ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ👉🏽👇🏽th-cam.com/video/AKS1foeAmUA/w-d-xo.htmlsi=AS-HI-CqzNgCqVgl
ጥያቄ አለኝ ወንድም መምህር ተስፋዬን ጠይቅልኝ ምንመሠለህ በርሜል ጊዮርጊስ ሔደው የማይሆን ነገር ሚናገሩ አሉምን ያህል እውነት ነው?ሁሉንም ሠዎች ሔደው እደዚ አየው እደዚ አለኝ የሚሉ ብዙ ሚናገሩ አሉ መልክት ንገሪ ብሎኛል እያሉ ይናገራሉ እና ሁሉም ትክክል ነው ብሎ መቀበል ተገቢ ነው ወይ ብለህ ጠይቀው እባክህ
@ እሽ
መምህራችን በረከት ይደርብን መምህራችን በረከት ይደርብን መምህራችን በረከት ይደርብን
የኔ እቁ መምህር ኑርልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ለኛም ሰመአቱ ቅዱስ ኪወርጊስ ይርዳን ለደጁ ያብቃን የሁላችሁም በረከት ይደርብን
እግዜኤብሔር ይመስገን እኔም አንድ ምስክሮነት ኣለኝ በስደት ሃገር ነኛ እምነረዊ ግን ያንተ ተማር ነበርክ መምህር ግን አንድ ቀን ብር ከልሰጠሀኝ ማእቶብ ኣልስሮም ብየ በጠስክት 10ስዓት በጥስ 12 ሰዓት በፓልስ ታሰሮክ በህለት ሰዓት ልይነት እንድ እንድ ምጠብቀኝ አየህ እግዜኤብሔር ይመስገን አህን በ 1..ሚልየን ብር ነዉ የወጣህት ኣደራ ማእተባች እንዳትመጥስ ማርያምን አደራ,,አደራ አደራ
ወንድሜ እናመሰግናለን መምህርዬ እድሜናጤና ይስጥህ ከአንተ ጋር አብሬ በመጓዜ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑርልን ፍቅረ ገብርኤል 🎉🎉🎉🎉
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ መምህር አባ ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክፉወችን ልቦና ይስጥልን ልባቸውን ይመልስልን 🤲🤲
እኔ ከ5ወር በኋላ አሪ እገባለሁ በቸርነቱ እዚቢደርሰኝ ግንአ5ወር አምስት አመት ነው የሆነብኝ ከመጓጓቴ ብዛት አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳንሁላችንንም
የመጣሽበትን አላማ አሳክተሻል ?
እኛ ገብቶናል ማንንም አናዳምጥም የስንቱን ህይወት የቀየሩትን አባቶችና ወንድሞች ልትወቅስ የምትችል አንተ ማነህ ልብ ይስጣችሁ መምህር አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
መምህርዩ አንተን ያሳወቀኝ አንተን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ ሁሊም እንወድሀለን ለሌላው ልቦና ይስጠው ወደው አይደለም ጠላት የሚጮህው እግዚአብሔር ይማራቸው
ወድሜ በርታ ፈጣሪ የልብህ ያሰብከውን ይሙላልህ በርታ።
እግዛብሄር ይባርካቹ ።ይህ የፆም ነገር ለኔ የተሰጠ ትምርት ነዉ አመሰግናለዉ።
ወንድማችን በርታ ጡሩ ነገር ነው
መምህር እድሜ ጤናን ፈጣሪ ይሰጥልን ድምፆ በጣም ቀሰ እያለ ነወ የሚሰማወ
አምላኬሆይ ትግስቱን ስጠን እኛ የመምህር ተማሪዎች ሁላችንም መቃት አለብን ምክንያቱም የባአድአምልኮ በቤታችን ውስ ያለውን የምናውቀው እኛነን😢 ተባረክ ፍቅረገብርኤል እማፍቅር ትጠብቅህ መምህርየ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ተማረክ ተንበርከክ ተባረክ ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን
በርታ ጠላት ምንም ግዜ አይተኛም ስለዚህ በሐይማኖታችን እንፅና 👍👍👍
እውነት ነው መምህርዬ በርቱልን እናንተ ጸጋውን ያብዛላቹ
እረ ልቦና ይስጠን የሰው ስጋ እየበላን ነው ማለት እኮ ነው የምንፆመው እረ ማስተዋሉን ያድለን ጭራሽ ሌላ ውስጥ ገብተዋል እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ግራ ገብቷቸው ሰውን ግራ ለማጋባት ነው ፍላጎታቸው እኔማ እነሱን ላለማየት አልገባም ሁላ መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን በዚሁ አጋጣሚ መምህርዬ ተግባራዊ ክርስቲያን ማን እደሚኖረው በደንብ ለይቻለው ለይቻለው በስም ብቻ አይኖርም በተግባርም ጭምር እጂ በረከትህ ይደርብን መምህርዬ ❤🙏
Kalehiwt yasemaln Wendecen berta 🎉🎉🎉Aman ❤❤❤Aman 🙏🙏🙏Aman
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርትህ ለወጣቶች ትልቅ በረከት ነው
ሁለታችሁም እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህር ትክክል ብለሃል።በትምህርት ቢሆን ኖሮ ቢኒያም እራሱ ፓስተር አይሆንም ነበር ።ግን ተግባረ ክርስትና ካለ የእግዚአብሔር ስራ ይታወቃል።የቅዱሳን በረከት እና አማላጅነት በተግባረ ክርስትና ይታወቃል ።አንድ ፓስተር ከዚህ በፊት በረሃ ላይ ዋሻ ውስጥ በፀሎት የሚተጋ መነኩሴን መጽሐፍ ቅዱስ አያነብም ብሎ ኦርቶዶክስን ለማንቋሸሽ ሞክሮ ነበር ።ቢኒያም ሽታዬም የፓስተር ደቀ መዝሙር መሆኑ ነው ።ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች የተባለዉ አባባል በቢኒያም ላይ ደረሰ ማለት ነው ።
እግዚአብሐኤር ይቅር ይበለኝ በእውነት ከዛሬ ጀምሮ የአተር ወተት አቆማለሁ ወይኔ ❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን፠የተወደዳችሁ መምህራን ወንድምቼ ምንም ችግር የለም ፠ተቺዎችን ተዋቸው ፠የሚማር ,ይማር፠የሚያስተምር, ያስተምር፠የሚቀደስ ,ይቀደስ፠የሚተች, ይተች፠የሚረክስ, ይርከስ፠ ነፃ ፈቃድ ተሰጥቷል፠ሁላችንም እግዚኣብሔር ይማረን
Wendamecen Berta❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏 ወጣቱ አሁን ላይ እየበረታ ነው በርቱልን ፈጣሪ ከእኛጋ ይሁን 🤲🤲🤲🤲
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ለካ በጥፋቴ ነዉ ዋጋ ምከፍለዉ አባት ሆይ ይቅር በለኝ ልጀ ለካ ያተ ነዉ አጥፍቻለሁ ጌታሆይ ማረኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
መምህር ተስፋዬ እንኮን ደናመጣህ እነዚ ተቃራኒሚያወሩት ሰመአቱ ኤደው እራሳቸውን ቢያውቁ ጥሩነበር ከእግዛብሔር ጋርቀልድየለም የአለም ፈተና በዝቶበታል ምህመኑ እንዳንጠፋ ጥሩን ነገር በመናገር በማስተማር ምህመን ማዳን ነበረ /ግን እንደመምህር ግርማ እንደመምህር ተስፋዬ የለም ተመስገን ❤
በእውነት፣እግዚአብሔር፣አምላክ ከሐሰት ወራ ይሰውረን አሜን ብንያም ሺታዬ የሚበሎ ሰውየው በሰይጣን የስካር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
