wow.... this guy was amazing. he was not only good actor but good person. may God rest his soul. R.I.P Tariku (Baba}. you didn't only teach and entertain Ethiopians but we Eritreans learn from you and we admire you. May the Lord take care of your country, family and your son. Love from Eritrea
Wow! marvelous and remarkable movie, and I would like to say thank you for the script author, director as well as the actress...Again by far one of the best movie and "Memorable"....thank you so much bottom of my heart.. and I love so much all of you keep up for great job. Good bless you all of you and all Ethiopian people.
ማነው እንድኔ ባባ ሲናፍቅው ያየዉን ፊልም ሰርች ያደርግ ሚያየ ባባዬ ነብስን ይማረው 😭😭😭😭😭
እኔማ እደገና ፊልሞቹን በማየት ተጠምጃለሁ😭😭😭
ባባ ማይጠገብ ነው እኔማ የእውነት የሞተም አይመስለኝም ነብስ ይማር
እኔ😭💔💔💔💔💔
እኔም ደግሜ እያየሁ😭😭😭😭እፍፍፍፍ ከውስጥ የማይወጣ
እኔ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ በቃ ባባዬ አሁን አንተንም ነብስ ይማር ልንል ነው እግዚኦ እኔ ማመን አልችልም ባባዬ የኔ መልካም ነብስክ በሰላም ትረፍ የሰማይ ቤቱን ያሳምርልክ ወንድሜ።
ውበት ሲለካ እናት ነች ለካ እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩልን
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። amne AmneAmne
Amen
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። AmeeeeeeeenAmeeeeen Ameeeeeen
አሜን ማማዬ
አሚን
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
- መዝሙር 116 ፥ 7
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
ውበት ሲለካ እናት ነች ለካ። እውነት ነው
ባባዬ ሁሌም እንወድሀለን💔😥ነፍስ ይማር
እዮሪካችንን ለእናንተም ለኔም ፈጣሪ ይስጠን ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ትምህርት አዘል አለበት እንወዳችኃለን
Wow Arfi new
ዋውውውውው ደራሲው በጣም አድናቂህ ነኝ ።
እውነተኛ ታሪክ በተለይ ብር ፈልገን በስደት ለምንኖር ኡፍ አምላኬ የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ። እናቱ ስትሞት በጣም አለቀስኩ ። ስንቶቻችን ነን የሁለት ወር ልጨምር የ6ወር ልጨምር የ1 አመት ልጨምር እያል በሰው ሀገር ሆነን የምናለቅሰው ሞልቶ ላይሞላ።
እማ ፍቅር photo
እማ ፍቅር eko fkr
በናታቹ ሰሞኑን አገሬ ልገባ ነው ከ 10 አመት በዋላ በሰላም ጊቢ በሉኝ
selam geba
Makdh kiki Allah beselam lagersh yabkash
be selam gba
Maxamed Share
Makdh kiki ሰላም ግቢ እግዚያብሄር ይከተልሽ
ባባዬ ምርጥ ተዋናይ ነበርክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 💔💔😭😭
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቅኔ የሞላበት አስተማሪ ምንም የማይሠለች ደጋግሜ አየሁት ያላያችሁ እዩት እናመሰግናለን
Agarito A eshe eyaywu now አመሰግናለሁ
ያምራልልልል
በሰዉ ሀገር ያለን በሙሉ ሰርተን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ለመገናኘት ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
44
ኣሜን
ኣሜን ኤሜን ኣሜን
