ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
amen😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን 🤲
Amen Amen Amen 😢😢❤❤
አሚን አሚን እኔ ሳይው ሁልግዜም የሞተ አይመሰልኘም
ኡፍፍፍ ባባዬ 😭😭😭ነብስ ይማር 😭😭😭ግንኮ ያልክ ነው ሚመስልኝ 😭😭😭አይ ሞት
የኢትዮጵያን ፊልሞች በተወሰነ ደረጃ ለማየት ሞክሪዬለሁ። አብዛኛው መጀመርያውን ተመልክተህ መጨረሻው ምን እንደሆነ ማወቅ አይከብድም። ብቃት ያላቸው ተዋንያኖች ቢሆን አንድ ወይም ግፋ ቢል ሁለት ቢሆን ነው የተመለከትኩት እንጂ የያን ያህል የመተውን ችሎታ ያላቸው የሉም። አንድ ቀን በግምት የዛሬ 8 ወይም 9 አመት ገዳማ ይሆናል ታሪኩን (ባባን) ለመጀመርያ ግዤ ያየሁት የገጠር ሰው ሆኖ እህቱን ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሰራው ፊልም ላይ ይመስለኛል ታሪኩ ካልተሳሳትኩኝ። ያን ግዜ ለሁለተኛ ግዜ እሚያስገርም የመተወን ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ ተመለከትኩና ደስ አለኝ። በሲኒማ ኢንደስቲሪያችን ላይ የነበረኝ የተሟጠጠ ተስፋ እንደገና በድጋሚ ሲያብብ ተሰማኝ።እንደዚያ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገ ተዋንያን በዚህ እድሜው ህልፈቱን መስማት ከማሳዘንም በላይ አንጀት ይበላል።መቼ ይሆን ኢትዮጵያውያኖች ልብ ገዝተን አንዳችን ያዳችንን ህመም ማድመጥና በችግር ግዜ መድረስ የምንችልበት ዘመን የሚመጣው?
😭😭ምን😭😭 ይደረጋል ባባየ የሡ ሥራ ሆነና እኔሥ አዘኩብህ ይብላኚ ለቤተሠቦችህ😭😭😭😭😭😭 የኔ መልካም ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያኑልን አፈሩ ይቅለልህ የኔ ወድም😢😭😭😭😭😭😭
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ባባዬ ስራዎችህን እያየሁ ሞትን እረሳባቸዋለሁ!አንተ አልሞትህም!ሞትህንም ማመን አልፈልግም።
እኔም ማመን አልፈለኩም
Omg that what I am doing too, I never felt this way whenever I lost my close family , I couldn’t stop my tears from my eye for some reason 😭😭😭
እኔም የምጸናናዉ በፊልሞቹ ነዉ ማመን አቃተኝ አልሞተም ሁሌም በሰራዉ ህያዉ ነዉ ።
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው
ህይወት ትርጉም አልባ መሆኑን ካየሁባቸው ስወች አንዱ አንተ ነህ።። ምን ይመልስሀል! ብቻ ህይወትን አከበድክብን። እዉነት እግዚአብሔር ከኛ ይልቅ እሱ ቢወድህ ነው የኛን ፍቅር እያየ ለሱ የመረጠህ።።።።uffffff...
ባባዬ የኔ ጌታ አንተ ሙተሀል ብየ ማመን አልፈልግም 💔💔😭😭💔😭💔😭😭😭😭
ወይኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናቸዉ ኡፍፍፍ ከባድ ነዉ ቃልየም ሁላችሁም ፈጣሪ ያጽናችሁ ነፍሱ በአጸደ ገነት ያኑርልን።
ምንም ብትሰራ ያምርብሀል ነብስህን በገነት ያኑርልን።😭😭😭😭😭😭
ነፍስ. ይማር. 😢
ወይ ባባ አመት አደረገ በሰመአብ ሁሌም በልባቾን አለሕ
ባባየ 😭😭 አይይይይይይ ነብስህ በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስን እግዜር ብር ይቀበል
አይይይይ ባባዬ😭😭😭 አልቅሼልህም አይበቃኝም የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ ያማል
ባባዬ የኔ ጌታ ምን አለ ላንተ ሲል ሞት ባልኖረ የሳቄ ምንጭ ነበርክ እንኳን ሞትህ ፊልም ላይ እንኳን ስታለቅስ እጅግ ከፍቶኝ አብሬህ አለቅስ ነበር ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💔😭
ባባየ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭
እግዚአብሔር ነፍሥሕን ከደጋጎቹጋር ያድርግሕ ታርዬዬዬዬዬ
አይ ምነው ባላወኩህ ወንድሜ 😭😭😭😭💔💔💔💔ይብላኝ ለናትህ
ባባዬ 💔💔ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭
በህወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ልቤ በጣም ያዘነበት ቀን ባባየ ሞተ የሚባለውን ስሳማ ምናለ በልቆሶ ቤመለስ ብየ አሰብክ