Abo Abal adergugn, mehaber kale wendeme
በርሜል ጎርጊስ እኔ የዛሬ 5ዓመት ነበር የሄድኩት አሁን ሰው በጣም ደስ ይላል እዛኔ ማንም አልነበረም አሁን እግዚአብሄር ይመስገን እኔ እዛ ሄጄ ለቤ ወታ ተሰቃይቼ ተመልሳ ስትገባ ያለው ስሜት በምን እንደሚገለጽ አላቅም
መ ምህርዬ አኔ አንደኝ መስክረ ነኝ። በአንተ ተመህርት። ተለወጨለሁ። አስተወስለሁ የሴት የወለደችወ። ለታሰወርደ ህደዉ ችገር የለም። ❤ቬር❤ላይክ❤አረጉ ሰዉ የደን❤❤ ወንደሜ ፍቅር ገብርኤል። ❤በረታ
ትላንት የተርቢኖስ ቃለ መጠይቅ ሙሉ ሰምቼ ጓጓው የሰማዕቱን ደጅ ለደጁህ አብቃኝ ብዬ ተማጥንኩ
አብሬው ተጠምቂያለሁ የማንም አንደበተ ልቅ ስላወራ መምህር ተስፋዬ ከሚያደርገው ግልጋሎት ምንም አይቀንስም።
Maherchen egazebehare yaberakehe ❤❤❤❤❤❤
እናምሰግናልን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
btame ena amesgnale wendmachun memhrachen edeme ketena yesetlen 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን🙏
እነ ቢንያም ሽታዬን ማየት ትቼለውምክንያቱም፡አይምሮዬን ማሳመም አልፈልግም ድምፁ ይረብሸኛል፡መምህርዬ እናንተ በርቱልን
ዕንቁ መምህራችን እንዳለው "እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሜል ጊዮርጊስ ይሂድ" እስኪ... እስኪ.... እስኪ ወንድ
Selame memehir tesfay enkane beselame metathue.
ፍቅር ገብርኤል እንኳን ደና መጣክ
Tnxs so much😊
መ ምህርዬ አኔም ከአንተገር እንደህዱኩኝ ነዉ መቆጠረዉ❤❤❤❤
❤❤❤❤
Yes I know her
17:01 አለቅን!!
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🎚እኔ በግሌ አላየውም አልሰማውም ::ሰምቼ ስናደድ ዲያቢሎስ ግብሩን እንደሚያገኝ በመምህራኖቼ ስለተረዳሁ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች የነፍስም የሥጋም ጥበቃ አይለያቸው አሜን🎚
ፓስተር ቢኒያም ከኋላው አንድ የቤተክርስቲያን አባት አለው ትእዛዝ የሚቀበለው ከዚህ ሠው ተቀብሎ ነው እሚያውከው ያለው እርግጠኛ ነኝ ቀን ያወጣዋል
እኛ የመምህር ተማሪዎች ግን ለምን ቢኒያምጋ እደምንገባ አለቅም እኔ በራሴ ቆየዉ ሰብስክራይቤን አንስቼ ወጣዉ አይመጣም እኔጋ ምሰማዉ ስንተ አለኝ እሱጋ ከምገባ እንቁጠብ
♥️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አይ
ላይቭ ነው?
አደለም በስትሪም 👏ነው
ላይቭ ነዉ❤
ያጎቴ ልጅ መናፍቅ ሆናለች አጎቴም ከቤት አባረራት ይችን ልጅ የምንመስለት መንገድ ብታግዘኝ
Live bezi sehat
የነ ፓስተር ነገር አልገባንም እስኪ ግን መጨረሻውን ማየት ነው
6:28 እና ሰርተፊኬት ሰለአልያዝን ነው አንድሰው 100 ገጠመኝ ቢሰማ እንኳን ራሱን ሰፈር ነጻ አያወጣሙይ? እንደውም ይህ ትውልድ የመጀመርያ ኮርስ መሆን ያለብት ትምህርት ራሱን እንዲፈትሽ ገጠምኝ ስማ ነው መባል ያለበት!!