ዋውውውውው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ትምህርት በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ድራማ ማለት ይሄ ነው
ባባ እኔጃ ስላንተ መግለፅ ያቅተኛል ያሳየህኝና ያለህ ችሎታ ምን ብዬ መናገርም መፃፍም አልችልም ያለ ዕድሜህ አለምን ኢትዮጵያን እነዴት እዳስተማርከኝ በብዙ እድሜ የምበልጥህን ሀሁ ነው ያስተማርከኝ ጌታ በቤቱ ባታ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thankyou አላቿለሁ ኣማርኛ ፊልም ማየት ከጀመርኩት ግዜ ሁለም ደስ ብሎኝ ነው ማየው አና አግዝኣብሀር በያላቹሁበት ሰላም ይስጣችሁ
ዋው ምርጥ ፊልም በተለይ በሃል መሃሉላይ የምትጨምሩት የታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ልብን ያድሳል
ዋው በጣም ደሰ ይላል እኔ ከዲራማው ይልቅ ኮሞንት ማንበብ እወዳሎህ ኮሞንት የለለው ድራማ ማየት ኣልወድም ይህ ግን ደሰ እያለኝ ነዉ ያየሁት ያጌሬ ልጆች እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣቹ ኣገራችንም ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
.😮😮😮😮😮
ስለኡነት ይህነን ፊልም ሳይሆን በያንዳዳችን ሂወት ውስጥ ያለው ነገር ነው።
በሂወቴ ለመጀመርያ ግዜ እንደዚ አይነት ስሜት ሲስማኝ በጣም በጣም ቆንጆ ስራ።
ምንም ይሁን ምንም ታሪኩ ( ባባ) ያለበት ፊልም ያስደስተኛል በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላማቹ ይበዛ
😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ሁሉን move አይቻለሁ አለቅሳለሁ፣ አዝናለሁ፣ እመስጣለሁ ፣ግን እደዚህ ከትንፍሻቸው የሚወጣው ሁሉ ቃላት ሚንግ አለው ትምህርት አለው በእውነት በጣም ተምሬበት አለሁ so very tanks all are
ገንዘብ እናትና ልጅ ዪለያያል እንዴ
በጣም እንጂ ባይለይ እማ ሀረብ አገር ባልመጣን ነበር ስደት ላይ ያላቹሁ እናታቹሁን ፈጣሪ በሰላም ያቆይላቹሁ ኩፉ አይንካቹ ብር ፍለጋ የወጣቹሁ
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ አሜን አሜን አሜን
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ Amen Amen Amen
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ ewnat amen amen amen
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ
አሜንንን በተለይ እኔ
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ amen.amen.amen.hodeye
ቃላት የለኝም ለዚህ ድርማ በጣም እና በጣም ያሥተምራል በጣም ነው እምናመሠግነው መቼም ይሄን አይቶ ትምህርት የማይወሥድ ያለ አይመሥለኝም ቀጥሉበት እንደዚህ ትምህርት አዘል ነገር ብታቀርቡልን ህዝቡም እየተማረ እየሠለጠነ ይሄዳል ህዝብ ሠለጠነ አወቀ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ተለወጠች ማለት ነው
ባባዬ ገና ካሁኑ ናፈከን ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረዉ 💔💔💔🙏🙏
ባባዬ ገና ከአሁኑ ናፈክኸኝ ነፍስህን በገነት ያኑራት
ባባዬ አይቼህ አይቼህ አልጠግብህም
ነብስህ በገነት ትረፍ
በሁለት እጆችን ስዴ ይዘን ሰወስተኝ ስጠን ብለን ገብስ እንለምናለን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለምና ይሰጠናል #ግንሁለቱ እጃችን ይዟል በምናችን እንቀበል ያአለንን ተካፍለን ብንበላ ኖሮ በየኢንተርኔት ላይ የጋዳና ተዳዳሪ ችግርኛ እያሉ ፎቶ አንስተን ከመልቀቅ ይልቅ ካርድ ከምሞላበት አስር ብር ላይ አምስቱን ብናካፍል ኖሮ አይደለም ችግር ስደትም አይኑ ይጠፋ ነበር ከተሳሳትኩ ይቅርታ
ለተረዳው ሰው ምርጥ ትምህርት ያለው ፊልም ነው ልብ ያአለው ልብ ይበል ብላለች አያቴ ....
ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር በሰላም ያሳርፍልህ
wawwwwww👍👍👍👍👍
ደራሲው ምርጥ ሰው ነው
ተዋኒያኖቹም ልዩ ናቸው
እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
ብር ከምወዳቸዉ ቤተሰቦቼ ቢለያየኝም፣ የሃብታሞች ቤተሰብ ጉራ ቢያጠግበኝም አሁንም ቢሆን ብር አልወድም !!!
"Eyorica " በጣም ትምህርት ያለዉ ድራማ ነው big respect 😍
"ወታደር ለአገሩ ይሞታል " ክብርና ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊታችን
wow.... this guy was amazing. he was not only good actor but good person. may God rest his soul. R.I.P Tariku (Baba}. you didn't only teach and entertain Ethiopians but we Eritreans learn from you and we admire you. May the Lord take care of your country, family and your son.
Love from Eritrea
በስመአም ምን አይነት ፀሀፊ ነው? አቤት !!!!!እጅግ በጣም ...........አስተማሪ ፊልም ነው:: አድንቀን ማለፍ ብቻ ሳይሆን እድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን::
ውበት ሲለካ እናት ናት ለካ በትልልል
እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አሚን ያረብ
ዋውውውውው በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው ከለፈ ነገር መማር እጂ መማረር አያሠፈልግም የኡነት ምርጥ ነው የመቻል የሳቅ ምሽት። ምግብ ከጉሮሮ ከወረደ ባዳነው እረምኑቅጡ!!!!!!!!!!!!!!
ዪ
በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው ፍጣሪ ለሁላችንም ኑፁ ሉቦና ይስጠን ሰው ለሰው ሚተሳሰብበት ሚረዳዳበት ጊዘ ይሁንልብ አሜን...
ባባ አዝናለው
ይኄንን የመሰለ ደራሲ አላት ኢትዮጵያ ተመስገን በጣም ትምህርት ሰጭና ሠዉን የሚያበረታታ መፅሐፍ ቅዱስ ማለት ነው እራሴን እዳየዉ አድርጎኛል እግዚአብሔር ጤናዉንና እድሜዉን ይስጣችሁ በተለይ ፍቅር አምላክ ዘር ያዉጣላቹህ (ያዉጣልን)
ሤምር
በእውነት ቃላት ያጠረኛል ልዩ የሆነ ፊልም ነው ዘመናቹ ይባረክ ኣቦ
የምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍🙏🙏
የሞታቹትን ፈጣሪ ነብሳቹን ይማር 🙏🙏
ባባዬ እኔስ ያንተን ሞት እንዴት ብዬ አምኜ ልቀበል አመመኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ድሮ የሳቄ ምንጭ ነበር አሁን ደግሞ የሀዘኔ ምንጭ ሆነ ውስጤን ሰብርክ ገና ከአሁኑ ናፈቀኝ እኮ ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በእውነት እኔ የባባ አድናቂ ነኝ ደረሲው መደነቅ አለበት ድርሰት ደሞ በተዋናይ እንዲ ስያምር ዋው በጣም ሙሉው ትምህርት አዘል ነው እናመሰግናለን
ሄሉ ና ታሪኩን ትወዳችሁ ❤❤❤ በጣም ውበት ሲለካ እናት ናት ለካ 💋💋ማነው እንደኔ ስደት ሆኖ እናቱ የናፈቀችዉ
አሚን
እኔ
በስመ አብ ወይኔ ደስስስስስ ሲል
በጣም ትምህር ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን
በርቱ
ታሪኩ ባባ ሁሌም ውስጤ ነህ
የዚህ ፊልም ደራሲ ሳላደንቀው አላልፍም በእውነት ትክክለኛው ደራሲ ማለት አንተ ነህ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው በተላይ ታሪኩ ያለበት ዋው ታሪኩ አተ ያለህ በትን ድራማኮ ባይ ባይ አይሰለችኝም እግዛህቤር ቅሪ ዘመንህን ይባርክልህ i Love you Ethiopiau
