ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
    #Vision #successmindset #selfdevelopment #Ethiopia
    _____________________________
    ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
    Please share on Facebook
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
    _____________________________
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275

ความคิดเห็น • 238

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 ปีที่แล้ว +48

    Albert Einstein ,
    " Imagination is everything. "

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +11

      It is the preview of life's coming attractions. 🙌

    • @Samsonn2022
      @Samsonn2022 ปีที่แล้ว +1

      @@ImpactSeminarsi t

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +10

    ከሁሉም መምህሮች ምርጡ መምህር
    እድሜ ይስጥልን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ ปีที่แล้ว +36

    እግዚብሔር ልቦናችንን አይን ይክፈትል ሰምተን ለፍሬ ያብቃን

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 ปีที่แล้ว +4

      አሜን የማርያም ልጅ አንቺም ለቤተሰብ ለጉዋደኞችሽ ሼር አድርጊው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ለሁላችንም

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን🙏🥀❤

  • @tebejeteka579
    @tebejeteka579 ปีที่แล้ว +5

    MR. Ashenafi taye I am very very very addicted with your thoughts thank you very much!!!

    • @solyanahadera5632
      @solyanahadera5632 7 หลายเดือนก่อน

      Aeto Aeshenfi I am very happy with you b/c I am wakeup now thinks bro contunu belvedere me you more pepel❤❤❤❤❤❤

  • @fiytasdf1063
    @fiytasdf1063 ปีที่แล้ว +3

    Imagination is every thing, it is better than knowledge. በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት።።የህይወትን ትምህር ስለምሰጠን በእውነት ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ህይወት ህን ይባርክ አሜን።።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      መምሕር እግዝአብሔር ይባርክሕ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 ปีที่แล้ว +5

    የምታስተምረው መፀሀፍ ቅዱስ ቃል ነው በደንብ ትንትን አድርገህ ነው የምታስተምረው ተባረክ::

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን🙏❤ በደንብ አድርገህ ግልጽ በሆነ መንገድ ስለምታስረዳ በደስታ ነው የማዳምጠው 🙏🥀ፈጣሪ ይስጥልን❤❤️❤

  • @aaronweliaselo1366
    @aaronweliaselo1366 ปีที่แล้ว +1

    ሰሞኑን "The power of focus" በሚል ርዕስ አቶ አነቃቂ ንግግር ነበር ይህን ቻናል የተቀላቀልኩት እና በእውነቱ መምህር አሸናፊን በጣም ድንቅ ሰው ሆነው ነው ያገኘኋቸው።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว +7

    Thank you sir,
    May God bless you more!

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 ปีที่แล้ว +4

    ችሎታዉ አለህ ጋሽ ቦታህን ይዘሀል ይገባሀል ።አላህ ለኛምመልካም ምንገድ ይክፈትልን

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @frehiwotseyoum4196
    @frehiwotseyoum4196 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Ashenafi, ልብ ይመርቅ❤❤❤

  • @EdenGmedhin
    @EdenGmedhin ปีที่แล้ว +1

    You are so a fantastic teacher God bless you

  • @Gedotechtips1
    @Gedotechtips1 5 หลายเดือนก่อน

    Mr Ashe you have opened my eyes 👀 thank you. I really appreciate the way you explain your teachings! May God bless you!

  • @TsionGirma-fu2ro
    @TsionGirma-fu2ro หลายเดือนก่อน

    I'm happy thanks Dr Ashenafi Taye

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @arkantes9137
    @arkantes9137 ปีที่แล้ว +3

    God blessed you thanks so much

  • @mahlethailu2146
    @mahlethailu2146 ปีที่แล้ว +3

    Thanks to GOD... he gives us you amazing mentor am so helped thank you.

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker ปีที่แล้ว +5

    amazing! thank you.

