🔴 እንኳን አደረሳችው ለገና በዓል # Merry Christmas for all Ethiopians and Eritreans #🎄🎄🎅

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው እንዴት ነው የሚያምረው ምግቡ ! ባህላችንን የጠበቀ በደንብ ታስቦ የተዘጋጀ የምግብ አቀራረብ ነው ። በታም ደስ ይላል። መልካም የበዓል ዝግጅት እንደነበር ያስታውቃል። እናመሰግናለን።

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 8 หลายเดือนก่อน

    Wow yegay betam yemyasegumje yagerache tewedage yebahal megbuche new yeserashu awetatesh erashu lela new wedejualu yeseru ejuche yebareku

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 8 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም የገና በአል ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር. በጣም በቆንጆ ሁኔታ ነው ያሳለፋችሀት የምግቡም ዝግጅት ልዩ ነበር ላይክ ሼር.

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 8 หลายเดือนก่อน

    Yegnaye Enkuwane Aderesachehu wow ye Beale mesa ke wedaje zemede gare Tesebesebo leu new siyaute erasu wede Beal hasane yewesedal Enamesegenalen ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የከርሞ ይበለን ❤🙏🙏🙏

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 8 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለበአል እንዲህ ሞቅ ደመቅ ሲል ደስ ይላል ዋው ቆንጆ በአል እንዳሳለፋችሁ ያስታውቃል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችው በጣም የሚያስጎመጅ ገበታ ነው የሰራሽው አወጣጥሽ እራሱ ሌላ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አይ ባህላችን ይለያል ከሁሉም እንዲህ በፍቅር በአንድነት ሰብሰብ ብለን ስንበላ ስንጠጣ እንዴት እንደምናምር ከአለም ሁሉ የተሰጠን ድንቁ ስጦታችን አንድነታችን👍👍👍🙏🙏🙏👌

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 8 หลายเดือนก่อน

    Yegnaye Amen Enkuan abro aderesen bemesob akrebeshiw ande lay sibela Betam des yilal seyamir yekere migb yelem hulum aynet yemiyasgomej new melkam gena yehunilachu❤

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 8 หลายเดือนก่อน

    Enkuan abero adersen wede betam des yemile megeb new yazegajeshew ejeshe yebarek ❤🎉

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 8 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኳን ደህናመጣሽ ዋውው በአል ይልሻል እንዲህ ነው ምንም የቀረ የለም እኮ ቢረፍድም እንኳን አደረሰሽ ያመት ሰው ይበለን በሰላም በጤና ያድርሰን

  • @MerafeSoset3
    @MerafeSoset3 8 หลายเดือนก่อน

    Melkam ye gena beal yehunelachehu zedo betam des yemil ye megeb akerareb new yasayeshen ejeshe yebarek 👌 ottimo

  • @jonimercy
    @jonimercy 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው የአመትበአል ምግብ ድፎው በጣም ነው የሚያምረው ያስጎመጃል ሞቅ አድርጋችሁ ነው ያከበራችሁት የተባረከ ይሁን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 8 หลายเดือนก่อน

    selam selam yegaye enkan dehna metash wow betame yemamer yemasgomeg en yehagrahnen bahel yemgelets akerareb new tebarke

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 8 หลายเดือนก่อน

    Selame Selame yegnaye Enkuwane Aderesachehu wow Endete Endemiyasegomjo leu new Ejeshe yebareke betam Enamesegenalen selakafeleshen ❤

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እንዴት ያስጎመጃል ያገራችን ምግብ አንቺ ደግሞ የቀረሽ የለም እጆችሽ ይባረኩ😋🙏🏽

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውው እንዴት ያስጎመዛል መልካም ገበታ ይሁንላቹ የኛ ይለያል በአል እንደዚህ ነዉ ካከበሩ አይቀር ባለሞያ ነሽ ይህንን ሁሉ ቀመሽ ስትሰሪ የኛ መቼም ድካሙ ታይን በይ ያን የሚተካ ቁጭ ብለሽ ብይ በደንብ በድጋሚ መልካም በአል ❤❤❤❤❤ የኔ ባለሞያ

  • @adem364
    @adem364 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ ዋዉ በጣም ያምራል አቀራረብሽ መልካም የገና ባአል ይሁንልሽ ወዴ በጣም ደስ ይላል ዲባቡ ዋዉ

  • @adona16
    @adona16 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰሽ ❤❤ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን 🙏

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 8 หลายเดือนก่อน

    Yegnaye Enkuan aderesachu ye migbu aynet akerarebu bemesob degmo senses bilo sibela Betam des yilal melkam Beal yehunilachu❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው መልካም ገና

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን አደረሰሽ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ዋው ገበታው ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው በጣም ማምራል የሌለ አይነት ምግብ የለለም ዶሮ ክትፎ አይቤ የጎመን ክትፎ የቱ ተጠርቶ የተ ይቀራል በአጠቃላይ ሁሉንም የያዘ ነበአል ገበታ አዘገጃጀት ነው ጥብሱ ሲያምር እናመሰግናለን ሴር ስለ አደረግሽን❤

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን. የኛ እንዴት ያምራል ሁሉም ምግቦች ዋውውውው ያስጎመዛል ሲታይ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን በጣም❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው እንዴት ደስ የሚል ባህል እንዳሳለፋችሁ ከመግቢያው ያስታውቃል ዋው ምንም የቀረ የሚጣፍጡ ምግቦች ዶሮ ወጥ ጥብስ አይብ ጎመን አልጫ ወጥ ክትፍ በጣም የሚያምር አቀራረብ ነበር አሜን አሜን የአመት ሰው ይበለን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 🙏👌

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 8 หลายเดือนก่อน

    Che buono questo cibo enkuan abero aderesen adersachehu zedo abet megebu 😋🤤🤤🤤🤤 ejeshe yebarek yene balemoya ❤🎉

  • @EthiopiaAddis-c2c
    @EthiopiaAddis-c2c 8 หลายเดือนก่อน

    Yummy 😋🤤 adoro questo cibo

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 8 หลายเดือนก่อน

    Frieden, Frieden, Frieden. Mögest du mit uns sein. Möge Frieden mit dir sein. Wow, was für eine angenehme Kultur du hattest. Das wird am Eingang angekündigt. Wow, da ist nichts mehr übrig. Leckeres Essen. Hühnereintopf, gebratener Käse , Kohleintopf, Eintopf. Es war eine sehr schöne Präsentation.❤❤

  • @DomaniMattina
    @DomaniMattina 8 หลายเดือนก่อน

    Ho mamma mia quanti cibo 😮buonissimi 👌😋

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 8 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን አደረሳችሁ ብያለው በዐሉ ቢያልፍም። የዘንድሮን የገናን በዓል ልዩ አድርጋችሁ ነው ያሳለፍችሁት። የሰራሽው ምግብ እና አቀራረቡ እንዴት ያስጎመጃል። አንድም የቀረ የሀበሻ ምግብ የለም።

  • @tesfishet
    @tesfishet 8 หลายเดือนก่อน

    enquan abero adersen ehetalem