ጨርሶ የመጀመር ኃይል || The Power of Starting From The End - Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @yesusrakidanu6366
    @yesusrakidanu6366 ปีที่แล้ว +6

    ህልሜ የተሳካው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ሰው ሲያዘጋጅልኝ ነው አመሰግናለሁ ጋሼ አሸናፊ።አንተን ሰማ ከራሴ ጋር ብቻ ሁኜ ለብዙ ሰዎች ሳበራ ይታየኛል ስለ ምን ይሉኛል እትዋለሁ ብቻ በሂወቴ የሆነ ፍንጭ ይታየኛል።

  • @girmagetnet7327
    @girmagetnet7327 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ሴሚናራችሁን በስልኬ እየተከታተልኩኝ ነው። እናም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ። አንድቀን በአካል ዕንደምገኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። የአቶ አሸናፊ ገለፃ እጅግ መሳጭና ለስሜት ቅርብ ነው። በርቱልኝ።

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 ปีที่แล้ว +5

    ክበርልን የዘመኑ ጀግና በጣም ነው የምናመሰግነው ሳትሰስት ለምትሰጠን እውቀት

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +13

    እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ. ታዬ ድንቅ ሰው ለአገራችን ብረሃን👍🙏

  • @solomon6445
    @solomon6445 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ሰዎች ጀምረው ማይጨርሱት ጨርሰው ስለማይጀምሩ ነው።
    100% True

  • @teklutadesse4986
    @teklutadesse4986 ปีที่แล้ว +2

    Wow bemgerm huneta wusxen yekeyerkilgn sewu neh betam amesgenalahu, geta yebarkh regem edme yesx

  • @betismart3807
    @betismart3807 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱ እጅግ በጣም አሪፍ እና አልችልም የምንለውን ዱካክ ከላያችን ላይ የሚገፍ ነው ሁሌ ስሰማ ሌላ ጠንካራ ሰው ውስጤ እንዳለ ይሰማኛል

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +6

    እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ብሓቂ ከም ክሉ ግዜ ብጣዕሚ ጠቃሚ ተምህርቲ መምህረይ እግዚአብሔር የኽብረለይ🙏

  • @admediaet
    @admediaet ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ይሄ ትልቅ ሃሳብ ነው! ይሄንን አቅም የመገንባት ሂደት ቀድሞ በትንሹ ከናፖሊዮን ሂል መጽሃፍ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኩት! ለማብራሪያው አቶ አሸናፊ እና ኢምፓክት ሴሚናሪን እጅግ አመሰግናለሁ!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    አንተን መግለፅ ከበደኝ ብቻ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ ኢትዮጵያ ባንተና በመሠሎችህ የተሻለች እንደምትሆን እርግጠኛነኝ

  • @awethenaodbe2112
    @awethenaodbe2112 ปีที่แล้ว

    የዚህ ዘመን ጀግና ምርጥ መምህር፡ ህብረተሰቡን በማንቃት እና በማስተማር ላደረከው ታላቅ ስራ ምስጋና ይገባሃል!!! ተከታይህ ከኤርትራ❤❤

  • @doitright593
    @doitright593 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for making impact for the people of Ethiopia ❤

  • @Bire1221
    @Bire1221 ปีที่แล้ว +2

    Respect for all impact seminar family

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተጨማሪ ስለሰጠኸኝ እውቀት አመሰግናለሁ።

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว +2

    2 ጊዜ ነዉ መልሺ ያየሁት ጋሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ባትኖር ወጣቱ ምን ይውጠው ነበር? Good Job Mr. Ashenafi Taye😮❤

  • @chapidecor2046
    @chapidecor2046 ปีที่แล้ว

    አሹየ. ከዚ ማአድ. መባረክ ሁሌ እመኛለው. እድሜነሰ ጤና ፈጣሪ ያድልልኘ

  • @MartaTarikhu-ix8hc
    @MartaTarikhu-ix8hc ปีที่แล้ว

    አሼ እንወድሀለን ዋው ምርጥ ሠው

  • @unityispower587
    @unityispower587 ปีที่แล้ว

    የድሮው hall subconscious ሁኖብኝ አዲሱ ጨነቀኝ ግን capacity ስለጨመረ ደስ ብሎኛል impact is bel like