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @VasaEngineering
    @VasaEngineering ปีที่แล้ว +1

    Amazing and cool
    THANK YOU SO MUCH

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 ปีที่แล้ว

    ኣንድ ነገር ኣስታወሰኝ የእነ ማኦ ትምህርት። የኮሚኒስት ኣስተምህሮ፡ በጣም ያስፈራል። እግዚኣብሔርን የሚያስክድ ትምህርት ነው። እንጠንቀቅ፡ ተባረኩ።

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ትምህርትን በጉጉት ነው የምጠብቀው !!
    አሁን በጣም አደራ የምልህ ሁለቱ የተምታቱ ሀሣቦችን እንድትመልስልኝ ነዉ ።
    imagination vs being at present moment
    Imagination>አሁን የሌለውን እንደሆነ ሆኖ መሣብ ነዉ በሌላ በኩል ደግሞ ቶሌ እንደሚልን የወደፊት የሚል ነገር እንደሌለ ነው መኖር ካለብን አሁን በዚህ ቅፅበት ነው በምናባችን ከወደፊት ጋር ስነጣበቅ ግጭት አይፈጠርም ?? ለመልሶት ከወዲዉ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

    • @hermelasolomon2861
      @hermelasolomon2861 ปีที่แล้ว +2

      የወደፊት ሚባል ነገር የለም አሁን ነው ሁሉም ነገር አሁን የወደፊቱን አሁን መኖር ነው።

  • @ASR9475
    @ASR9475 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 ปีที่แล้ว +9

    ዕንቁአችን ኑርልን😘

  • @xehayxdqi7928
    @xehayxdqi7928 ปีที่แล้ว +2

    Yhien tmhrti mtsemu hulachu tadlachuuuu
    I love you soo muchh ❤️ God protecttt youuu from evil things for everrrr
    May the mother of God vergin St mary (Maryam) blessss you and carrying your spirit soul & body
    : Our dear teacher we thank you so much
    Our heart is very happy
    we don't have words to thank you
    May The Son Of God
    ,the bread life
    the God of love
    Jesus Christ protect you from visible & invisible evils all the time we love you so much ❤️
    : We keep you in our prayers

  • @elsaelsa3901
    @elsaelsa3901 ปีที่แล้ว +1

    Thank you long life for you whith healthy

  • @KibebewSahile
    @KibebewSahile ปีที่แล้ว +1

    Imagination is more important than knowledge!!!!...AInst

  • @yonatanberhe3570
    @yonatanberhe3570 11 หลายเดือนก่อน

    የማስረዳት ችሎታክ ይገርማል 🥇

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ
    አሸ
    በጣም እናመሰግናለን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +1

    Amen i love it. I love the things!!

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 ปีที่แล้ว +34

    ትምህርቶችህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀው
    መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen🙏🙏🙏

  • @yodit587
    @yodit587 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God bless you ❤

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c ปีที่แล้ว +2

    This thought me a lot. In fact about manifestations.

  • @abatediga3208
    @abatediga3208 ปีที่แล้ว +3

    for me it is so amazing and inspiring it so great
    i am university student
    what do you advice us university students? please could you do a video concerning us please
    your seminars really guide our journey
    please plan to give seminars to universities,towns,colleges relelevant to each

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም!!

  • @mastewalfeleke6267
    @mastewalfeleke6267 2 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ❤

  • @Aludi_X
    @Aludi_X ปีที่แล้ว +1

    albert Einstein,
    '' imagination is better than knowledge''

  • @goodnews1949
    @goodnews1949 ปีที่แล้ว

    Yh tmhrt mechem migerm new betam degagme semahut gn geremeg you blessed ene leka saygebag behiwete yetelemamedkut neger new gn hule askedme yasebkut ena neger alko ayeqalehug yhonal gn manam semche sayhon beka bezi new yadekut manm yastamareg alneberem leka yh new miyasfelgew wwww 😇😇😇

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 ปีที่แล้ว +1

    Nevillegodar 👍👏👏👏👏

  • @1919happylife
    @1919happylife หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ አሜራካ ሁሌ እየኤድኩ ነው ግን ከሁንም ኢትዮጵያ ነኝ እና የታለ

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 ปีที่แล้ว

    Ashe hulem amesegenehalehu.

