ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እፍ 😢😢😢 እናት እና አባቴ በስደት ሞተ አጥቻቻቸው እያማርኩ ነበር አሜን አሜን አሜን ግን ያረገልኝ ሳስብው😢 በባእዳ ሃገር ያለሱ ማን አለኝ. ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ወንድማችን
ነፍሳቸዉን ባፀደ ገነት ያኑርልን እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ከዛ የሚቀር ሰዉ የለም ግን ፍፃሜየን አሳምርልኝ ነዉጅ የሚባለዉ ዉደ
አምላካችን ያፅናናልን
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
አይዞሽ እህታችን በርቺ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍ የደጋጎች ቅዱሳን አጠገብ ነፍሳችን ያኑር
አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል ሁላችንም ወደዛው ነን ።ነፍሳቸውን በአፀደ ነገት ያሳርፍልን ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርቺልኝ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን 😢😢🙏
እኔ እኔነኝ የዚህ መዝሙር ባለቤቴ እዳ አለብኝ ማንም በለሌኝ ጊዜ የማይተወኝ የፍቅሩ እዳ አለብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሁላችንም እዳ አለብን ከ እኔ አንፃር አንተማ ቀዳሴዉን ማህሌቱን ስብከቱን መዝሙሩን ለስደተኞች እህት ወንድሞችህ እያቀርበክልን ነው 😢ስለ ስደተኞች ፀሊዩልን 🙏🙏🙏😢😢😢🕯💒
😭😭😭😭😭😭😭 እኔም በስደት ንሰሀ ገብቸ ዳቢሎስ መልሶ ተጫወተብኝ
የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን ረሳሁ🤔?ድንቅ ነው ወንድማችን❤እኛም የምስጋና ዕዳ አለብን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋዉን ያብዛልን በእውነት ወድማችን ❤
አምላኬናፈጣሪየ ሆይ በአተ የሚጠና ልብ ስጠኝ በስደተ አለም ያላተ ማንም የለኝምና አደራ ለሀገር ለወገን አብቅተከኝ አተን ለማመስገን አጥናኝ 🎉🎉🎉
አሜን 🙏 አባታች + ዝማሪ መላክትን ያስማልን ተመስገን አመላኬ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አመላኬ ሆይ ማረን + ይኛብለህ ሙትህን ፈጣሪይ ማረን አባቴ የሰው ፍቅር ጥፋ ፍቅር ስጠን አመላኬ⛪️✝️⛪️ አመላኬ ⛪️✝️✝️✝️⛪️Ⓜ️🆗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🛐🛐🛐❤✝️🆗✅
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን💚💛❤️ 🇪🇹ሰላም ለእምየ ሀገሬ😭😭😭😭
ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ልብ የሚያረሰርሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አገልግሎትህን ይቀበልልህ 👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እውነት ነው ጠይቀን ያልተቀበልነው የለም በጥያቄ እንዳስጨነቅነው ሲሆንልን አናመሰግነውም በቸርነቱ ነው የምንኖረው ልብ ይስጠን
ታዱዬ ወንድሜ ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤
ማነው ግን እደኔ እየደጋገመ የሜያዳምጠው እህህህህህ ታድየ እድሜ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው❤
እኔ በቃ ከአሁን ስአት ጀምሮ እስከ ነገ አዳምጣለው💒🕯🕯🕯❤
የዘመናት እዳ አለብኝ 😔😔😔የምስጋና እዳ አለብኝ ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ታዴ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወድማችን አገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን ❤❤😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ደስ ያለክ ታዲ በርታ
Waw yezimare melhekiti yasemalign wodemachgn tade Amen Amen Amen ❤❤❤
እግሔአብሔር ሆይ ለ ወንድማችን ጤና, እድሜ ሞገስ ሰጥልን🙏
❤❤❤❤😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🤲🌸🌾
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
😢ድንቅነውብዙወቻችንከተደረግልንይልቅባልተደረግልንበትንሿነገርእናማርራለንዝማሬመላእክትንያሰማልንወንድሜ ጌታሆይስለሆነውምእየሆነስላለውስለሁሉምአመሠግንሀለሁ ጌታሆይይቅርበለኝ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ታድዬ የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ 🤲🤲✝️✝️🥰
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🌹
Egziabher zimare melaektn yasmalne
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏❤❤
