ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው ከቲክቶክ አይቶ የመጣው ዝማሬ መላክ ያሰማልን
እኔ😅❤❤❤
እኔ ❤❤❤ አሁን tik tok ላይ አይቼ ወድጄው ወዲያው ነው surch አድርጌ ያውም በለሊት አራስ ልጄን አስተኝቼ ከጎኑዋ ቁጭ ብዬ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው❤❤❤ እንዴት ልብ የሚሰርቅ እና የሚያሸንፍ መዝሙር እንደሆነ, በተለይ ለእኔ የውስጤን ነው እያዳመጥኩ ያለሁት ሰው ሰውን "በንግግሩ ያደማል እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል።" "ከውሃው ብቻ አይደል እኔስ መጠማቴ ሰው የራበኝ ሰው ነኝ ታውቃለህ አባቴ" "መፃጉ እየጮኸ እርዱኝ ቢል ተኝቶአትጩህ ሚለው በዛ የሚረዳው ታጥቶ።"
ሰው ሰውን በንግግር ያደማልሰው ሰውን በንግግር ያደማልእግዚአብሔር በዝምታ ያክማልእኛ ባደባባይ በግፍ በፈረድነውበጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አቆመውየጻድቃን ከንፈሮች ደስታን ይሰጣሉሀጥአን በክፉ ቃል አንገት ያስደፋሉደከመ ብላችሁ በዚያ ሰው ስትፈርዱተፈላጊ እርሱ ነው ያ የጠፋው አንዱየሸንጋይ ሰው እድሜ ግማሽም አይሞላእንደ ይሁዳ ነው ፍጻሜው በኋላግዙፉን የዘመኑን እርቃን አካልምላስን ማራቆቱ መች ይበጃል---------//--------//----------ከያዕቆብ ጉድጓድ በቀትር መምጣቴከሰዎች ምላስ ነው ሽሽትና እፍረቴከውሃው ብቻ አይደል እኔስ መጠማቴሰው የራበኝ ሰው ነኝ ታውቃለህ አባቴሀገሩን አቋርጠህ ሰፈሬ ባትመጣ እድሜ ያልቅ ነበር ከቤት ሳልወጣየቅርቤ አስታዋሼ እልሀለሁሰው ባጣ ሰው ለሆንከኝ ዘምራለሁ--------//----------//------------እሩቅ አልነበረም ወንዙ ለአልጋውገፋ እንኳ ቢያደርጉት ከመጠመቂያውያ ሁሉ ሰው ሲሄድ ድኖ ሲመለስአንድም አልተገኘ እሱን ሚያስታውስመጻጉ እየጮኸ እርዱኝ ቢል ተኝቶአትጩህ ሚለው በዛ የሚረዳው ታቶበከንቱ ያለ ምክንያት ቢጠሉንምአለልን ያለ ምክንያት ሚወደን--------//-------//--------------ጌታ ካቀለጠው የበደልን መዝገብሰው ለምን ይደክማል የድሮን በማንበብመንግስቱ የጽድቅ ነወ ለሁሉ የሚበቃተቆርቋሪ አይሻም ሚሆነው ጠበቃእንደዚህ ነበረች እንዲያ ነው አትበሉለሁሉም እኩል ነው ፍቅር ነው አመሉግዙፉን የዘመኑን እርቃን አካልምላስን ማራቆቱ መች ይበጃል---------//---------//------------ከመንገድ ተጥዬ ሁሉም እያለፈኝ አንድ አንተ አይደለህ ወይ አይተህ ያላለፍከኝምን አለ ዝም ቢሉ እገዛው ቀርቶብኝከቆሰልኩት በላይ ቃላቸው አመመኝስንቱን ሰው ታዘብኩት እኔማ ተኝቼሚያልፈኝ በበዛበት እኔ አንተን አይቼውድቀቴን ባየሁበት በዚያው ቦታካንተ ጋር ቆሜ ታየው በከፍታ
ታዴዬ የእኛ እንቁ እንኳን ደስ አለህ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መዝሙሮችህ የማይጠቡ የነፋስኝ ቁስል የሚፈውሱ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን እጥፍ ድርብ አደርጎ ያብዛልህ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ በደስታ ታኑርህ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን እኛስ እስበሳችን ተጨካክናል ከመተሳስብ ይልቅ መከፋፈል ወደናል አስተዋይ ልቦና ይስጠን ድንግል ማርያም አስራት አገሯን ትጠብቅልን በጉጉት ስጠብቀው መዝሙር ስለ ተለቀቀ ደስ ብሎኛል በሉ ሼር ማረጋችንን እዳንረሳ ይህን ድንቅ መዝሙር አጥንትን የሚያለመልም 🙏🌿🌹💐
👍💐💐💐❤❤❤
አሜን
_ስው ስውን በንግግሩ ያደማል__እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል__እኛ በአደባብይ በግፍ በፈረድነው__በጓዳ እያከመ ስንቱን ስው አቆመው__በጉጉት የምጠብቀው ዝማሬ ቴድዬ ፀጋውን ያብዛልህ በረታ_
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማልን እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል በእውነት በጎጎት ስጠብቀው የነበር ዝማሬ ነው ታድዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘመንህ ይባረክ እንኳን ደህና መጣህልን 🥰✝️❤🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ ነው የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወድማችን በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ መዝሙር ነው እንኳን ደስ አለህ ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልን ከዚህም በላይ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿ በንግግር ከሚያደሟት ፈጣሪ በ ዝምታ ያክመን!! ይማረን!!