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว +1

    ታምር ነው 😍

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥኸ

  • @Tena77721
    @Tena77721 ปีที่แล้ว

    Thank you Teacher

  • @ezrabirru9701
    @ezrabirru9701 ปีที่แล้ว +1

    Memhr gnko yemtnagerew Hulu bible new lemsale lamene Hulu ychalal ylal lelam lelam ale yaredad chigir kalhone bible wust yaltegeletse hasab yelem

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 ปีที่แล้ว

    You are my best

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 11 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ሠላምና ጢና እመኝልወታለሁ

  • @SerkalemAbebe-cd5qc
    @SerkalemAbebe-cd5qc หลายเดือนก่อน

    እኔ ምንም በማላውቅበት ጊዜ የሀይስኩል ተማሪ ሆኜ ልክ አልጋ ላይ ወጥቼ ስተኛ የማገባውን ባል ልጆች እንደሚኖሩኝ ቆንጆ ቤት እንደሚኖረኝ የማገባው ባል እንኳን ሹፌር እንደሚሆን እንደሆነ አስብና እደሰት ነበር ከዛ በኋላ ይሄንን ሆኛለሁ ግን ያኔ ሳላውቅ ኢማጂን አደርግ እንደነበረ ሁን ግን ኢማጂን ማድረግ ለምን አቃተኝ

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 ปีที่แล้ว +1

    thank you 🍑

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว

    One day I will meet you in person

  • @smustafa446
    @smustafa446 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ሰው ትችላለህ

  • @hamzasani6957
    @hamzasani6957 ปีที่แล้ว +1

    Ato Ashenafi hule slene mtawera ymeslegnal
    Bagegnh des ylegn neber besra guday alchalkum

  • @bettyyemane2716
    @bettyyemane2716 ปีที่แล้ว +1

    Anten aynet sew hagere wust slale temesgen

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ያልገባኝ የሚያጨበጭቡ ሰዋች ይገርመኛል ምክንያቱም መንታ የወለደቺው በሁለት ወር ጊዜ ነው ሲባል !እንዴት ሊሆን ይችላል ? ነው ያልገባኝ ነገር አለ

  • @wosenaytenfisu7488
    @wosenaytenfisu7488 ปีที่แล้ว

    ashu siltenahin mewsed feligalhu wagawun chemiro mulu mereja sitegn ebakih

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 ปีที่แล้ว +1

    Endet begugut endmtebqut

  • @amanyeshineh1335
    @amanyeshineh1335 ปีที่แล้ว

    እኔ እስከማቀው እንዳተ ምረጥ ሰው አላየሁም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴💖💖💖💖💖🌹🌹👍👍👍👍👍✅️✅️✅️✅️✅️✅️

  • @ealiasadefrs4791
    @ealiasadefrs4791 ปีที่แล้ว

    ራይ ሀለተኛዉ ክፍል አልተለቀቀም???

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      ተለቆአል። ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፣ ለሌሎች ማጋራት(share) አይርሱ 🙏

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 ปีที่แล้ว +33

    I watch each episodes at least twice before the next one released.I’m so grateful for this channel.THANK YOU Ato Ashenafi Taye ,Yared and all the team 🙏 🙏 🙏

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @solomon6445
    @solomon6445 ปีที่แล้ว +12

    "...ሰው በምናቡ ያለበት ቦታ ነው ሚኖረው..." ድንቅ ሚስጥር
    አሼ በጣም አመሠግናለው።

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 ปีที่แล้ว +16

    ትገርማለህ ስታስተምር በውስታችን ያለውን ትልቁን ነገር የምትገልጽበት መንገድ አንድንነካካው ታረገናለህ thankyou 🙏🙏

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው...የሚገርም አድርጎ ፈጠረን!

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene8501 ปีที่แล้ว +4

    አሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ቀጣዩ ክፍል ከምንጠብቅ በቀጥታ የምታሥተላልፍበት መንገድ ቢኖር!!!

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ያንተን ትምህርት በናፍቆት ነው የምጠብቀው ኑርልን በጣም ትለያለህ

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 ปีที่แล้ว +11

    Imagination creates Reality, great teaching

  • @Milto_wari
    @Milto_wari ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከሰጠን ስጦታዎች ውስጥ የመጀመሪያው ይሄንኑ ታላቅ ነገር ነው
    ግን ብዙዎቻችን እንደት እንደምንጠቀመው ማወቅ ስላልቻልን ነው
    thank you for sharing your knowledge.

  • @addisnune7981
    @addisnune7981 ปีที่แล้ว +6

    Really u are a professional teacher! God bless you and u be loved one.

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +4

    የከተማችን አነቃቂ ንግግር ተናጋሪዎች አብዛኛዎቹ የአቶ አሸናፊን ስልጠና መውሰድ አለባቸው !! የነብስን በር እንድታንኳኳ ተሰጥቶሃል!!