እረ የመምህር ተማሪዎች ለምን ቢኒያም ጠቋር ቤት ትገባላችሁ መንፈሱን ጠቋርን እንዳትዋረሱ ተጠንቀቁ
አለመግባት ነው እኒ ሰብስክራይበ አንስቼነው የምወጣው ከነሱጋር ምን አከራከረኝ
ቃለ መጠይቁ ጥሩ ነው :: ነገር ግን : መምህርን በየመካከሉ አትቋርጠው :: የሰው ሃሳብ አታቋርጥ ::
Sejameri kasu gare menagagare ayasifalegim beniyame yetabalewun sawuyo video wuni report maderagi new baqa ✅✅✅⁉️
እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
ምን አይነት ጥያቄ ነው? ዋእ
bertulin wendmoche ena ehtoche
ደምርኝ❤❤❤
ኢትዮጵያ ግን የሃይሞኖት ሀገር ስትሆን ለምንድነው ውሸት ሊነግስባት የቻለ ?
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሐሰት ተከሶ አልተሰቀለም። ሐዋርያት በግፍ አልተሰውም? ሰማዕታት በሚዘገንን መልኩ አልተሰውም?
ምነው ፓስተር ያልበላውን አከከ አረ ነውር ነው ይሄ የመናፍቃን አዳራሽ አይደለም ስርአት ስነምግባር እሚባል አለ በጣም ነውር ነው ወረድክብኝአሁንስ
❤❤❤❤❤
የቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ👉🏽👇🏽th-cam.com/video/AKS1foeAmUA/w-d-xo.htmlsi=AS-HI-CqzNgCqVgl
ጥያቄ አለኝ ወንድም መምህር ተስፋዬን ጠይቅልኝ ምንመሠለህ በርሜል ጊዮርጊስ ሔደው የማይሆን ነገር ሚናገሩ አሉምን ያህል እውነት ነው?ሁሉንም ሠዎች ሔደው እደዚ አየው እደዚ አለኝ የሚሉ ብዙ ሚናገሩ አሉ መልክት ንገሪ ብሎኛል እያሉ ይናገራሉ እና ሁሉም ትክክል ነው ብሎ መቀበል ተገቢ ነው ወይ ብለህ ጠይቀው እባክህ
@ እሽ
መምህራችን በረከት ይደርብን
መምህራችን በረከት ይደርብን
መምህራችን በረከት ይደርብን
የኔ እቁ መምህር ኑርልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ለኛም ሰመአቱ ቅዱስ ኪወርጊስ ይርዳን ለደጁ ያብቃን የሁላችሁም በረከት ይደርብን
እግዜኤብሔር ይመስገን እኔም አንድ ምስክሮነት ኣለኝ በስደት ሃገር ነኛ እምነረዊ ግን ያንተ ተማር ነበርክ መምህር ግን አንድ ቀን ብር ከልሰጠሀኝ ማእቶብ ኣልስሮም ብየ በጠስክት 10ስዓት በጥስ 12 ሰዓት በፓልስ ታሰሮክ በህለት ሰዓት ልይነት እንድ እንድ ምጠብቀኝ አየህ እግዜኤብሔር ይመስገን አህን በ 1..ሚልየን ብር ነዉ የወጣህት ኣደራ ማእተባች እንዳትመጥስ ማርያምን አደራ,,አደራ አደራ
ወንድሜ እናመሰግናለን መምህርዬ እድሜናጤና ይስጥህ ከአንተ ጋር አብሬ በመጓዜ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑርልን ፍቅረ ገብርኤል 🎉🎉🎉🎉
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ መምህር አባ ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክፉወችን ልቦና ይስጥልን ልባቸውን ይመልስልን 🤲🤲
እኔ ከ5ወር በኋላ አሪ እገባለሁ በቸርነቱ እዚቢደርሰኝ ግንአ5ወር አምስት አመት ነው የሆነብኝ ከመጓጓቴ ብዛት አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳንሁላችንንም
የመጣሽበትን አላማ አሳክተሻል ?
እኛ ገብቶናል ማንንም አናዳምጥም የስንቱን ህይወት የቀየሩትን አባቶችና ወንድሞች ልትወቅስ የምትችል አንተ ማነህ ልብ ይስጣችሁ መምህር አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
መምህርዩ አንተን ያሳወቀኝ አንተን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ ሁሊም እንወድሀለን
ለሌላው ልቦና ይስጠው ወደው አይደለም ጠላት የሚጮህው እግዚአብሔር ይማራቸው
ወድሜ በርታ ፈጣሪ የልብህ ያሰብከውን ይሙላልህ በርታ።
እግዛብሄር ይባርካቹ ።ይህ የፆም ነገር ለኔ የተሰጠ ትምርት ነዉ አመሰግናለዉ።
ወንድማችን በርታ ጡሩ ነገር ነው
መምህር እድሜ ጤናን ፈጣሪ ይሰጥልን ድምፆ በጣም ቀሰ እያለ ነወ የሚሰማወ
አምላኬሆይ ትግስቱን ስጠን እኛ የመምህር ተማሪዎች ሁላችንም መቃት አለብን ምክንያቱም የባአድአምልኮ በቤታችን ውስ ያለውን የምናውቀው እኛነን😢 ተባረክ ፍቅረገብርኤል እማፍቅር ትጠብቅህ መምህርየ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ተማረክ ተንበርከክ ተባረክ ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን
በርታ ጠላት ምንም ግዜ አይተኛም ስለዚህ በሐይማኖታችን እንፅና 👍👍👍
እውነት ነው መምህርዬ በርቱልን እናንተ ጸጋውን ያብዛላቹ
እረ ልቦና ይስጠን የሰው ስጋ እየበላን ነው ማለት እኮ ነው የምንፆመው እረ ማስተዋሉን ያድለን ጭራሽ ሌላ ውስጥ ገብተዋል እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ግራ ገብቷቸው ሰውን ግራ ለማጋባት ነው ፍላጎታቸው እኔማ እነሱን ላለማየት አልገባም ሁላ መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን በዚሁ አጋጣሚ መምህርዬ ተግባራዊ ክርስቲያን ማን እደሚኖረው በደንብ ለይቻለው ለይቻለው በስም ብቻ አይኖርም በተግባርም ጭምር እጂ በረከትህ ይደርብን መምህርዬ ❤🙏
Kalehiwt yasemaln Wendecen berta 🎉🎉🎉Aman ❤❤❤Aman 🙏🙏🙏Aman
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርትህ ለወጣቶች ትልቅ በረከት ነው
ሁለታችሁም እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህር ትክክል ብለሃል።በትምህርት ቢሆን ኖሮ ቢኒያም እራሱ ፓስተር አይሆንም ነበር ።ግን ተግባረ ክርስትና ካለ የእግዚአብሔር ስራ ይታወቃል።የቅዱሳን በረከት እና አማላጅነት በተግባረ ክርስትና ይታወቃል ።አንድ ፓስተር ከዚህ በፊት በረሃ ላይ ዋሻ ውስጥ በፀሎት የሚተጋ መነኩሴን መጽሐፍ ቅዱስ አያነብም ብሎ ኦርቶዶክስን ለማንቋሸሽ ሞክሮ ነበር ።ቢኒያም ሽታዬም የፓስተር ደቀ መዝሙር መሆኑ ነው ።ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች የተባለዉ አባባል በቢኒያም ላይ ደረሰ ማለት ነው ።
እግዚአብሐኤር ይቅር ይበለኝ በእውነት ከዛሬ ጀምሮ የአተር ወተት አቆማለሁ ወይኔ ❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን፠የተወደዳችሁ መምህራን ወንድምቼ ምንም ችግር የለም ፠ተቺዎችን ተዋቸው ፠የሚማር ,ይማር፠የሚያስተምር, ያስተምር፠የሚቀደስ ,ይቀደስ፠የሚተች, ይተች፠የሚረክስ, ይርከስ፠ ነፃ ፈቃድ ተሰጥቷል፠ሁላችንም እግዚኣብሔር ይማረን