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዉዴ ዋሴ ያደረክኝ ብዙነዉ የኔ ጌታ ኢየሱስ አመስግንሀለሁ አከብርሀለሁ አመልክሀለሁ እስግድልሀለሁ የኔጌታ ከተየኩ በላያ ሙሉ ሰጦታዬ ጌታዬ መች አመስገንኩ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡እናመሰግናለን፡
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
ታዴ። ወድሚ። እካን። ደስ። አለህ የኔ። መልካም። ቃለይወት። ያሰማልን
Zemare Melakt yasemalen Wendeme tsgawn yabezalh🙏🏼
Eiunt nwu wndmachin eida alebgn Rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤
Tadiyosiye zimare melkitn yesamalik bexam bexam dasi yemil wubi zimare new tsaga yibzalih ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን
ግሩም ዝማሬ ነው ታዲዬ ባለእዳ ነኝ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደሰ ይሚል መዝሙር ነዉ 💕🙏💕
አሜን አሜን አሜን ተመስገን የኔ አባት እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው
አሜን ዝማሬ መላእክት ይስጥልን ወንድማችን
የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን እረሳው ጎዶሎው ሲሞላልኝ ያደረክልኝን ዘነጋው❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅህ ወንድማችን
❤❤❤❤❤❤❤አሁላችን እዳ አለብን 😢😢😢
ዘማሪ 🎉🎉መላእክት🎉🎉የሰማለን👏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልህ ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤💒❤❤
Zmarey mlaeikt yasemalen wndmachin ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንን😢😢😢😢😢 ወንድማችን በርታልንንንን
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ወንድማችን ዕዳ አለብን 😢😢እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ እንቁ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን ።እዳ አለብን መቼም አለማልቀሶ አይቻልም 😢😢የምህረት የይቅርታ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ❤💒🙏
Sele hulum neger Egizhabhar yemsgen bewnt ewnte new amen amen amen zemar melakit yazemln amen kale ehiyewot yasemln amen 🤲🙏⛪️🇪🇹❤️tadiy Egizhabhar amilk segawen yabzalh 🙏⛪️🇪🇹❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ወዮልኝ ለኔ ጌታዬ ውለታዬን ለረሳሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን መንግሥተ ሰመያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ሁሌም ዘምር ታዲወስ❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን❤️❤️❤️
እዳ አለብኝ የምስጋና እዳ አለብኝ አሜን ፫ በእውነት ታድዬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አባታችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማረ መላዕክትን ያሰማል 🙏♥♥♥
ልብ የሚነካ መዝሙር😢😢
እፍ 😥😥😥😥ዝማሬዋችህን ሰወዳቸው ልብየሚነካነው ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
Zemare melakten yasemalen wendemy tmsgan amlak tbrake wendema ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት የስማልን ወንድማችንንንን
የምስጋና እዳ አለብኝ እዳ ያለበት ይህን ዝማሬ ላይክ ያድርግ 🙏🙏🙏🙏
ቃህል ሄወት የሰማልን❤❤❤
አጥትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልን የመዝሙር ብላጫ ባይኖርም ግን መዝሙሩ እንደ ድክመታችን ህሌናችን መንፈሳዊ ቅኝት ውስጥ ነው የሚገኘው 😢😢
ወንድም ታዴ ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ የኔ እንቁ በእውነት ልዩ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ሔር ይመስላል ስገን አሜን
ዝማሬ መላይክ ያደማልን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እ/ር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ድንቅ ዝማሬ🙏
ዝማሮ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen Amen 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድዬ
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን፫
Amen Amen Amen zemare malekit yasemain wademecin 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌም ተመስገንልኝ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzaleh ye yagelgelot zemenehn yarzemew
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ በንባ እሚደመጥ መዝሙር😢😢😢😢
ይህን መዝመር ስሰማ ደሞ እያለቀስኩ ነው አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን መፃጉም አደለም ይህ ሳምንት እሱም እኮ እግዚአብሔር ያደረገለትን እረስቶት ከሳሽ ሆነበት ደሞ 38ስምንት አመት ሙሉ አልጋላይ ተኝቶ ልትድን ትወዳለህ አለው አዳነው ደሞ በሰንበት ቀን እሱ ነው ያዳነኝ እሱ ነው ብሎ ክስ ጌታሆይ የተደረገልን ብዙ ነውና ሁሌም ተመስገን።
ዝማሬ መላአክት ያስማልን ወንድምችን
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤ ❤❤❤
ዝማሪ መላክት ያሰማል ታላቅ ወንድማች ዉስጥ የሜመረምር መዝሙር ነዉ እዳ አለብን ብዙ ተደርጎል አላመሰገንሁትም😢😢😢😢 መዝሙሮች ሁሉ የተወደዱ ናቸዉ ።
Amen Amen Amen😢😢😢😢😢😢😢 zemarie melayket yasemaln😢😢😢
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
በርታልን የተባረከው ወንድማችን
አረ እውነት ነው እዳ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃልን ወንድም ታዴ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጤነ ከእድሜ ጋር ያድልልኝ 🙏❤️🙏❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኔያለኝ ሳልጠቀም የሌለኝ አያሰብኩ አማርርዋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Zemare meleaktne yasemalne
Zemare.malketo.yesmalin❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዴዋ እዳ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍ በጣም 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ ወድሜ እዉነት እያለቀሱ የሚሰሙት ዝማሬ ነዉ 😥😥🙏🙏🙏 እዳ አለብኝ😥😥😥
እውነት ቃል የለይም ለዚህ መዝሙር እውነት ነው እዳ አለብይ
በእንባ ታጅቤ ነው ያዳመጥኩት እንደት ደስስስስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ታዲ ግን አገልግሎት ላይ አትታይም በጣም ጠፍተሀል ወንድማችን ኧረረረረ አትጥፉብን በዝማሬ መግቡን በተለይ በሰደት አለም የምንኖር የናተ ዝማሬ ነው መፅናኛችን አትጥፉ የተዋህዶ እንቁ ልጆች
😭😭👏👏👏ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤👏
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን ያብዛልህ ❤
Amen.amen.amen.zemare.melaketen.yasemalgi.wedem.bebaad.ager.hogi.new.ymesemaw.kefetogi.neber.ahun.tetenanaw.
Amen Amen Amen zimare melkaten yasemalen 🙏🏻 ❤
እፍ 😢😢😢 እናት እና አባቴ በስደት ሞተ አጥቻቻቸው እያማርኩ ነበር አሜን አሜን አሜን ግን ያረገልኝ ሳስብው😢 በባእዳ ሃገር ያለሱ ማን አለኝ. ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ወንድማችን
ነፍሳቸዉን ባፀደ ገነት ያኑርልን እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ከዛ የሚቀር ሰዉ የለም ግን ፍፃሜየን አሳምርልኝ ነዉጅ የሚባለዉ ዉደ
አምላካችን ያፅናናልን
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
አይዞሽ እህታችን በርቺ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍ የደጋጎች ቅዱሳን አጠገብ ነፍሳችን ያኑር
አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል ሁላችንም ወደዛው ነን ።ነፍሳቸውን በአፀደ ነገት ያሳርፍልን ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርቺልኝ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን 😢😢🙏
እኔ እኔነኝ የዚህ መዝሙር ባለቤቴ እዳ አለብኝ ማንም በለሌኝ ጊዜ የማይተወኝ የፍቅሩ እዳ አለብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሁላችንም እዳ አለብን ከ እኔ አንፃር አንተማ ቀዳሴዉን ማህሌቱን ስብከቱን መዝሙሩን ለስደተኞች እህት ወንድሞችህ እያቀርበክልን ነው 😢ስለ ስደተኞች ፀሊዩልን 🙏🙏🙏😢😢😢🕯💒
😭😭😭😭😭😭😭 እኔም በስደት ንሰሀ ገብቸ ዳቢሎስ መልሶ ተጫወተብኝ
የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን ረሳሁ🤔?