  • @sublime-iq2cc
    @sublime-iq2cc ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ
    ባንተ ትምህርት ብዙ ተአምር ሰርቻለሁ
    ብዙ መማር እንፈልጋለን ብዙ classቢዘጋጅ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 ปีที่แล้ว +4

    It's the absolute truth!!!! My job is a nurse and I work as you are saying, you did not know but I think it is as you say. Even the doctors wonder how I do it. I only see them improving with the help of God

  • @girumtesfa9481
    @girumtesfa9481 ปีที่แล้ว +4

    What a wonderful video it burns ma heart with energy tnxxx

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 ปีที่แล้ว +2

    ምኞቴ ልክ እኔ ባንተ እየተማርኩ እንዳለሁት ሁሉ ሁሉም የዚህ ትምህርት ተካፋይ እንዲሆን ነው ተመልካቾች እባካችሁ ለሁሉም እንዲዳረስ በምንጠቀምበት ሶሻል ሚዲያ ሁሉ ሼር ላይክ እናድርገው አንድሰከንድ ቢፈጅብን ነው

  • @huletgna9335
    @huletgna9335 ปีที่แล้ว +3

    i have no word for you, I just want to say thank you. LONG LIVE BABA

  • @nesruabumame541
    @nesruabumame541 ปีที่แล้ว +3

    አሼ ይመችህ የዘመናችን ምርጥ ሰው ምርጥ የህይወት ቅመም ጣፋጭ ሴሚናር።

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว +1

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የማስረዳት ችሎታህ የሚደነቅ ነው!

  • @poordadrichdad2189
    @poordadrichdad2189 ปีที่แล้ว +2

    አሼ ትምህርትህ በጠም አሪፍ ነው ኑርልኝ እወድሀለሁ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 ปีที่แล้ว +2

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏❤❤❤አመሰግናለሁ. የምትነግሩን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @kaleabhailu2798
    @kaleabhailu2798 ปีที่แล้ว +13

    IMAGINATION IS MORE IMPORTANT THAN KNOWLEDGE

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ. ቤተሰብ ለአገራችን. ብረሃን እናመሠግናለን❤👍🙏

  • @awokeaya7909
    @awokeaya7909 ปีที่แล้ว +2

    Waw ሁሌም ይለያል of all motivators ! plz try more to address Many people 2subscribe.

  • @temuye3572
    @temuye3572 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @millala7327
    @millala7327 ปีที่แล้ว +1

    wow grami tmhrt nw enen btam tekmognal imagination

  • @tigabudanieldarebo5108
    @tigabudanieldarebo5108 ปีที่แล้ว +3

    amazing approach with best expression. GOD bless you!

  • @meswataberham-yz3xk
    @meswataberham-yz3xk ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሃሳብ አለኝ አቶ አሸናፊ ይህ ትምሀርት ለ ጎዳና ተዳዳሪ ያስፈልጋል የሚገርም አቅም አንዳልቸው አምናለው አባክህ አግዛአቸው

    • @SebokaTure
      @SebokaTure 20 วันที่ผ่านมา

      Wonderful

  • @God-de8yo
    @God-de8yo ปีที่แล้ว +2

    Amizing ....twins

  • @wendmhaile9958
    @wendmhaile9958 ปีที่แล้ว +1

    ስልኩን እንዴት እናገኛለን

  • @fareewelu3341
    @fareewelu3341 ปีที่แล้ว +2

    የሕይወት አስተማሪያችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @utopianmedia5004
    @utopianmedia5004 ปีที่แล้ว +2

    What could i say! You are one on the earth.i always imagine u.thanks for god we have the best monitor .

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የ "imagination title" ትምህርት ስመለከት የ ዶ/ር አብረሃም አመሃ የ "Metaphysics" ትምህርት ትዝ ይለኛል።

    • @tsigetulu1365
      @tsigetulu1365 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @binitravels
      @binitravels ปีที่แล้ว +1

      True. Yechi meret atebekanim alu 😊

  • @gashawgetnet390
    @gashawgetnet390 ปีที่แล้ว +2

    Imagination is better than knowledge

  • @alifba-ajo
    @alifba-ajo ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም #ትለያለህ !!