አዎ 100ሺ መጠግባት አለበት ለሁሉም ይህን መዝሙር እንጋበዝ ቤተሰብ ሁኑ እንበል ሼር ላይክ አንርሳ ቤተሰብ እሰካሁን 22ሺ ብቻ ነዉ ያለዉ አባካችሁ ቤተሰብ ሁኑ
ከብዙ ጥበቃ በሗላ 🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን ይስጥህ ወድሜ💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኳእን ደስ አለሕ ወድማችን ዝማአሬ መላእክት ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ሁሌም በቃሉ የሚያፅናናን ስንሰበር የሚጠግነን ይመስገን ❤ግሩም ነው ታዲዬ ተባረክ
ሰላም ኢኒጂነር ታዴ እንኳን ደሰ አለህ 🙏በአባካዶ የፅጌ አዳር ነው በደንብ ያወቅኩት በአባቶች ምሰጋና በበረከት ስራ ያሳተፈን ነበር ድሮ ይዘምር ነበር የጣፈሀውን ያህል በዚህ መዝሙር ክሶናል።ግን እንድትቀጥል
ወይይይይ ደስ ሲል😊😊😊😢❤
ወድማችን አኳን ደስ አለሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ታዲዬ የኔ ልጅ እንኳን ለዚህ አብቃህ የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዲዬ ፀጋውን ያብዛልህ !!!🙏💒🙏
😢😢😢ቃለት የለኝም ለመናገር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ
,ዝማሬ መሌእከት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ከድንቅ ድምጸ ጋር እናመሰግናለን ታዴ እንኳን ለዚህ አበቃህ አጥን የሚለመልም ልብ የሚያረሰርረ ዝማሬ በድጋሜ ዝማሬ መለእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን
ወንድሜ በርታልን ጸጋህን ያብዛልን ቤተ ክርስቲያን ብዙ ትጠብቃለች አሁን መቆም የለም በርታ በርታ በርታ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችንሰው ሰውን በንግግሩ ያደማልእዚአብሔር በዝምታ ያክማልእኛ በአደባባይ በግፍ በፈረድነውበጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አከመው😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ደስ የሚያሰኝ ዘር ነውዝማሬ መላእክት ያሰማልንአሜን ❤❤❤❤
ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ
ወንድማችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤ በቤቱ ያጽናክ 🙏🙏እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስ 😢😢😢😢 አሜን 🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🎉❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች🎉❤ ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት የምጠብቀው ዝማሬ እንኳን ደስ ያላክ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ሁላቹም ሼር ሼር ላይክ እያደረጋቹ የተዋህዶ ልጆች
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ በጠዋቱ ደስ የሚል ዝማሬ
ታዴ ልጄ እንኳን ደስ ያለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ እግዚአብሔር ሁሌም በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዝአብሓር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን
Zemare malaket yasamalen wademachen
Wndmachin Egziabhre des yasegnhi zmarey mlaeikt yasemalen
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ወንድማችን ዘማሪ ታዲዎስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልንን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችንሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል እኛ ባደባባይ በግፍ በፈረድነው በጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አቆመውአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን
ዝማሬመላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዲ/ንየ
በማርያም ልለምናቹሁ እኔ ን አንድም ሰው አላስቀየመኝ አላስከፈኝ አልከፋኝምም ስለሁሉ ተመስገን ጌታየ ለዘላለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ይህ መዝሙር እራሳችን ጠያቂና መላሽ ያደርገናል 😢
እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን 🙏የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርን ሰላምን ይስጠን😥🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅
ቃለት የለኝም ለመናገር እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያኑርህ አሜን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ውድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን 😢😢😢❤ዝ
ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ታዴ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልብ ይስጠን መልዕክቱ ለተጠቀመበት በጣም ትክክል ነው ምንም ማድረግ ባንችል እንኳን ዝም እንበል።👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይሄን መዝሙር ሙሉውን እስኪለቀቅ በጣም ረጅም ጊዜ በጉጉት ስጠብቀው ነበር🙏 በጣምምምምምም ደስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬመላክት ያስማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ በፀናዉ ፍቅሩ እቅፍድግፍአድርጐ በአገልግሎትህ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
ዝማሪመልክትን ያሰማልን በቤቱያፅነህ አሁንም ከዝህከለንበት በዝምታ ያክመን ወቅቱን የጠበቀ እሚፅናናዝማሪነዉ🙏🙏🙏⛪️⛪️
Sel hulum neger Egizhabhar yemsgn amen enkan lezchi ken adrsh tadiy enkan des alh 🙏🇪🇹⛪️❤️👏
ዘማሬ መለእክት ያስማልን. በጉጉት ስንጠብቅ የነበር መዘሙር ነው
ኢግዝአብሄር በዝምታ ያክማል ድንቅ ዝማረ ተባረክ ወድሜ ዝማ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤
ገና ዛሬ ነዉ እቤቱ የመጣሁት ስብከት ላይ መዝሙሩን ግማሹን ሰምቼ በእዉነት ቃላት የለኝም የሁላችንንም life የሚገልፅ መዝሙር🥺ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ታዲዬ ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤
🎉👏👏👏😭😭❤❤❤🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏ወንድማችን በርታልን 👍🎉ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏❤
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew enkuan des yaleh wudu wondimachin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏
🎉🎉❤❤❤ ዘማሪ መላክ ያሰማል
Waw yezimare melhekiti yasemalign wodemachgn tade ❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዉ ሰዉን በንግግሩ ያደማል🙏🙏🙏🙏
ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን
የወንድማችን መዝሙር ስወድለት ፀሃው ያብዛልህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን፡፡
የአገልግሎት ዘምንህ ይባረክ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልኽ ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ልብ የሚነካ መዝሙር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ግርም የሚለኝ የተዋህዶ ልጆች ለማይረባ ነገር ሲዖዖል ለሚያሰገባ ሃያሽ ሰላሳሽ ላይክ እናረጋለን ገነት ለሚያሰገባን ደግም አሁን ይህ መዝሙር የተለቀቀ እሰካሁን ሁለት ሺ ሰባት መቶ ላይክ ብቻ ያሳዝናል አረ እንንቃ እሰከ መቼ ነዉ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንኮን ደስ አለህ ወንድማችን ኢንጅነር ታዲዮስ አውጋቸው 🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Zameri malkten yasaln wondemachen❤❤❤
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ሚል መዝሙር ነው ወንጌልንም ይሰብካል ❤ግሩም እይታ ግሩም ዝማሬ በቤቱ ያኑርህ
በጉጉት ስጠብቀው።🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይስጥልን።
ወንድሜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ።አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yegzaberire yemsgen qmlke hoye meren ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Zamar meleyet yasemalen wademachen ❤❤
SEW SEW BE NEGEGRU YADEMAL EGIZIHABEHAR BEZMTAU YAKMAL EGA BADEBABAY YEFDENU ESU BEGAD SENTUN EYAKM AMEN AMEN ZEMAR MELAKIT YASEMLN TADIY EMAMILK YELBHN MESHAT TEMULALE AMEN 🤲🙏⛪️🇪🇹👏❤️
ተመስገን ለዚክቡርላበቃ ኤልሻዳይ
በእውነት አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በርታልን የኛ ጀግና😊😊😊👏👏👏።
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ታድዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የእኛ እንቁ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ታዲዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል😢 እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በአገልግሎት ያጽናህ በጣም የሚያስደምም ዝማሬ ነው
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል 😢😢😢😢😢😢እውነት ነህ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ፈቃር እግዚአብሔር
