የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @ybogale
    @ybogale ปีที่แล้ว +27

    ምላስ አጥንት የለውም። ነገር ግን ልብን የመሰበር አቅም አለው። በሌላም በኩል መልካም አንደበት ነፍስን ያለመልማል።
    በትክክልም የቃላት ኃይል ከምንገምተው በላይ ነው።

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 ปีที่แล้ว +11

    መልካም ንግግር ምፅዋት / ሰደቃ/ ነው ። ነቢዩ ሙሀመድ ( ሰ.ዐ.ወ )

  • @abdulaziznuru2346
    @abdulaziznuru2346 ปีที่แล้ว +9

    የሀገራችን ውድ ሰው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ::

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አት አሸናፊ ከአሜሪካ ነው ዝግጅትህን የምከታተለው ይገርማል ብዙ የምትላቸው ነገሮች ባውቃቸውም ብዙ ቦታ አልሰጣቸውም ነበር አሁን ግን በእንክሮ ተከታትዬ ህይወቴን እመራለሁ ለልጆቼም አስተምራለሁ : እናመስግናለን ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 5 หลายเดือนก่อน

    የአቶ አሼ ትምህርት ሱሰኛ ሆኜ ቀረው የሚገርም መምህር የሚገርም ትምህርት የአሼን ትምህርቶች የሚከ ታተል ሰዉ ውጤታማ ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም። ተባረክልን አሼ

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +6

    መጮህ ማነቃቃት ነው ብለው ለሚያስቡ ምርጥ ትምህርትነው !

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪያችን እንኳን ተከሰትክልን እንኳን ለገና በአል አአደረሰህ አደረሳችሁ ከባህር ማዶ

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 ปีที่แล้ว +5

    ለምንድነው የጠፋችሁብን?! Daily ቻነሉን እየገባሁ ሳጣችሁ እየደበረኝ ብዙ ቀን ወጥቻለሀ። እንኳን ደህና መጣችሁ! አትጥፉብን እባካችሁን!

  • @eshete7662
    @eshete7662 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አቶ አሸናፊ ፣ እሽቴ እባላለሁ እምኖረው እስራኤል ሀገር ነው የምታዘጋጃቸውን ሰሚናሮች ብዙወችን ተከታትያቸዋለሁ እጅግ አስተማሪ ናቸው ለሰው ልጅ ለመኖር አየር ውሃ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ እነዚህ
    አነቃቂ ፣ ሃሳብ ገንቢ ሀይለ ቃላቶች ያሰፈልጋሉ።
    💪ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልህ🙏 በርታ

  • @eyerusalemeshetu8549
    @eyerusalemeshetu8549 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እናመሰግናለን።ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።

  • @getnetendale658
    @getnetendale658 ปีที่แล้ว +1

    የእናቴ ልጅ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን ደረስክ!"...ቃልም ነበር ቃልም ስጋ ሆነ..."አይደል እሚለው ቅዱሱ መፅሃፍ?መቼም ያንተ አስተምህሮ እየደነቀኝ አለ!ለነገሮች እምትጠቀማቸው ቃላት ያለ አጋዥ ነገር ከዓእምሮ እሚገቡ ናቸው ለእንደእኔ አይነቱ ህልሙን ለማሳካት ለሚታትር ታጋይ ሰው ለግቡ ስኬት መንገድ ጠራጊ ነው!በቅርቡ ቢሆንም ያወኩህ እንኩዋንም አወኩህ ቀድሜ አውቄህ ቢሆን እላለሁ ይሁን ያለፉትን እያየሁ ነው እና እጠቀምብሃለሁ አንተ በምክንያት አስፈላጊዬ ሰው ነህ እና ክፉ ካንተ ይራቅ አንተም እንዳትጎዳ እኔም ጥቅሜ እንዳይቀር እባክህ ባለህበት ጤና ንብረትህ ይሁን ክበርልኝ!