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว

    እየደጋገምኩ ነው የማየው እንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @BiliBili-vj6hv
    @BiliBili-vj6hv ปีที่แล้ว +3

    እንኻዕ ድሓን መጸኻለይ መምህረይ 😘🧡

    • @promab1373
      @promab1373 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤bili

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 8 หลายเดือนก่อน

    አሹ ዛሬ በራልኝ የኔ መብራት ብዬሀለው🎉🎉ብራቦ አሹ አመሰግናለው🎉🎉

  • @tamirattamo4320
    @tamirattamo4320 ปีที่แล้ว +1

    Thanksgiving

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 9 หลายเดือนก่อน

    My teacher!!!! First of all, may God bless you. Thank you, I can only tell you that. my respects ❤

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 ปีที่แล้ว

    ሃያል ጀግና የተባረከ አምሮ ማለት ሃብታም ሳይሆን ነገርን ወደመልካም ውጤት ቀይሮ የሚረዳ አንተ ሃያል ❤❤❤

  • @ZERU398
    @ZERU398 ปีที่แล้ว

    ሃሪፍ

  • @biniyamabebe1609
    @biniyamabebe1609 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @SmizanAlem
    @SmizanAlem 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ የኔ ጀግና ለኡዱንያ ለሂወቴ ብርሃን የሆንከኝ ከኣላህ በታች ኣንተ ነክ እድመክን ያርዝመው ያሰብከውን ይሙላልክ ኣላህ ሱብሓን ወተዓላ❤❤❤

  • @biniyamtakele12
    @biniyamtakele12 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ሰው🙏

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
    የትምህርት ፍሬህ በማንያዘዋል እሸቱ ላይ ታይቶል በርታ ።ሚሊየን ማንያዘዋልን ታፈራለህ።

    • @elenilemma3019
      @elenilemma3019 ปีที่แล้ว

      የትምህርት ፍሬህ በማንያዘዋል እሸቱ ላይ ታይቶል በርታ ።ሚሊየን ማንያዘዋልን ታፈራለህ።

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 ปีที่แล้ว

    አብዝተን እናመሰግናለን

  • @selamawittaye3573
    @selamawittaye3573 ปีที่แล้ว

    Thank you so much, Ato Ashenafi

  • @beti7996
    @beti7996 ปีที่แล้ว

    Thanks my teacher God blessed❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ሙሁሮችን ያብዛልን።

  • @andualemmerzu4980
    @andualemmerzu4980 ปีที่แล้ว +1

    Our hero super Ashe we love you 😘😍😍😍

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏

  • @bekabegashaw9091
    @bekabegashaw9091 ปีที่แล้ว +1

    You have no idea how exactly you inspired me.. you are hero and super man!!!! GOD gives u long Life!!!

  • @biltek2030
    @biltek2030 ปีที่แล้ว

    Really you are amazing. Thank you for your clear and valuable Presentation.

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu tesfa setehignal

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast ปีที่แล้ว +1

    Welcome, Missed your teaching💜🙏🏽

  • @gitimworku1730
    @gitimworku1730 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልኝ መምህር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide ปีที่แล้ว +1

    I am so thankful!

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 ปีที่แล้ว

    Thank you for making impact for the people of Ethiopia.

  • @yesufmohammed142
    @yesufmohammed142 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Ashe

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ሀኪም አቶ አሹ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @surafelashenafi508
    @surafelashenafi508 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @yonasdaniel8188
    @yonasdaniel8188 ปีที่แล้ว

    You Best man god inspiration 🏃🏿‍♂️🏃🏿‍♂️

  • @yordanossamson5691
    @yordanossamson5691 ปีที่แล้ว

    Thank you ato ashenafi you the one

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว

    ❤ አመሰግናለሁ

  • @elsaiesb6846
    @elsaiesb6846 ปีที่แล้ว

    Thank you my gr8t hero!