እውነት ነውእኔም ከ 5 ወር ልጄ የለየኝ የገንዘብ ማጣት ነው ።ብቻ ሁሉም ለብጎ ነው ዛሬ እኔም በስደት 5 ዐመት ሆነኝ። ልጄም 5 ዐመት ከዐምስት ወር ሆነው እ/ር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ በሰላም ከልጄ ያገናኘኝ አሜንከ3 ወር በሀላ እገባለው። ውይ ማጣት አይኑ ይጥፋ so ድራማ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው
نوافበጣም። አስተማሪ። ነው በዚሁ ቀጥሉበት الرويلي አሜን በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶ ከልጅሽ ያገናኝሽ እሄቴ
Nardos Getachew Aregu Getachew አሜን አሜን አሜንየኔ ቆንጆ።
Nardos Getachew Aregu Getachew አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
نوافበጣም። አስተማሪ። ነው በዚሁ ቀጥሉበት الرويل
yene Marrr ayizosh enem matat newu kebale yaleyayegn
እፍፍፍፍፍ ገና ሳልጀምሮው አለቀስኩ እፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፍ እናቴና ልጄ እህቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን አሜን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ
እማ በጣም ናፈቅሽኝ እማዬ እወድሻለሁ ውይ በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ። በሰላም ወደ ሀገራችው ገብታችሁ እናታችውን ለማየት ያብቃችው
Hdusjjs Ndhdjsjs amen betam new yenafekechign sdet ayinu yitfa
Hdusjjs Ndhdjsjs AMEN marr
amen!!!!!!
Amen
Hdusjjs Ndhdjsjs አሜን
ዋው !!ዋው !! በጣም ምርጥና አሪፈ አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን
"ኢዬሪካ" ለሁላችን ይሁንልን! !!!!!!!!♥
በጣም ምርጥ ፣ አዝናኝ ፣ አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱ ደግሞ ሄሊዬ ስወድሽ
ሁሉም ነገር ፊልም ላይ ያምራል።ለማንኛውም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው። አመሰግናለሁ
Batem dase yamel felam Asetamre naw
በስማም ምርጥ እና የምርጦች ምርጥ ነው እናመሰግናለን ♥♥♥♥ እዮሪካ ♥
እረ በጣም ምርጥ የሚያስተምር የሚደላ ነው፡፡ ከደራሲው አንስቶ ....ይሕንፊልም የሰራችሁ የተሳተፋችሁበት አባላት በሙሉ ከልብ አመሠግናችሗለሁ፡፡
እዮሪካ!!!!!! ደግነት፡ ከቤተሰብ የሚወረስ ደግነት፡ ቃልን መጠበቅ ለሰው ስኬት መድከም በትክክለኛው መንገድ መሔድ ሕልምን ማግኘት ለሐገር ፍቅር ለሐገር ዕድገት መቆም ገንዘብ ያለፍቅር ባዶ...... እረ ምን ያልዳሰሰው ያልነካው አለ!! በርግጥ ብዙ እዚሕ ውስጥ ያልተዳሰሱ ጉዳዮች አሉ፡፡ እነዚያ ያልተዳሰሱ ወይም እዚሕ ውስጥ ያልተካተቱ ጉዳዮች እዚሕ ፊልም ላይ መግባት ስለሌለባቸው ነው፡፡
በጣም ምርጥ ፊልም፡፡
ያረብ በስደት ገዘብ ስናሳድድ አተ በዝነትህ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ያኢላሂ እኔስ ሆደ ባባ
ምን ያክል ደሥሥሥ ብሎኝ እንዳየውት እዪሪካ ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን
በጣም ኣሪፍ ነዉ ፍቅር ወደድኩህ በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነዉ ያሰተላለፍከዉ ተባረክ በቃ ትቸዋለሁ ኢሳም
ባባ ከሚስቱ ቃልኪዳን የሰራዉ ፊልም ርእሱን የሚነግረኝ አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣምም ደስስስስስ ብሎኛል አንኳ ደሥ አለሽ በሉኝ
እንካን ደስ አለሽ የመልካም ደስታ ያርግልሽ
አረ ባክሽ
ወይኔ በጣም ደስ ይላል የህ ፍልም ሳይሆን ስብከትም ነው በርቱልኝ የኔ ምርጣች
ወይኔ ጸሎት አድርጎልኝ ወደሀገሬ ልግባ ለናቴ እሺ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እናቴ ለኔ
ታሬ ባባ😭😭😭🖤 ስትናፍቀን ፊልምህን እያየን አለ አልሞተም እንላለን
💔💔💔😭😭😭😭ባባዬ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
እኔማ እልም ድራማ እየተሰራ ነው እየመሰለኝ ያለው ባባዬ ማሪያምን እስካሁን ማመን አቅቶኛል 😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ውይ ውይ እንዴት እንደምታሩ ስወዳችሁ ባባ ውስጤ ነህ በጣምም ♥♥♥ እውነት ነው ኡፉፉፉ እማ
ዋው በጣም ደስስስስስ ይላል ብዙነገር ያስተምራል ሞራል ይሰጣል በጣም ብዙ መልእክት አለው እናመሰግናለን
በጣም የሚያምርና ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
ድጋሜ አየሁት ታሬ ለምርቃትህ አሜን አሜን አሜን እኛም ከስደት ሳንመለስ አንተም ወደማይቀርበት ወደሌላኛዉ አለም ሄድክ😭😭😭😭😭😭 ነፍስህን ይማር ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስቱን ያዉርስክ አሜን አሜን አሜን ሁላችን ም ፊትና ኃላ ነን 😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ና ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ተባረኩ..ሁሉም.ተግባራዊ.ቢያደርገው....ችግር.አፍሮ..ጥሎን.በሄደ..ታሪኩ..ባባ..ታሪክ።.ሰራ...ዋውው...ሄለን..በድሉ....አንጋፋ.አርቲስቶች።..ከልብ..እናመሰግናለን
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው thanks eureka
ባባ ነብሥህን በአጸዴ ገነት ያኑረዉ እኔሥ ማመን አቃተኝ 🖤😢
አረ ደላቹኝ በጣም ተመቻቹኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
feker feker erelezelalem titfa
ለምንድነው ባባዩ ግን ከደገና ፊልሙን እያየው ነው የበለጠ ናፈቀኝ ምናል ባላወኩህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋው በጣም ያምራል የኔ ውዶች ሔለንና ባባ ውድድ😍😘😘😘😘♥♥
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
እክግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት ታሪኩ መጨረሻ ላይ ይስተላለፈው መልእክት ውይይይይ እንዴት ደስ እንደሚል ሁላችንም እዩሪካችንን እንፈልግ ሄልዬ ማር ውድድድ ሰላማችሁ ይብዛ
አላለችም ለቀቀብኝ
የኔ ባባዬ እኔ ግን ማመን ነው ያቃተኝ ፈጣሪ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢😢😢😢
ደስ የሚል ፉልምነው አስተማሪነው እናመሰግናለን
በእውነት ምርጥና አስተማሪ ነው.አእምሮ ያለው ሁሉ. ነገሮች ሁሉ ትምህርት ናቸው. ታሪክየ ንግግርህ እጅግ ውብና ድንቅ ነው በርታ እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ይመቻችሁ