ድንቅ ነው ወንድማችን❤
እኛም የምስጋና ዕዳ አለብን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋዉን ያብዛልን በእውነት ወድማችን ❤
አምላኬናፈጣሪየ ሆይ በአተ የሚጠና ልብ ስጠኝ በስደተ አለም ያላተ ማንም የለኝምና አደራ ለሀገር ለወገን አብቅተከኝ አተን ለማመስገን አጥናኝ 🎉🎉🎉
አሜን 🙏 አባታች + ዝማሪ መላክትን ያስማልን ተመስገን አመላኬ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አመላኬ ሆይ ማረን + ይኛብለህ ሙትህን ፈጣሪይ ማረን አባቴ የሰው ፍቅር ጥፋ ፍቅር ስጠን አመላኬ⛪️✝️⛪️ አመላኬ ⛪️✝️✝️✝️⛪️Ⓜ️🆗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🛐🛐🛐❤✝️🆗✅
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን💚💛❤️ 🇪🇹ሰላም ለእምየ ሀገሬ😭😭😭😭
ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ልብ የሚያረሰርሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አገልግሎትህን ይቀበልልህ 👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ነው ጠይቀን ያልተቀበልነው የለም በጥያቄ እንዳስጨነቅነው ሲሆንልን አናመሰግነውም በቸርነቱ ነው የምንኖረው ልብ ይስጠን
ታዱዬ ወንድሜ ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤
ማነው ግን እደኔ እየደጋገመ የሜያዳምጠው እህህህህህ ታድየ እድሜ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው❤
እኔ በቃ ከአሁን ስአት ጀምሮ እስከ ነገ አዳምጣለው💒🕯🕯🕯❤
የዘመናት እዳ አለብኝ 😔😔😔የምስጋና እዳ አለብኝ ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ታዴ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወድማችን አገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን ❤❤😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ደስ ያለክ ታዲ በርታ
Waw yezimare melhekiti yasemalign wodemachgn tade Amen Amen Amen ❤❤❤
እግሔአብሔር ሆይ ለ ወንድማችን ጤና, እድሜ ሞገስ ሰጥልን🙏
❤❤❤❤😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🤲🌸🌾
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
😢ድንቅነውብዙወቻችንከተደረግልንይልቅባልተደረግልንበትንሿነገርእናማርራለንዝማሬመላእክትንያሰማልንወንድሜ ጌታሆይስለሆነውምእየሆነስላለውስለሁሉምአመሠግንሀለሁ ጌታሆይይቅርበለኝ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ታድዬ የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ 🤲🤲✝️✝️🥰
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🌹
Egziabher zimare melaektn yasmalne
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏❤❤
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዉዴ ዋሴ ያደረክኝ ብዙነዉ የኔ ጌታ ኢየሱስ አመስግንሀለሁ አከብርሀለሁ አመልክሀለሁ እስግድልሀለሁ የኔጌታ ከተየኩ በላያ ሙሉ ሰጦታዬ ጌታዬ መች አመስገንኩ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡እናመሰግናለን፡
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
ታዴ። ወድሚ። እካን። ደስ። አለህ የኔ። መልካም። ቃለይወት። ያሰማልን
Zemare Melakt yasemalen Wendeme tsgawn yabezalh🙏🏼
Eiunt nwu wndmachin eida alebgn
Rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤
Tadiyosiye zimare melkitn yesamalik bexam bexam dasi yemil wubi zimare new tsaga yibzalih ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን
ግሩም ዝማሬ ነው ታዲዬ ባለእዳ ነኝ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደሰ ይሚል መዝሙር ነዉ 💕🙏💕
አሜን አሜን አሜን ተመስገን የኔ አባት
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው
አሜን ዝማሬ መላእክት ይስጥልን ወንድማችን
የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን እረሳው ጎዶሎው ሲሞላልኝ ያደረክልኝን ዘነጋው❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅህ ወንድማችን
❤❤❤❤❤❤❤አሁላችን እዳ አለብን 😢😢😢
ዘማሪ 🎉🎉መላእክት🎉🎉የሰማለን👏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልህ ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤💒❤❤
Zmarey mlaeikt yasemalen wndmachin ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንን😢😢😢😢😢 ወንድማችን በርታልንንንን
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ወንድማችን ዕዳ አለብን 😢😢እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ እንቁ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን ።