  • @minilikhunegnaw7963
    @minilikhunegnaw7963 ปีที่แล้ว

    Really Good

  • @mehmudahmed395
    @mehmudahmed395 ปีที่แล้ว

    inamasaginalan

  • @jemal2428
    @jemal2428 ปีที่แล้ว

    We are thankful

  • @GashawGismie-gn3wf
    @GashawGismie-gn3wf ปีที่แล้ว +2

    Thank you 😌💟

  • @selamgirma5661
    @selamgirma5661 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @selamgirmay6042
    @selamgirmay6042 ปีที่แล้ว +1

    You are really amazing

  • @dimitriskollaros2455
    @dimitriskollaros2455 ปีที่แล้ว

    Bravo!

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว

    I like your teaching and all videos

  • @rolex8678
    @rolex8678 ปีที่แล้ว

    አሸ የሀቅ ሰው !

  • @Efi2127
    @Efi2127 ปีที่แล้ว +1

    🥰😍 was good time

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu ปีที่แล้ว

    ብርሀናችን አሹ ❤❤❤

  • @rahmaorotube4345
    @rahmaorotube4345 ปีที่แล้ว

    Thank you very so much

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว

    Thanks ashye ❤❤❤

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 ปีที่แล้ว

    Thanks men

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว

    Waaw thanks

  • @LinaLina-lm5ub
    @LinaLina-lm5ub ปีที่แล้ว

    You are so mach amazing 😍😍😍

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 ปีที่แล้ว +1

    Wow❤

  • @ŠëýãĐáñbał
    @ŠëýãĐáñbał ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @tubeamiharbutube677
    @tubeamiharbutube677 7 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ለማማከር ስልክ አስቀምጡልን

  • @TruthfullTubeTA
    @TruthfullTubeTA ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በአካል ተኝቼ መሳተፍ እፈልጋለሁ ቀኑን፣ሰአቱን፣ዋጋውን?

  • @kassimebrahim4670
    @kassimebrahim4670 ปีที่แล้ว

    በዞስው አይቻልሁ እሚንቃቅ ይአቶ አሽናፊ ይትልኝ ስው ነው ፍጣሪ ይጭምርልህ አበዘቱ!!!!

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 ปีที่แล้ว

    mindnew yemtlew ato ashenafi sle genzeb yalann atekakem new snelbonawi esabe malet ene eko awezagebhegn habtam endemhon kamenku habitam ehonalehu malet new ?

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk ปีที่แล้ว

    I make a leaving by driving taxi in lasvega Nevada. There's a smart home less person collecting money from 100 taxi drivers. Average drivers gives 25 cents per day. Some of the drivers my gives $ 1 dollars . So the smart home less person makes a year over 100.000 dollars just sitting by the right place on the corner.

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 ปีที่แล้ว

    Wish I was there …….

  • @ahmedadem-el7cy
    @ahmedadem-el7cy ปีที่แล้ว

    wauuuuu

  • @amarhussen922
    @amarhussen922 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ እኔ ቃላት የለኝም

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ቦታዉ?ስልክ ቁጥር አስቀምጦ አሾ እድሜ ይስጥህ የኔ አባት

  • @zelalem590
    @zelalem590 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 ปีที่แล้ว

    የመፅሐፍህን ስም ብትነግረን?

  • @AshenafiDeresa-zw6kf
    @AshenafiDeresa-zw6kf ปีที่แล้ว

    Yea thank u teacher but what is that mean starting from the end

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +1

      Finish the three parts of the seminar and you will understand what it is. Thank you!

  • @AnwarMohammed-n6h
    @AnwarMohammed-n6h ปีที่แล้ว

    how do I know ur address please

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tena319
    @tena319 ปีที่แล้ว

    btam ytkedse hasab ylbt chanal new enamesgenal

  • @monangetu2003
    @monangetu2003 ปีที่แล้ว

    Yedemsu volume werdual

  • @freweynimehari9431
    @freweynimehari9431 ปีที่แล้ว

    መግብያ ስንት ነው እባካቹ መልሱሊኝ

    • @robelbitew6550
      @robelbitew6550 ปีที่แล้ว

      😢weekly Regular seminar 200 birr naw

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን፣ ሮቤል!

  • @eastend758
    @eastend758 ปีที่แล้ว +2

    Thank you ashenafi

  • @jemal2428
    @jemal2428 ปีที่แล้ว

    We are thankful

  • @mtslalredae7005
    @mtslalredae7005 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @AmanuDire
    @AmanuDire ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @SadaHamid-cp6mi
    @SadaHamid-cp6mi 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you