Zmarey mlaeikt yasemalen wndmachin ❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
ቴወዳጆች 100k ሰብስክራይብ ኢናስገባው በርቱ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ሳብ ረዘም ያድርግልህ በርታልን ከብዙ ጥበቃ❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln
ማነው ከቲክቶክ አይቶ የመጣው ዝማሬ መላክ ያሰማልን
እኔ😅❤❤❤
እኔ ❤❤❤ አሁን tik tok ላይ አይቼ ወድጄው ወዲያው ነው surch አድርጌ ያውም በለሊት አራስ ልጄን አስተኝቼ ከጎኑዋ ቁጭ ብዬ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው❤❤❤ እንዴት ልብ የሚሰርቅ እና የሚያሸንፍ መዝሙር እንደሆነ, በተለይ ለእኔ የውስጤን ነው እያዳመጥኩ ያለሁት ሰው ሰውን "በንግግሩ ያደማል
እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል።"
"ከውሃው ብቻ አይደል እኔስ መጠማቴ
ሰው የራበኝ ሰው ነኝ ታውቃለህ አባቴ"
"መፃጉ እየጮኸ እርዱኝ ቢል ተኝቶ
አትጩህ ሚለው በዛ የሚረዳው ታጥቶ።"
ሰው ሰውን በንግግር ያደማል
ሰው ሰውን በንግግር ያደማል
እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል
እኛ ባደባባይ በግፍ በፈረድነው
በጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አቆመው
የጻድቃን ከንፈሮች ደስታን ይሰጣሉ
ሀጥአን በክፉ ቃል አንገት ያስደፋሉ
ደከመ ብላችሁ በዚያ ሰው ስትፈርዱ
ተፈላጊ እርሱ ነው ያ የጠፋው አንዱ
የሸንጋይ ሰው እድሜ ግማሽም አይሞላ
እንደ ይሁዳ ነው ፍጻሜው በኋላ
ግዙፉን የዘመኑን እርቃን አካል
ምላስን ማራቆቱ መች ይበጃል
---------//--------//----------
ከያዕቆብ ጉድጓድ በቀትር መምጣቴ
ከሰዎች ምላስ ነው ሽሽትና እፍረቴ
ከውሃው ብቻ አይደል እኔስ መጠማቴ
ሰው የራበኝ ሰው ነኝ ታውቃለህ አባቴ
ሀገሩን አቋርጠህ ሰፈሬ ባትመጣ
እድሜ ያልቅ ነበር ከቤት ሳልወጣ
የቅርቤ አስታዋሼ እልሀለሁ
ሰው ባጣ ሰው ለሆንከኝ ዘምራለሁ
--------//----------//------------
እሩቅ አልነበረም ወንዙ ለአልጋው
ገፋ እንኳ ቢያደርጉት ከመጠመቂያው
ያ ሁሉ ሰው ሲሄድ ድኖ ሲመለስ
አንድም አልተገኘ እሱን ሚያስታውስ
መጻጉ እየጮኸ እርዱኝ ቢል ተኝቶ
አትጩህ ሚለው በዛ የሚረዳው ታቶ
በከንቱ ያለ ምክንያት ቢጠሉንም
አለልን ያለ ምክንያት ሚወደን
--------//-------//--------------
ጌታ ካቀለጠው የበደልን መዝገብ
ሰው ለምን ይደክማል የድሮን በማንበብ
መንግስቱ የጽድቅ ነወ ለሁሉ የሚበቃ
ተቆርቋሪ አይሻም ሚሆነው ጠበቃ
እንደዚህ ነበረች እንዲያ ነው አትበሉ
ለሁሉም እኩል ነው ፍቅር ነው አመሉ
ግዙፉን የዘመኑን እርቃን አካል
ምላስን ማራቆቱ መች ይበጃል
---------//---------//------------
ከመንገድ ተጥዬ ሁሉም እያለፈኝ
አንድ አንተ አይደለህ ወይ አይተህ ያላለፍከኝ
ምን አለ ዝም ቢሉ እገዛው ቀርቶብኝ
ከቆሰልኩት በላይ ቃላቸው አመመኝ
ስንቱን ሰው ታዘብኩት እኔማ ተኝቼ
ሚያልፈኝ በበዛበት እኔ አንተን አይቼ
ውድቀቴን ባየሁበት በዚያው ቦታ
ካንተ ጋር ቆሜ ታየው በከፍታ
ታዴዬ የእኛ እንቁ እንኳን ደስ አለህ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መዝሙሮችህ የማይጠቡ የነፋስኝ ቁስል የሚፈውሱ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን እጥፍ ድርብ አደርጎ ያብዛልህ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ በደስታ ታኑርህ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን እኛስ እስበሳችን ተጨካክናል ከመተሳስብ ይልቅ መከፋፈል ወደናል አስተዋይ ልቦና ይስጠን ድንግል ማርያም አስራት አገሯን ትጠብቅልን በጉጉት ስጠብቀው መዝሙር ስለ ተለቀቀ ደስ ብሎኛል በሉ ሼር ማረጋችንን እዳንረሳ ይህን ድንቅ መዝሙር አጥንትን የሚያለመልም 🙏🌿🌹💐
👍💐💐💐❤❤❤
አሜን
_ስው ስውን በንግግሩ ያደማል_
_እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል_
_እኛ በአደባብይ በግፍ በፈረድነው_
_በጓዳ እያከመ ስንቱን ስው አቆመው_
_በጉጉት የምጠብቀው ዝማሬ ቴድዬ ፀጋውን ያብዛልህ በረታ_
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማልን እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል በእውነት በጎጎት ስጠብቀው የነበር ዝማሬ ነው ታድዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘመንህ ይባረክ እንኳን ደህና መጣህልን 🥰✝️❤🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ ነው የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወድማችን በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ መዝሙር ነው እንኳን ደስ አለህ ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልን ከዚህም በላይ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿ በንግግር ከሚያደሟት ፈጣሪ በ ዝምታ ያክመን!! ይማረን!!