እዳ አለብን መቼም አለማልቀሶ አይቻልም 😢😢የምህረት የይቅርታ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ❤💒🙏
Sele hulum neger Egizhabhar yemsgen bewnt ewnte new amen amen amen zemar melakit yazemln amen kale ehiyewot yasemln amen 🤲🙏⛪️🇪🇹❤️tadiy Egizhabhar amilk segawen yabzalh 🙏⛪️🇪🇹❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ወዮልኝ ለኔ ጌታዬ ውለታዬን ለረሳሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን መንግሥተ ሰመያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ሁሌም ዘምር ታዲወስ❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን❤️❤️❤️
እዳ አለብኝ የምስጋና እዳ አለብኝ አሜን ፫ በእውነት ታድዬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አባታችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማረ መላዕክትን ያሰማል 🙏♥♥♥
ልብ የሚነካ መዝሙር😢😢
እፍ 😥😥😥😥ዝማሬዋችህን ሰወዳቸው ልብየሚነካነው
ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
Zemare melakten yasemalen wendemy tmsgan amlak tbrake wendema ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት የስማልን ወንድማችንንንን
የምስጋና እዳ አለብኝ እዳ ያለበት ይህን ዝማሬ ላይክ ያድርግ 🙏🙏🙏🙏
ቃህል ሄወት የሰማልን❤❤❤
አጥትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልን የመዝሙር ብላጫ ባይኖርም ግን መዝሙሩ እንደ ድክመታችን ህሌናችን መንፈሳዊ ቅኝት ውስጥ ነው የሚገኘው 😢😢
ወንድም ታዴ ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ የኔ እንቁ በእውነት ልዩ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ሔር ይመስላል ስገን አሜን
ዝማሬ መላይክ ያደማልን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እ/ር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ድንቅ ዝማሬ🙏
ዝማሮ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen Amen 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድዬ
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን፫
Amen Amen Amen zemare malekit yasemain wademecin 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌም ተመስገንልኝ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Atintin yemiyalemelm ye melaktun zmare yasemaln tsegawun yabzaleh ye yagelgelot zemenehn yarzemew
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ በንባ እሚደመጥ መዝሙር😢😢😢😢
ይህን መዝመር ስሰማ ደሞ እያለቀስኩ ነው አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን መፃጉም አደለም ይህ ሳምንት እሱም እኮ እግዚአብሔር ያደረገለትን እረስቶት ከሳሽ ሆነበት ደሞ 38ስምንት አመት ሙሉ አልጋላይ ተኝቶ ልትድን ትወዳለህ አለው አዳነው ደሞ በሰንበት ቀን እሱ ነው ያዳነኝ እሱ ነው ብሎ ክስ ጌታሆይ የተደረገልን ብዙ ነውና ሁሌም ተመስገን።
ዝማሬ መላአክት ያስማልን ወንድምችን
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤ ❤❤❤
ዝማሪ መላክት ያሰማል ታላቅ ወንድማች ዉስጥ የሜመረምር መዝሙር ነዉ እዳ አለብን ብዙ ተደርጎል አላመሰገንሁትም😢😢😢😢 መዝሙሮች ሁሉ የተወደዱ ናቸዉ ።
Amen Amen Amen😢😢😢😢😢😢😢 zemarie melayket yasemaln😢😢😢
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
በርታልን የተባረከው ወንድማችን
አረ እውነት ነው እዳ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃልን ወንድም ታዴ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጤነ ከእድሜ ጋር ያድልልኝ 🙏❤️🙏❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኔያለኝ ሳልጠቀም የሌለኝ አያሰብኩ አማርርዋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Zemare meleaktne yasemalne
Zemare.malketo.yesmalin❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዴዋ እዳ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍ በጣም 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ ወድሜ እዉነት እያለቀሱ የሚሰሙት ዝማሬ ነዉ 😥😥🙏🙏🙏 እዳ አለብኝ😥😥😥
እውነት ቃል የለይም ለዚህ መዝሙር እውነት ነው እዳ አለብይ
በእንባ ታጅቤ ነው ያዳመጥኩት እንደት ደስስስስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ታዲ ግን አገልግሎት ላይ አትታይም በጣም ጠፍተሀል ወንድማችን ኧረረረረ አትጥፉብን በዝማሬ መግቡን በተለይ በሰደት አለም የምንኖር የናተ ዝማሬ ነው መፅናኛችን አትጥፉ የተዋህዶ እንቁ ልጆች
😭😭👏👏👏ፀጋውን ያብዛልክ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤👏