
    @hirutabera3154 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን አምጣ እባክህ ይቅር በለን

  • @SewunetBitew-y7y
    @SewunetBitew-y7y 2 วันที่ผ่านมา

    Really

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 2 วันที่ผ่านมา +1

    መላው አማራ ፕሮፌሽናል ተዋጊ ሆነ ችግሩ አስከፊ ቢሆንም ተተኪው አማራ ብርሀን ለብሶ በመንፈስ ጥግ ይኖራል።አማራው ተራራው ወጥር።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞን ወገን! ! በጣም በአዝመራ ስብሰባ ጊዜ ጦርነቱ በጣም ይጎዳል! !

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 วันที่ผ่านมา +2

    FANO Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 3 วันที่ผ่านมา

    Very great indeed and the whole Amhara are winners.

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 2 วันที่ผ่านมา

    Fanooo ANBESAAW..BERTUUU

  • @fasikaamelakyhagezka998
    @fasikaamelakyhagezka998 3 วันที่ผ่านมา

    I like you man🎉

  • @EsubalewGetnet-l3m
    @EsubalewGetnet-l3m 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ቀኝ ክንዳችን

  • @YalemgitWelelaw-c8h
    @YalemgitWelelaw-c8h 2 วันที่ผ่านมา

    አለም ማ ዋሾ ናት

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ባንዳን ያለምንም ርህራሄ መረሸን ያለበት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤አማራ ለሰከንድ መዘናጋት የለበትም።የውሸት ትርክት በዘረኞች አማራን ዋጋ እያስከፈለው ነው።ባንዳዎችን መጨከን ተብሎ መሸኘት ግድ ነው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา

    አና ድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 2 วันที่ผ่านมา

    🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @AG-fe3re
    @AG-fe3re 3 วันที่ผ่านมา +1

    Fano

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ357 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov วันที่ผ่านมา

    አረ የውሸት መዓት
    የድል ዜናና ለቅሶ አንድ ላይ አይሄዱም

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 วันที่ผ่านมา

    በከረብ ኤሜሬትስ ድሮንና ተተኳሽ አቅራቢነት በአብይ አዛዥነት በጁላ አስፈጻሚነት በአማራ ክልል ንጹሐን ላይ እየተፈጸመ ያለው አረመኔያዊ ጭፍጨፋ እየቀጠሐ መሔዱ ያሳዝናል።

  • @birhanmeseret9680
    @birhanmeseret9680 3 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ከተደመሰሰ መቼ ነው ነፃ የምንሆነው ?

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 วันที่ผ่านมา

      አንንተ/ቺ ስትቀላቀል

  • @chalewsole6231
    @chalewsole6231 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጦሩ ሙሉ በሙሉ ከተደመሠሠ 4ኪሎ መች ነው ምትደርሱት????

    • @ጎጃም
      @ጎጃም 2 วันที่ผ่านมา

      አብይን አማራ ታሪክ ያረገዋል አትቸኩል ።

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 3 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ዘገባ ነው ❤❤🎉🎉

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ አሸንፏል አብይ እጅን በቅርቡ ይሰጣል

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እንኳንም ድምጽህን ሰማሁት።

  • @endameluwassie1965
    @endameluwassie1965 2 วันที่ผ่านมา

    ቆፍጠን ያለ ዜና።
    ስምህንም ብትነግረን ደሥ ይለናል

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 3 วันที่ผ่านมา

    Another Roha Tv. Turinafa. Ethio focus yigdelegn. Tasreh siletefetah ewunetin keberkat

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ነቀርሳ የብልጽግና የወንበዴ አስተዳደር እና የትግራይ ሕዝብ ነቀርሳ ሕወሐት አስተሳሰብ አንደ ነው።
    በግል ጥቅም ተገዘዥ በፖለቲካ ምክንያት በኢትዮጵያ ህዝብ የሚነግዱ ናቸው።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@alemgilaw7596 ህወሓትን መቼም ካልጠራችሁ ያባንናችኃል።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 วันที่ผ่านมา

    የትግራይን ህዝብ እዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የዘፈቀው ህውሃት ሆኖ ሳለ አሁንም እንደፈለገው ሲያደርግ ዝም ብለው እያዩት ነውና መከራቸው አያቆምም::

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ወጣት በወር እስከ ሁለት ሺ እየተሰደደ ፣ገዥዎች ለወርቅና መሰል ግብዓት ስርቆት ለስልጣን ለመፋለም ሲፈላለጉ ይታያሉ!!!

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 3 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 3 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ነቀርሳ የብልጽግና የወንበዴ አስተዳደር እና የትግራይ ሕዝብ ነቀርሳ ሕወሐት አስተሳሰብ አንደ ነው።
    በግል ጥቅም ተገዘዥ በፖለቲካ ምክንያት በኢትዮጵያ ህዝብ የሚነግዱ ናቸው።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 วันที่ผ่านมา

      የትግራይ ህዝብ እራሱ ህወሓት ነው።ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ ተመካክሮ ይፈታዋል።የማንንም ጣልቃ ገብነትን አይፈልግም።

    • @alemgilaw7596
      @alemgilaw7596 2 วันที่ผ่านมา

      @
      የትግራይ ሕዝብ ሕወሐት መሆን አይችልም የትግራይ ሕዝብ የሚፈልገው ሕዝቡን ወክሎ ለትግራ ለትግራይ ሕዝብ የሚያሳድግ ሕዝብህን ለጦርነት ሳይሆን ለሰላም የመጠቀምበት እጅግ በጣም አስተዋይ የሆነ መሪ ነው የትግራይ ህዝብ የሚፈልገው አልፎም ለኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ለሰላም ለፍቅር የሚኖሩበት የሚያሰብ መሪ መሆን አለበት ዶክተር ገብረጺዮን በግል ጥቅም ተገዘዥ ነው የፖለቲካ አውቅት በጣም ዝቅተኛ ነው አደራህን ከተከበረ አቶ መለሰ ዘናዊ ማወዳደር ማመሳሰል አትሞክር።

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