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 ปีที่แล้ว +1

    ሰሞኑን እንደ መናፈቅ መምህር ለማንኛውም
    እንኳን ደህና መጣህልኝ መልካም በዓል ይሁንልህ !!!

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 ปีที่แล้ว +3

    I don’t know why my people subscribe this TH-cam channel that change life. After, listening this l ask my son apologize about my bad word that l said when l get mad. Thanks so much for sharing your knowledge.

  • @natureisbest9346
    @natureisbest9346 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ እና ሊስተዋል የሚገባው የየእለት እውነታ ነው፡፡ ቃል ይገላል ቃል ያድናል

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal ปีที่แล้ว +4

    ኧረ አንተ
    ሰው ምንኛ ምጡቅ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ። አምላኬ ዘመንህን ይባርከው

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣክ ምርጥ ት/ት አመሰግናለሁ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን። በአካል ተገኝተን ስልጠናውን መከታተል ያልቻልን ሰዎች በTH-cam እየተከታተልን ነውና የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ተዘጋጅቶ የሰጠን የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 ปีที่แล้ว

    James 3 (አማ) - ያዕቆብ
    5: እንዲሁም አንደበት ደግሞ ትንሽ ብልት ሆኖ በታላላቅ ነገር ይመካል። እነሆ፥ ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል።
    6: አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል። መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንተስታስተምር የነበረውን ድንቅ ሀሳም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እስጠንቅ ቆ ነበር እጅግ እስተማሪ ክፍል ነው በርታ እናመሰግናለን

  • @fikirteamante
    @fikirteamante ปีที่แล้ว

    ገና ከአለም በሙሉ ተሰብስበን እንመጣለን እኔም ፍቃድ ወስጄ እመጣለሁ አቶ አሸናፊ ከልብ ሰው ሰው የመሆን ልክ ነክ እግዚአብሔር እረጅን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @amesgagn
    @amesgagn 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንአሼ እውነት ነው ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @abelfish124
    @abelfish124 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰህ አቶ አሸናፊ ትምህርቶችህን እከታተላለው እና ብዙ ነገር ነው የተማርኩባቸው 🙏🙏🙏🙏

  • @sualihs4674
    @sualihs4674 ปีที่แล้ว

    great man ante tileyalek eko edimehin yarzimelin hulem kegonachin hunilign 🙏🙏🙏

  • @samueladmas7782
    @samueladmas7782 ปีที่แล้ว

    Ato ashenafi baynorr judo behiwet eni alneberkum.

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 หลายเดือนก่อน

    Ewenet New Ashe Betamm Amesgenalew Bezu Temerebetalew!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 ปีที่แล้ว +9

    "ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" በአንደበታችን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከሀሳብ ፍሰት ብዛት በሰዎች ልብ ውስጥ አልያም በነገሮች ላይ የዘራናቸው ቃላቶች ስጋ ለብሰው በህይወት ዘመናችን ፍሬያቸውን እየተቀበልን እንደምንኖር ስንቶቻችን እናውቃለን??? እንግድያውስ በአቶ አሸናፊ ታዬ የእውቀት ምንጭ እና የህይወት ተሞክሮ ውብ በሆነው የአነጋገር ጥበብ በሞዛይክ ሆቴል በመታደም እውቀቶን ያስፉ። አቶ አሸናፊ ታዬ ሀልህን አቅምህን ጊዜህን ሙሉ ለሙሉ ለምትወደው የሰውን ልጅ ነብስ የማንቃት ስራ በከፍተኛ ሀይል እየሰራህብን ስለሆነ ሁሌም ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ። የሁልጊዜ አክባሪህ ነኝ።

  • @yibeltalabreham2013
    @yibeltalabreham2013 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አቶ አሸናፊና የትሪፕል ካንፓኒ እንደምን አላችሁ
    መጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል
    አንድ ስልጠና ለመሳተፍ እፈልጋለሁ ይለሁት ጂንካ ነው እንባካችሁ አስመዝግቡኝ

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of ปีที่แล้ว +2

    Thank you for demonstrating and expanding our understanding of the power of words through experiments.
    Merry Christmas once more.