አዎ 100ሺ መጠግባት አለበት ለሁሉም ይህን መዝሙር እንጋበዝ ቤተሰብ ሁኑ እንበል ሼር ላይክ አንርሳ ቤተሰብ እሰካሁን 22ሺ ብቻ ነዉ ያለዉ አባካችሁ ቤተሰብ ሁኑ
ከብዙ ጥበቃ በሗላ 🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን ይስጥህ ወድሜ💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኳእን ደስ አለሕ ወድማችን ዝማአሬ መላእክት ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ሁሌም በቃሉ የሚያፅናናን ስንሰበር የሚጠግነን ይመስገን ❤ግሩም ነው ታዲዬ ተባረክ
ሰላም ኢኒጂነር ታዴ እንኳን ደሰ አለህ 🙏በአባካዶ የፅጌ አዳር ነው በደንብ ያወቅኩት በአባቶች ምሰጋና በበረከት ስራ ያሳተፈን ነበር ድሮ ይዘምር ነበር የጣፈሀውን ያህል በዚህ መዝሙር ክሶናል።ግን እንድትቀጥል
ወይይይይ ደስ ሲል😊😊😊😢❤
ወድማችን አኳን ደስ አለሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ታዲዬ የኔ ልጅ እንኳን ለዚህ አብቃህ የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዲዬ ፀጋውን ያብዛልህ !!!🙏💒🙏
😢😢😢ቃለት የለኝም ለመናገር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ
,ዝማሬ መሌእከት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ከድንቅ ድምጸ ጋር እናመሰግናለን ታዴ እንኳን ለዚህ አበቃህ አጥን የሚለመልም ልብ የሚያረሰርረ ዝማሬ በድጋሜ ዝማሬ መለእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን
ወንድሜ በርታልን ጸጋህን ያብዛልን ቤተ ክርስቲያን ብዙ ትጠብቃለች አሁን መቆም የለም በርታ በርታ በርታ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል
እዚአብሔር በዝምታ ያክማል
እኛ በአደባባይ በግፍ
በፈረድነው
በጓዳ እያከመ
ስንቱን ሰው አከመው😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ደስ የሚያሰኝ ዘር ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ❤❤❤❤
ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ
ወንድማችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤ በቤቱ ያጽናክ 🙏🙏
እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስ 😢😢😢😢 አሜን 🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🎉❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች🎉❤ ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት የምጠብቀው ዝማሬ እንኳን ደስ ያላክ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
ሁላቹም ሼር ሼር ላይክ እያደረጋቹ የተዋህዶ ልጆች
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ በጠዋቱ ደስ የሚል ዝማሬ
ታዴ ልጄ እንኳን ደስ ያለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ እግዚአብሔር ሁሌም በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዝአብሓር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን
Zemare malaket yasamalen wademachen
Wndmachin Egziabhre des yasegnhi zmarey mlaeikt yasemalen
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ወንድማችን ዘማሪ ታዲዎስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልንን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል እኛ ባደባባይ በግፍ በፈረድነው በጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አቆመው
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን
ዝማሬመላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዲ/ንየ
በማርያም ልለምናቹሁ እኔ ን አንድም ሰው አላስቀየመኝ አላስከፈኝ አልከፋኝምም ስለሁሉ ተመስገን ጌታየ ለዘላለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ይህ መዝሙር እራሳችን ጠያቂና መላሽ ያደርገናል 😢
እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን 🙏የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርን ሰላምን ይስጠን😥🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅
ቃለት የለኝም ለመናገር እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያኑርህ አሜን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ውድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን 😢😢😢❤ዝ
ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ታዴ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልብ ይስጠን መልዕክቱ ለተጠቀመበት በጣም ትክክል ነው ምንም ማድረግ ባንችል እንኳን ዝም እንበል።👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይሄን መዝሙር ሙሉውን እስኪለቀቅ በጣም ረጅም ጊዜ በጉጉት ስጠብቀው ነበር🙏 በጣምምምምምም ደስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬመላክት ያስማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ በፀናዉ ፍቅሩ እቅፍድግፍአድርጐ በአገልግሎትህ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