😥😭😭😭
በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ የጨረስኩት 😊ፊልም ባባየ ነብስህን ይማረዉ😢
ኡፍፍፍፍ የኔ አባት😭😭😭😭 ነብሥ ይማር
እመ -ኣምላኬ መመኪያየ የልጅሽ ነፍስ ኣደራ ።
ማነው እንደኔ ባባ የናፍቀው ስናፍቀኘ ያየውት ፊልም ደግም አያለው 😢😢😢
Babaya አልሞትክም ለእኔ ❤️
ባባዬ የኔ ጌታ ነፍሰህን ይማረው🖤💔💔ኡፍፍፍፍፍፍ
ነፍስህን ይማረው አወይ ለሚቀርቡህ ደሞ ለትነሹ ፅናቱን ይስጣችሁ
Baba😭😭😭😭
ዋው ዛሬ እኔ ሦስተኛ ነኝ ላይክ ግጬኝ
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑር ባባዬዬ እንወድሃን።
ነብስህን በገነት ያኑረው
ባዬ አመመኝ😭💔
ኡፍፍፍ ነስህን ይማረው 😥😥😥😥
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
ባባዬ ስራህ ህያው ዉ😭😭😭😭😭😭
ባባዬ 😭😭😭😭😭😭
Babaye yesake menchi nabark
Babay betam new mewedew wellahi baban alem segede madelan 😭😭😭😭😭
አይ ሞት 😢😢😢😢ባባ ነብስህ በሰላም ትረፍ
ምነዉ ሞት ባይኖር ወይይ ነብስ ይማር ባባዬ😭
አይይይ ባባ😔አንተን ሳይ ህይወት ከንቱ ትሆንብኛለች አይይ ሰው መሆን😔💔
ነፍስ ይማርልን
😭😭😭😭😭
ባባየ
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ አፀደ ገነት ያኑርህ
ባባ ነፍስ ይማር
ጊታሆይ. ደጋጎችን ስበስብክ የኒስ የሀጢያተኛዋ መቺ ይሆን እዪብዪ አንተንም እግዚአብሔር ያፅናህ ያማል።
😭😭😭😭😭😭
ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባየ ሞትህን ማመን አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢
Nebs yimar Baba😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኡፍ ኡፍ ባባዬ ምንልሁን አልቻልኩም
fetri nefshn begnet yanurh 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Babaye nefeshn yemarw 😭😭😭💔💔💔
ባባ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
Nefshn ymarewu Trusewu.alem.layaykoym.esti esun yemiwed belayk yasayap
Yene baba😭😭😭
ሁሉም ሰለ ባባየ ነው ኮመንት ባባየ ጭራሽ በህልሚየ አየሁህ
ባባ 😭😭😭😭😭😭
Uuufff. Baba😢😢😢😢😢😢😢 rest 😢😢
babey yena malkam 😭😭
ስህ ሞት ማንን ትረሳ ይሆን ልቤ ስብር ይላል
የኔ አባት ነብስ ይማር😭😭😭🙏🙏🙏
ሞት ክፉ እደሞት የከፋ ነገር አለ በጣም ልብ ይነካል ምን ያህል በዚ ለሊት እዳለቀስኩ እዳሳዘነኝ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ባባዬ ሞት ጨከነብህ ገና ብዙ ይቀርህ ነበር ያተ ሞት ልክ የናቴን ልጅ ያጣዉ ያክል ነው የተሰማኝ 😭😭😭😭😭ነፍስህን ይማርልኝ ወንድሜ ይማል
😭😭😭😭😭😭😭😭እደትእዳስለቀሰኛ መጨረሻውግንደስይላል
ባባዬ ነፍስ ይማር በጣም ከፍቶኛል ደግሞ በህልሜ አየሁህ
እኔን ብታይኝ በህልሜ እሱ ብቻ ነው የሚመጣብኝ
@@ኢክሩቢንትእብራሂም እናም
እኔም
Ayegermem egezabehern bemote mageset ayehute beheleme 😭😭😭😭😭😭😭
ባበየ ያተን ሞት ማመን አቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ባፅደገነት ያኑርልን ለቤተሰቦች መፅናናትወን ይስጣችው
ባባየ ምን ነው በጥዋቱ መሻብህ ነብስ በአፅደ ገነት ያንብርህ
Yegna mirtu fegegita😭😭
😭😭😭😭ነፍስ ይማር
ወይ የኔአባት 😭😭😭
ነፍስ ይማር
ኣየ ኣለም,😭😭😭😭😭
babaye begenet nurlin 😭😭😭
ባባየ ያንተንስ እንዴት እንችለዋለን 😭😭😭
ሞትህን ልሙልህ እኔ ባባዬ የኔ መልካም😭😭💔
እፍ ባባየ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ባባየዋ💔😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭babe nafeskine yamerilina ka degigugo are yanoreki