Wendamecen Berta❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
ወጣቱ አሁን ላይ እየበረታ ነው በርቱልን ፈጣሪ ከእኛጋ ይሁን 🤲🤲🤲🤲
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ለካ በጥፋቴ ነዉ ዋጋ ምከፍለዉ አባት ሆይ ይቅር በለኝ ልጀ ለካ ያተ ነዉ አጥፍቻለሁ ጌታሆይ ማረኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
መምህር ተስፋዬ እንኮን ደናመጣህ እነዚ ተቃራኒሚያወሩት ሰመአቱ ኤደው እራሳቸውን ቢያውቁ ጥሩነበር ከእግዛብሔር ጋርቀልድየለም የአለም ፈተና በዝቶበታል ምህመኑ እንዳንጠፋ ጥሩን ነገር በመናገር በማስተማር ምህመን ማዳን ነበረ /ግን እንደመምህር ግርማ እንደመምህር ተስፋዬ የለም ተመስገን ❤
በእውነት፣እግዚአብሔር፣አምላክ ከሐሰት ወራ ይሰውረን አሜን
ብንያም ሺታዬ የሚበሎ ሰውየው በሰይጣን የስካር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
Abo Abal adergugn, mehaber kale wendeme
በርሜል ጎርጊስ እኔ የዛሬ 5ዓመት ነበር የሄድኩት አሁን ሰው በጣም ደስ ይላል እዛኔ ማንም አልነበረም አሁን እግዚአብሄር ይመስገን እኔ እዛ ሄጄ ለቤ ወታ ተሰቃይቼ ተመልሳ ስትገባ ያለው ስሜት በምን እንደሚገለጽ አላቅም
መ ምህርዬ አኔ አንደኝ መስክረ ነኝ። በአንተ ተመህርት። ተለወጨለሁ። አስተወስለሁ የሴት የወለደችወ። ለታሰወርደ ህደዉ ችገር የለም። ❤ቬር❤ላይክ❤አረጉ ሰዉ የደን❤❤ ወንደሜ ፍቅር ገብርኤል። ❤በረታ
ትላንት የተርቢኖስ ቃለ መጠይቅ ሙሉ ሰምቼ ጓጓው የሰማዕቱን ደጅ ለደጁህ አብቃኝ ብዬ ተማጥንኩ
አብሬው ተጠምቂያለሁ የማንም አንደበተ ልቅ ስላወራ መምህር ተስፋዬ ከሚያደርገው ግልጋሎት ምንም አይቀንስም።
Maherchen egazebehare yaberakehe ❤❤❤❤❤❤
እናምሰግናልን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
btame ena amesgnale wendmachun memhrachen edeme ketena yesetlen 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን🙏
እነ ቢንያም ሽታዬን ማየት ትቼለውምክንያቱም፡አይምሮዬን ማሳመም አልፈልግም ድምፁ ይረብሸኛል፡መምህርዬ እናንተ በርቱልን
ዕንቁ መምህራችን እንዳለው "እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሜል ጊዮርጊስ ይሂድ" እስኪ... እስኪ.... እስኪ ወንድ
Selame memehir tesfay enkane beselame metathue.
ፍቅር ገብርኤል እንኳን ደና መጣክ
Tnxs so much😊
መ ምህርዬ አኔም ከአንተገር እንደህዱኩኝ ነዉ መቆጠረዉ❤❤❤❤
❤❤❤❤
Yes I know her
17:01 አለቅን!!
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🎚
እኔ በግሌ አላየውም አልሰማውም ::
ሰምቼ ስናደድ ዲያቢሎስ ግብሩን እንደሚያገኝ በመምህራኖቼ ስለተረዳሁ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች የነፍስም የሥጋም ጥበቃ አይለያቸው አሜን🎚