  • @BereketH_T
    @BereketH_T ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesek Our Hero teacher

  • @henocktube
    @henocktube ปีที่แล้ว

    WOW AMAZING, THANK YOU SO MUCH God bless you

  • @getasewalemu4427
    @getasewalemu4427 ปีที่แล้ว

    wow ድንቅ ነው የሚገርም ትምህርት 🥰🥰🥰🥰

  • @Alfa1M
    @Alfa1M ปีที่แล้ว

    Thank you Ashe !

  • @Mhiret199
    @Mhiret199 ปีที่แล้ว

    Thanks ato ashenafi sle NLP demo btastmren arif new

  • @tititeklu
    @tititeklu ปีที่แล้ว

    Thank you ❤❤❤

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረከሃል።

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @hawwisadesa1916
    @hawwisadesa1916 ปีที่แล้ว

    You are very good

  • @yigezufanta2632
    @yigezufanta2632 ปีที่แล้ว

    Ashe is the building mind of Ethopia pebbles

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 ปีที่แล้ว +2

    "የቃላትህ" ወይም"የቃሎችህ" ተብሎ ይስተካከል።የብዜት ብዜት ነውር ነው።

    • @haymanotderese
      @haymanotderese ปีที่แล้ว

      ምን ልታደርግ እዚህ መጣህ ይሄን ሰው ለመናገር የምትደፍር ነውረኛ ማነህ ግን?

    • @afrihome3945
      @afrihome3945 ปีที่แล้ว

      ስለማከብራቸው ነው እንዲህ ዓይነት ማረሚያ ያስቀመጥኩላቸው።ደግሞ "ነውር"እና "ነውረኛ"በሚለው ቃል መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።እኔ አገላለጹን እንጅ ሰውየውን አልነካሁም።እርስዎ ሰውየው(እኔ ላይ)አተኮሩ።
      ጋሸ ደግሞ እንዲህ አላስተማሩንም😂

    • @mar-zenebl7ly3c
      @mar-zenebl7ly3c ปีที่แล้ว

      ​@@afrihome3945🤣🤣🤣🤣

  • @lilyhailu1097
    @lilyhailu1097 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እረዠም ህድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว

    ቃል ይስብራል ይጠግናል እውነት ነው

  • @anwerkemalanwerkemal-mw8wc
    @anwerkemalanwerkemal-mw8wc ปีที่แล้ว

    Selkachu askamitulin

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว

    ❤🙏❤🙏

  • @AdaneTadesse-kj2ww
    @AdaneTadesse-kj2ww 5 หลายเดือนก่อน

  • @abrahamyohanis
    @abrahamyohanis ปีที่แล้ว

    Wow yemigarm nw briliant

  • @987654321susu
    @987654321susu ปีที่แล้ว

    Amazing 🤩

  • @gechalxe6908
    @gechalxe6908 ปีที่แล้ว

    amesegnalew MR

  • @meremmustefa1855
    @meremmustefa1855 ปีที่แล้ว

    ትለያለህ ኑር ልኝ

  • @netsiyemaryam9673
    @netsiyemaryam9673 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesachihu slayewachihu des blognal

  • @HayTube-m2x
    @HayTube-m2x 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት አንታን ጠቅለይ ሚኒስታር በደረገልን

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB ปีที่แล้ว

    ለምሳሌ አይኖቻችን መተያየት ቢችሉ ሌላ ነገር ማይት አይችሉም ነበር።

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 ปีที่แล้ว

    What is the title of Robinson book ?

  • @theworld6801
    @theworld6801 ปีที่แล้ว

    Denq neger new mtastemerew betame temchetognal

  • @dagiman2520
    @dagiman2520 ปีที่แล้ว

    ጅማ መቼ ነው ምትመጡት

  • @oumerabdu4558
    @oumerabdu4558 ปีที่แล้ว +23

    ማዉቀዉ ፣ ያነበብኩት ወይም የሰማሁት ነገር ቢሆን እንኳ ባንተ አንደበት መስማት .. ደስ ይለኛል!! አመሰግናለሁ!!🙏

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን አደረሰህ ዉዱ መምህራችን ሠሞኑን ጠፋህብን ናፍቅሀናል።

    • @baba-895
      @baba-895 ปีที่แล้ว +1

      Ya tfachuben eco

    • @gebrayalew7171
      @gebrayalew7171 ปีที่แล้ว

      betam nafkognal memhire

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy ปีที่แล้ว +11

    በናፍቆት ልሞት ነበር

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሰህ አቶ አሸናፊ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው

  • @eliasmelesse1715
    @eliasmelesse1715 ปีที่แล้ว +7

    This guy is an elite at what he does!! like Insanely!!! I am deeply impressed!

  • @shuaiybanwar9062
    @shuaiybanwar9062 ปีที่แล้ว +5

    you are becoming the most influential person.

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 ปีที่แล้ว +2

    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ጥሩ ይናገር ወይም ዝም ይበል ። ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ )

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 ปีที่แล้ว +2

    አሳዛኝ ዘመን ላይ ደርሰናል የቃላት አጠቃቀም የማያውቅ ባለሙያ የብዙ ቁጥር የሆነው ቃላትን መልሶ "ቃላቶች" ሲል በጣም ያሳዝናል አማርኛ ባለቤት የሌለው ቋንቋ ሆኗል
    ቃል በአማርኛ ቃሎች ሲሆን በግዕዝ ግን ቃል ብሎ ቃላት ይሆናል

    • @haymanotderese
      @haymanotderese ปีที่แล้ว

      ምድረ መሀይም አርፋቹ መልዕክቱ ላይ ለምን አታተኩሩም? ሞራል የሌለው ሁሉ።

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 ปีที่แล้ว

      ዘመኑ ደሞ ምን እደረገ እሱ እኮ የእማርኛ ትምህርት እስተማሪ አይደለም ዋናው የሚያስተምረውን ሀሳብ ብንከተል ይሻላል ብዙ እናተርፍበታለን ከይቅርታ ጋር

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በቅርብ ነዉ መከታተል የጀመርኩት ትምህርትህ አይጠገብም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች መምህሬ👍👍👍

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 ปีที่แล้ว +2

    ከምንጩ መማር በትክክለኛው መልክተኛ ዋዉ........ቃላት አይገልፀውም!

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 ปีที่แล้ว +1

    10Q Ashe betam endisera yemfelgew topic new yewahoch nachew wstachew bado new afachew newji yemibalew yebahilachin eyitan bedenb sewu endiyastewl yadergal 🙏🙏🙏🙏

  • @ablelzemere758
    @ablelzemere758 ปีที่แล้ว +2

    Amharic bemechaley betam now yemidesetow amaseginalow love from 🇪🇷

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና መጣችሁ
    መምህራችን ለገሚ ትምህርትህ እናመሰግናለን በርታ

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 21 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው። እኛ ራሳችን አልፈጠርንም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ አለ ስለዝህ በእሱ ሁሉን ማድረግ እንችላለን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @dagimlemmatefera9609
    @dagimlemmatefera9609 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርትህን እከታተለዋለው፣ በጣም ድንቅ ነው፣እኔን ለውጦኛል። ነገር ግን ትምህርትህን አድምጠው ህይወታቸውን መቀየር የሚገባቸው ብዙ ነፍሳት አሉና እባክህን እንግሊዘኛ ባትጠቀም፣ካልሆነም ባታበዛ ለማለት ነው፤ ክብረት ይስጥልኝ!

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 ปีที่แล้ว +3

    እንደተለመደው እያለቀስኩ ሰምቼ ጨረስኩኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @meronyealmaz4001
      @meronyealmaz4001 ปีที่แล้ว

      mn yasleqsal 😄,sewu hod bisotal yemialekisbetnm ayawukim ende

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +2

      @@meronyealmaz4001 የውስቱዋን ህመም ምታቀው እሷ ብቻ ናት በቻልሽው መጠን ላለመፍረድ ሞክሪ 🤷‍♀️

  • @טירומ
    @טירומ ปีที่แล้ว

    በትክክል ቃል ለመጥፎም ሆነ ለጥሩ ትልቅ ሃይል አለው እኔ በግል ህይወቴ የገጠመኝ የአያቴ በተደጋጋሜ በልጅነቴ በተደጋጋሚ በትምህርት ጥንካሪየን እንደ ፀሐይ ጨረር ያንፀባርቁልኝ ነበር አልፎም ትልቅ ስትሆኝ ዩንበርስቴ ትጨርሻለሽ እያሉኝ በአእምሮዩ ያ ነው የተቀረፅና እሳቸው በልጅነቴ ከዚህ አለም በሞት ቢለዩኝም እነዚያ የምርኩዝ ቃላቶች በየሔድኩበት ቦታ አልተለዩኝም ጊዜው እየገፋ ሲመጣ ወደ ቃል ኪዳን ተለወጦ ካለማንም እርዳታ በጥረቴና በእግዜያብሔር እርዳታ አሁን ለደረስኩበት ደርጃ ለመድረስና የእኔንና የልጆቸን የህይወት መንገድ እንድመራ ትልቅ ድጋፍ አበርክቶልኛል🙏

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 ปีที่แล้ว

    ግን እኔምጠይቀው እንዳንተአይነት ሰው የት ተደብቆነው ወጣቱ የተበላሸው ብዙመፍጠር የሚችል ወጣት ሱና ፖለቲቲካላይተቀምጦ እገር ሰላም አጣች እንዳንተአይነት ሰው እግዛብሄር ብዙዎችን ያስነሳ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፍ እይንካህተባረክ::

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 3 หลายเดือนก่อน

    የቃላትን ታላቅ አቅም የሚገልፅ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ መፅሀፍ ልጠቁማችሁ ..."ክቡር ድንጋይ " በይሰማዕከ ወርቁ !!!

  • @henokhiske
    @henokhiske ปีที่แล้ว +1

    አሼ እንኳን አደረሰክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ይጠብቅህ ህወቴ በብዙ እየተቀየረ ነውና፡keep going

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 ปีที่แล้ว

    ወደ ክፍለሀገር ስልጠና ለምን አሰጡም?? ይሄን ሴሚናር እንዴት ነው መማር የምንችለው ??

  • @biniyamabebe1609
    @biniyamabebe1609 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ አንተን ሳላውቅህ የምኖርበት ጊዜ ፀፀተኝ

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @nati16tube14
    @nati16tube14 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ መምህር ነዎት ቃል ነበር ይላል መፅሀፉም ቃልም ሥጋ ሆነ ክበሩልኝ።

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ ለብርሀነ ልደቱ አቶ አሸናፊ በጣም ጠፍተህብን ነበር

  • @biniyamataklti695
    @biniyamataklti695 ปีที่แล้ว +1

    አሼ እንወድሀለን ❤ በርቱልን ትምህርታችሁ ለትውልድ ያስፈልጋል።

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 ปีที่แล้ว

    Yeabat miker ayselachm fetari adme tena ystek

  • @OmaHana-sp2bg
    @OmaHana-sp2bg ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው ይህን እውቀት ለሁሉም ቢዳረስ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ ክብር ለመምህራችን ለአቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 ปีที่แล้ว +1

    before all Merry Christmas professor. It is the pure truth words have power. I am a nurse, I work with words and if people understand you, I saw them heal and the one who says they can't walk I've seen them walk just to tell them they can walk. Of course with God's help. I just have to say thank you teacher. I admire you very much.

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 ปีที่แล้ว

    መግቢያውን ገና ስሰማው ነው የ ሮፍናን "ቃል " የሚለው መጣብኝ ……………… ካዳመጥኩኝ በውሃላ አሰተያየት እፅፋለው ………… የፕሮግራም መሪው ስላ ዓሳ የተናገረው …………… "አሳይኛ"………… አሳቀኝ ከምር

  • @wondewosendargie7011
    @wondewosendargie7011 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ለመናገር ይመሰለኛን ኮሜት አድርጌ አላቅም ግን ካረኩ አተን የሚመጥን ቃላት ልወርውር ሰዎች እድማቸው በጨመረ ጊዚ 2% ያድጋን የሚባለውን የመጀራየ ነው ካተ ሳየው በውነት ነው የምልህ መድረክ አያያዝ ፣ቃላት፣ ድምጽ እና ምን ልበልህ ሁሉ ነገርህ ያምራን ክበርልኝ የስልጠና ቦታችሁ የት እደሆነና ብስተፍ ደስ ይለኛን ኮሜት ላይ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛን።

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 ปีที่แล้ว

    አእምሮህን ያስተሳሰብ ዘዴህን ወደድኩት ከልምምድ ስለሚገኝ እኔም እንደማገኘው ሳስብ ደስ አለኝ።በዘመድ ጣልቃ ገብነት ትዳሬ መፍረሻ ለይ ቢገኝም ሳዳምጥህ አላቅም ቀለለኝ የመጣ ቢመጣ ቀሪ ሂወቴን ለተሻለ አላማ ለልጆቼም ጥሩ እናት ለመሆን ወሰንኩ።

  • @BiniyamTamrat
    @BiniyamTamrat ปีที่แล้ว

    betam betam betam amesegnalehu ato ashenafi taye

  • @eastend758
    @eastend758 ปีที่แล้ว +1

    Merry Christmas impact seminar team members from Kampala

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ እድሜ ይስጥህ በብዙ መልኩ እራሴን እንዳይ አድርገኛል እየተለወጥኩ ነው እንቅልፍ ችግር ነበረብኝ አሁን እየተኛሁ ነው፡፡

  • @yoftahechomb7578
    @yoftahechomb7578 ปีที่แล้ว

    እንደስምህ ኑርልን ያበርክትህ አቦ

  • @addisken24
    @addisken24 ปีที่แล้ว

    እንኩአን አደረሳቸሁ አሹ በጣም ከልቤ ከውስጤ ነው የማዳምጥህ።በስደት ለምንኖረው በ ዙም ኦንላይን ስልጠና አዘጋጅልን።

  • @fanualbekele9735
    @fanualbekele9735 ปีที่แล้ว +1

    I have to say thanks to you merry Christmas

  • @ራእድዩቱ
    @ራእድዩቱ ปีที่แล้ว

    ክብር ለመምህራኖች እውነት እንደ እናንተ አይነት መምህራኖች ስላሉን እጂጉን እናመስግናለን ፈጣሪያችንን ።። በርቱልን እንድሁም ተመልካቾች ሸር አድርጉት

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ይገርማል እውነት ነው

  • @girmayabraha5682
    @girmayabraha5682 ปีที่แล้ว

    አን ግን ኮርስ ካለ መማር ኢፈልጋልው

  • @yekaldayu3144
    @yekaldayu3144 ปีที่แล้ว

    Selam lenat yehun seminar lemsatef endat new yemchlew?

  • @YemataYemata123
    @YemataYemata123 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielzegeye454
    @danielzegeye454 ปีที่แล้ว

    Ewnet new ene amnbetalhu yafhen fere tbelalh ybalal

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 ปีที่แล้ว

    ውዱ ተወዳጅ ባንገናኝም እንኩዋን በጣም የምናከብርህ አቶ አሸናፊ እንኩዋን አደረሰህ አብራችሁ የምትሰሩትንም ሁሉ መልካም ገና ለናንተም

  • @bereketbere4443
    @bereketbere4443 ปีที่แล้ว +1

    8 ቀን ሙሉ ጠፍተህብን ነበረ