ብዙዎቻቹ ስለ ፊልሙ የተረዳቹትን ከማካፈል ይልቅ የባጡን የ ቆጡን ታወራላቹ።እሺ በተረፈ ፊልሙ በጣም ኣርፍ ኣስተማሪ ነው ያለው የተረፈው ለ ምስኮኖቹ ምንም ለ ሌላቸው ብተሳሰብ ድህነት እጦት እንዴ ባልከፋ ነበር አንዱ ቤቱ ውስጥ ያ ቆዩ ያረጁ ልብሶች እቃዎች ማስቀመጫ ቦታ ስያጡ ሌላው ደግሞ በ ጎዳናው አንድ ቁራጭ ብርልድልብስ ኣቶ በ ብርድ ተጎሳቅሎ ይተኛል ሁሉም ባለው በምችለው ሁሉ ብረዳዳ ብተሳሰብ እቺ ምግር ውብ እና ሰላም ይታይባት ነበር መጨካከን ባይኖር።
በጣም አስተማሪ ፍልም ነዉ እናመሰግናላን
ውይይይ ሲያሳዝን ቤተስቦቻችንን በስላም ያቆይልን ክፉቸውን አደራ ለገንዘብ ብለን ስንቶቻችን ነን የተስደድነው
በእውነት ባባ ያለበት ፊልም እዳዲስ ማየት ጀመረኩ ኒፈቀኘ እኮ በክርስቶስ ስም
.."ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው"...እቺ ኣባባል ልቤ ነካችኝ
Wow! marvelous and remarkable movie, and I would like to say thank you for the script author, director as well as the actress...Again by far one of the best movie and "Memorable"....thank you so much bottom of my heart.. and I love so much all of you keep up for great job. Good bless you all of you and all Ethiopian people.
ከፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርተ ሳገኝ
ፈጡማ ፅጌ አመሰግናለሁ
wow betam yamral mrtochi 👌👍
እኔምለው አሳ ውድ ነው እንዴ አገራችን .......ድራማው ወውው ነው .......እግዝአብሄር በሰላም እንደወጣን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን
ብሓቂ ደስ ተብል ፊልሚ ብልቢ ፍተይ
የኔ ባባዬ ነፍስህ ባፀደገነት ያሳርፋት የምር የናቴንልጅ ያጣሁነዉ የመሰለኝ ኡፍፍፍፍፍፍቃልዬ መፅናናቱን ይስጥሽ ቃልዬ እናቱ ልጁ ብቻ ፈጣሪይርዳችሁ😭😭😭😭💔💔💔💔
ታርኩ እና ሄለን በጣም የማምር ፍልም ነው እናመሰግናል
ዋው ምርጥና አስተማሪ ነው በጣም አስተዋይ ደሪሲ ነህ ተባረክ
በእውነት በጣም አሪፍ ፈልም ነው እናመሰግናለን ያላያችሁት እዩት ትምህርት ሰጪ ነው
በጣም ቁሙነገርን በሳቅ እያወዛ የሚያዝና አስተማሪ ፊልም ነው ለኔ ያመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለው
እናት ለዘላለም ትኑር ባባዬ ሄሉዬ ውድድድድ
መሞትክን አይደለም ከዚህ ቦሃላ ፊልም እንደማትሰራ እንኩዋን ማሰብ አልፈልግም ባባዬነፍስህ ለዘላለም ከፈጠረህ ጋር ትሁን
ዋው በጣም ደስ ዪላል አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ዪበል
🥵🥵🥵🥵🥵
የኔ ጌታ ባባዬ😭😭😭 ያንተን ሞት ማመን በጣም ከባድ ነው ነብስህን ከደጋጎቹ መሀል ያኑራት 😭😭😭
እንዴት ደስ እንደሚልና እንደሚያስተምር አጠይቁኝ እዩት
ባባዬ የኔ ጌታ አልሞትክም ሕያው ነህ የኔ ጌታ 💔እወድሀለሁ
የሳቃችን ምጭ ነበረከ ነፈስ ይማረ ለወድማችን
ያለህ ይመስልኛል!!! እንደሞኝ የሠራሃቸውን እየፈለግሁ ማየት ሆኗል ሥራዬ:: ነብስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑራት:: 😢😢😢
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ኮሜንታትሮች ረጋ ብላቹ እዩትና ኮምቱ እስኪ
በእውነት ባባ ጥሩ ስባኪ ትሆናለህ ብየ አስባለሁ በስመኣብ 👍👈baba lovuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu much n much