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን እኔስምንምእውነትአይመስለኝአለእስካሁን
እያረሩ።መሳቅ።ባባዬ።ነብስክን።ይማረው
Wandimachin egziyahaber nebs yemar 😭😭
ባባዬ ሳቂታ😥💔 ነፍስ ይማር
የኢትዮጵያ ዶክተሮች ጨካኞች😢
ባባየ ማመን አቃተኝ ምንም ላምን አልቻልኩም። አይ የእኛነገር ከአፍር ተፍጥረን ከአፍር መሆን
Fatar nasen ymaru batam azenl😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባበያ አሁልምህ እናውደለና
ወንድሜ ነፍሰ ይማር
ወይኔ ባባየ 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባባዬዬዬ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Babaye 💔😭
ባባዬ ልባችን ሰበርከው እኮ
ባባየ በስራህ ስትታዎስ ትኖራለህ😭😭
ዉይ ያማል ባባየ ነፍስህን ይማር የሚያቁት እንደት ሊሆኑ ነዉ እኔ እንደዝህ የሆንኩ
Baba leben seberkew 😥😥😥😥😥
Babayea 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሸበላዉ ባባ ዉብ ፍጡር አንተንም ሞት ወሰደህ ከላይ የመጣ ነገር ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል አይቋቋመዉም ሚስክን😭😭 መልካም እረፍት ሸበላዉ ነብስ ይማር የገነት ሁን
Nefsihin beatsede genet yanurew
Baabayee 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
Babayeeee 💔💔💔😭😭😭😭😭
ፍቅር ፊልም ብቻ ነው ያለ
Babaye batam new yemadenkih
Babaye mamen alchalkum yene alkasha
😭😭😭ሰው ከቱ ሰው ከቱ 😭😭😭😭
Ene be filime serahe yawekuhe endi mekuwakuwame yakatgne emye endat hona yehone bekirbet miyakuhe endat honw yehon babye nefisehe be gente yanurw
እባዬ 😭😭😭እየፈሰሰ ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘሁ ባባዬ😭
bebye hule bewtchin tenorale wadmchin💔💘
Rip😂😭😭😭😭😭😭😂💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍፍ 😭😭😭💔💔💔
እኔስ አይኔን አመመኝ 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በሱስራ እየገባን
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
- መዝሙር 116 ፥ 7
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
amen😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን 🤲
Amen Amen Amen 😢😢❤❤
አሚን አሚን እኔ ሳይው ሁልግዜም የሞተ አይመሰልኘም
ኡፍፍፍ ባባዬ 😭😭😭ነብስ ይማር 😭😭😭ግንኮ ያልክ ነው ሚመስልኝ 😭😭😭አይ ሞት
የኢትዮጵያን ፊልሞች በተወሰነ ደረጃ ለማየት ሞክሪዬለሁ። አብዛኛው መጀመርያውን ተመልክተህ መጨረሻው ምን እንደሆነ ማወቅ አይከብድም።
ብቃት ያላቸው ተዋንያኖች ቢሆን አንድ ወይም ግፋ ቢል ሁለት ቢሆን ነው የተመለከትኩት እንጂ የያን ያህል የመተውን ችሎታ ያላቸው የሉም።
አንድ ቀን በግምት የዛሬ 8 ወይም 9 አመት ገዳማ ይሆናል ታሪኩን (ባባን) ለመጀመርያ ግዤ ያየሁት የገጠር ሰው ሆኖ እህቱን ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሰራው ፊልም ላይ ይመስለኛል ታሪኩ ካልተሳሳትኩኝ። ያን ግዜ ለሁለተኛ ግዜ እሚያስገርም የመተወን ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ ተመለከትኩና ደስ አለኝ። በሲኒማ ኢንደስቲሪያችን ላይ የነበረኝ የተሟጠጠ ተስፋ እንደገና በድጋሚ ሲያብብ ተሰማኝ።
እንደዚያ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገ ተዋንያን በዚህ እድሜው ህልፈቱን መስማት ከማሳዘንም በላይ አንጀት ይበላል።
መቼ ይሆን ኢትዮጵያውያኖች ልብ ገዝተን አንዳችን ያዳችንን ህመም ማድመጥና በችግር ግዜ መድረስ የምንችልበት ዘመን የሚመጣው?