ዝማሪመልክትን ያሰማልን በቤቱያፅነህ አሁንም ከዝህከለንበት በዝምታ ያክመን ወቅቱን የጠበቀ እሚፅናናዝማሪነዉ🙏🙏🙏⛪️⛪️
Sel hulum neger Egizhabhar yemsgn amen enkan lezchi ken adrsh tadiy enkan des alh 🙏🇪🇹⛪️❤️👏
ዘማሬ መለእክት ያስማልን. በጉጉት ስንጠብቅ የነበር መዘሙር ነው
ኢግዝአብሄር በዝምታ ያክማል ድንቅ ዝማረ ተባረክ ወድሜ ዝማ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤
ገና ዛሬ ነዉ እቤቱ የመጣሁት ስብከት ላይ መዝሙሩን ግማሹን ሰምቼ በእዉነት ቃላት የለኝም የሁላችንንም life የሚገልፅ መዝሙር🥺ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ታዲዬ ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤
🎉👏👏👏😭😭❤❤❤🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏
ወንድማችን በርታልን 👍🎉ስለ ሁሉ
ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏❤
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew enkuan des yaleh wudu wondimachin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏
🎉🎉❤❤❤ ዘማሪ መላክ ያሰማል
Waw yezimare melhekiti yasemalign wodemachgn tade ❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዉ ሰዉን በንግግሩ ያደማል🙏🙏🙏🙏
ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን
የወንድማችን መዝሙር ስወድለት ፀሃው ያብዛልህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን፡፡
የአገልግሎት ዘምንህ ይባረክ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልኽ ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ልብ የሚነካ መዝሙር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ግርም የሚለኝ የተዋህዶ ልጆች ለማይረባ ነገር ሲዖዖል ለሚያሰገባ ሃያሽ ሰላሳሽ ላይክ እናረጋለን ገነት ለሚያሰገባን ደግም አሁን ይህ መዝሙር የተለቀቀ እሰካሁን ሁለት ሺ ሰባት መቶ ላይክ ብቻ ያሳዝናል አረ እንንቃ እሰከ መቼ ነዉ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንኮን ደስ አለህ ወንድማችን ኢንጅነር ታዲዮስ አውጋቸው 🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Zameri malkten yasaln wondemachen❤❤❤
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ሚል መዝሙር ነው ወንጌልንም ይሰብካል ❤ግሩም እይታ ግሩም ዝማሬ በቤቱ ያኑርህ
በጉጉት ስጠብቀው።🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን።
ወንድሜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ።አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yegzaberire yemsgen qmlke hoye meren ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Zamar meleyet yasemalen wademachen ❤❤
SEW SEW BE NEGEGRU YADEMAL EGIZIHABEHAR BEZMTAU YAKMAL EGA BADEBABAY YEFDENU ESU BEGAD SENTUN EYAKM AMEN AMEN ZEMAR MELAKIT YASEMLN TADIY EMAMILK YELBHN MESHAT TEMULALE AMEN 🤲🙏⛪️🇪🇹👏❤️
ተመስገን ለዚክቡርላበቃ ኤልሻዳይ
በእውነት አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በርታልን የኛ ጀግና😊😊😊👏👏👏።
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ታድዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የእኛ እንቁ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ታዲዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል😢
እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በአገልግሎት ያጽናህ በጣም የሚያስደምም ዝማሬ ነው
ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል
እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል
😢😢😢😢😢😢
እውነት ነህ ወንድማችን
ፀጋው ያብዛልህ ፈቃር እግዚአብሔር
Zmarey mlaeikt yasemalen
wndmachin ❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
ቴወዳጆች 100k ሰብስክራይብ ኢናስገባው በርቱ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ሳብ ረዘም ያድርግልህ በርታልን ከብዙ ጥበቃ❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln