ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና, የሐዋርያት ሥራ 4;12
አሜን የኢየሱስ ስም መድሃኒት ነዉ መዳን በዚህ ስም ብቻ ነዉ
እባካችሁ በሰው ሃሳብና ፍላጎት የተፃፌውን ነገር ይዛችሁ ከእግዝአብሔር ቃል ጋር ለማወዳደር አትሞክሩ ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ ተረት አይቀጥልም
ቀለሜ
አሜን ኢየሱስ ብቻውን ይድናል የሐዋርያት ሥራ 4-12
እየሱስ ያድናል እንኳን ጴንጤ ሆንኩ በጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እየሡስ ድናል ያድናል❤❤❤❤❤❤❤ ኤርምዬ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ ኤርሚ ጸጋው ይብዛልህ
እኔ የምላቹ የእናቱን ጡት ለሚጠባ አጥንት ትስጣላቹ? መጀመሪያ በሀማኖት መሰረት ላይ ያሰተመር እናንተን ለመሽወድ ገድላትን ያነሳል አባካችሁ ፕሮቲስታንቶች እባካችሁ በገደል አትምኑም እስክይ ኢርሚ ወን ጊልና የሀማኖት መሰርት ላይ ያሥተምር ይወያይ ቀሪው ጉንጭ አልፋ ነው!!!
ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይላታል ስለሚል ።የትውልዱ አካል ስለሆንን ማርያምን ብፅእት እንላታለን።
ኤርሚ ተባረክ!!!!!!
አረ ወገን ማርያም ይህን ያህል ክብር አላት ሲባል እግዚአብሄር ከሰጣት ክብር የተነሳ እንጅ አምላክ ናት ተብሎ እንዳልሆነ ኤርሚ ያውቃል።ከኔ በላይ ማድረግ ትችላላችሁ።...መባላችንን ይረሳውና ...የኛን ትምህርት በራሱ ትርጉም ሲያስት ይኖራል።ምላሱ ስለረዘመ እና ስላነበነበ ያወቀ ይመስለዋል....መጮህ ብቻ ....ባዶ
ግጥም አርገሽ ታመልኪያለሽ::
እየሱስ እየሱስ አሜን ያድናል ብቻውን ያማልዳል❤❤❤❤
ኢየሱስ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤
ሥራ ለምኔዎችና ማክበርና መከባበር የማታውቁት መናፍቆች ሆይ፤ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፍጥረት ሁሉ የከበረች ነገር ግን ፍጥረት መሆኗ ለክርስቲያኖች ግልፅነው፣ ጴንጤ እያወቃችሁ ታምታታላችሁ፣ ልባችሁ ደንድኗል ካነበብከው ታምረ ማርያም እራሱ ፍጥረት እንደሆነች ጠቅሶ ግልፅ አድርጎልሃል።
ማርያም የሀጥያተኛ መድሀኒት ከሆነች እየሱስ ለምን መጣ ታድያ?
ጴንጤ ማለት ደንቆሮኖ ስንል በምክንያት ነው ከቪዲዮ ምን ተማርሽ ጆሮአችሁንም ልባችሁንም ደፍናችሁ ጌታ ይርዳችሁ
መድኀኒቱን ለበሽተኛው የሚሰጠው፣ የሚያዘው ዶክተሩ ስለሆነ ነዋ !- ማርያም መድኀኒት- የአዳም ዘር ሕመምተኛ- እየሱስ ዶክተር - ዶክተሩ እየሱስ ለእኛ ለበሽተኞች ልጆቹ መድኀኒት የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያምን ሰጠን።
የስውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሄር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል ስለልጁ የመሰከረው የእግዚአብሄር ምስክር ይህ ነውና በእግዚያብሄር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው በእግዚያብሄር የማያምን እግዚያብሄር ስለልጁ የመሰከረውን ስላላመነ ሀሰተኛ አድርጎታል እግዚአብሔር የዘላለም ህይወት እንደሰጠን ይህም ህይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይሄነው ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ህይወት የለውም::1ዮሐንስ መልክት 9-12😊
አረ ኤርሚ ይሄን ሰውዬ አውርዱት አንድም የሚጠቅም ነገር አያወራም ጋሽ ቢንያም የሰይጣንን ሀሣብ ለማስፈጸም እየገባ እንደሆነ ንቁበት
ማርያምን እወዳታለሁ ቅድስት እናታችን ናት።
ክርስቶስ የተዋሃደው የማርያምን ሥጋ ስለሆነ አዎ ማርያም መድኃኒታችን ናት።
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው ልጆቹም የአባታው ልጆች ናቸው
አሁንም ልጨምር በአዲስኪዳን ታቦትን የደበቀውክርሰቶስንስለሚሻማነው ማርያምንም ብዙምእራፍሰጥቶያላብራራት የኦርቶዶክስአይነትበማርያም የሳቱበትጣጣአንደይመጣነበር።አርሷቅድሰትነች።በቃ!!
በሰላም ነዉ ኤርሜ ከዚህ ታልፎ ከተሰጠ ሰዉ ጋር ግዜ የምታጠፋ ብዙ መናገር እየቻልህ ግዜህን በላህ በላህ ኸረ ኤርሜ
ጌታ አብዝቶ ይባሮክህ ቢኒያሞ ከሚባለው ጋር ማውራት በጣም ሀጢያትና በደል ነው ያሁዲ ነው ከሀዲ ሰዉነዉ 😊
ወንድም ዮሀንስ ቃለህይወት ያሰማልን ብራቮ
የአምላክን አናት ለመንቀፍ መተነፈስ እስኪሳነው ድረስ ሰይጣን የሚየስለፈልፈው መናፍቅ
ሰው ሀጢያትን በነፃነት መፈፀም ሲፈልግ ኦርቶዶክስ ወይም እስላም ይሆናል። 😂😂😂
የሚገርመው ግን ስሟንወደህ ሳይሆን በግድ ትጠራዋለህ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ስሟ ሲጣፍጥ የጌታዪ እናት ማር-ያም
ፍጡር ጠርቶ የዳነ የለም ኢየሱስ ያዳነን ከኃጢአት ነው
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።እባክሽ መፅሀፍ ቅዱሱን አንብቢው18 ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።ከአሮጊቶች ተረት ራቂበሚገባሽ ቋንቋ ተተርጉሞአል አንብቢው ፀልይ ጌታ ሆይ እውነቱን ግለፅልኝ በይው
እናንተ እኮ የምትሏት ማርያም አይደለችም የጠረፏ ንግስት ናት
@@geneneteklu4348Anchi ye Gudifecha lej nesh Tsebelu Tetemeki
ሞታለች ሞታለች ሞታለች ሞታለች እንደውም በስብሳ አፈር ሆናለች 🤷
አንድ እውነት ሲገባኝ የሉተር መፅሀፍ እሱ ብቻ ነው ገድል ።መናፍቅ የሆናችሁበት መጽሐፍ ቅዱስን እንደፊክሽን ስለምታነቡና እንደፈለጋችሁት ስለምትተረጉሙ ነው።ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉ የሱ እንደሆነ ኦርቶዶክሳዊያን እናምናለን።
አይ,፡ ልጄ ሆይ ሰው ሁን አለ ቅዱስ ዳዊት ሰውን እንዴት ሰው ሁን ይልዎል,,,,ከዘራዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ ,፡ወዳጄ አትድከም በጾም በጸሎት እንጅ በንግግር አይመለሱም ,፡ ስታየው ባዶ ጭንቅላት ያሳዝናል ግን መልካም ሁኑ መንገዱን እሱ ያሳያችሆል ቅንንነት መልካምነት ይጠይቃል ያሳዝናል,
ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለቅቄ መውጣቴን አሁን አሁን ሳስበው ደስ ይለኛል።ምክኛቱም እንዲህ ዓይነት ክርክር ስሰማ ኦርቶዶክስ ምን ያህል የዓለም መድኃኒት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መካዷን እመለከታለውኝ።መድኃኒት ከመድኃኒትም በላይ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ለንስሐ ሞት ያብቃህ ከኦርቶዶክስ በመውጣቴ ደስ ይለኛል ትላለህ እብድ እየተከተልክ ነው ክርስቶስን ተከተልኩ የምትለው ቀለሜ በለው ምን በለው አሰተኛውን ክርስቶስ ነው የሚሰብከው ቅድስት ማርያምን የአምላክ እናት ናት እናከብራት አለን ታማልደን አለች ስሟን ስንጠራት ከአምላኳ ከልጇ ለምና ታማልደን አለች ይህን እናምናለን ለቅዱሳን የተነገረው ለሁሉም ቅዱሳን ይሆናል ይሁዳ መልክት ላይ አንዳንዱን ከሳት ነጥቀው ያወጣሉ ያለው ለመቤታችን ይሆናል እና በትክክል እውነትን መፈለግ ነው እንጂ ወሬን ማዳመጥ ክርስትና ይለያያል።
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መዳኃኒቷ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ማርያም መዳኃኒት ሲባል እግዚአብሔር በሰጣት ጸጋ ነው እንጂ የእግዚአብሔርን ተክታ አይደለም የናንተው ፓስተር የሚያወራው እብደት ነው በትክክል መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነበው የሚረዳው ማን ይሆናል ቤተክርስቲያንን ዝም ብሎ ወንጀል እየሰሩ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዝም ብሎ እደፈለጉ እየዘለሉ መኖር አይቻልም ቀለሜ እውቀት ሳይሆን ያለብት ብሶት ነው እንደዚህ መዝለል ምን ማለት ነው።
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉት ሁሉ መንግስተሰማይ አይገባም የተባሉት እንደነኦርቶዶክስ ናቸዉ የዉሸታቸዉን ጌታን ይጠሩታል የአምልኮ መልክ አላቸዉ ሀይሉን ግን ክደዉታል ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብለዉ በደፍረት የሚናገሩ ሙልጭ ያሉ ከሃዲያን ናቸዉ ባሁን ሰአት ኢየሱስ በሰዉ ልጅነቱ በእግዚአብሔር ቀኝ እንዳለና ዳግምም ስመለስ በሰዉ ልጅነቱ እንደሚመለስ አያዉቁም ለዚህም ነዉ አማላጅነቱን የካዱት
ቆይ ቆይ ክርስቶስ አማላጅ ነው ብላችህ ታምንላችሁ እንዴ?
ተመልሶ ይፈርዳል እንጂ አይማልድልሽም
አምላካችን ኢየሱስ ማርያምን እናቴ ይላታል !! አንተስ ማን ትለታላህ? እናቴ አይደለችም ከልክ አንተ ከኢየሱስ ትበልጣለህ ማለት ነዉ ። አይ ትዕቢት ፈጠሪ ልቡና ይስጣችሁ ።(ማርያም እናታችን :አማላጃችን) (ኢየሱስ አምላካችን :ፈረጃችን፥)
Eyasuse gata naw❤❤❤❤❤❤❤❤ talati kiteli yibalee Emiya tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዳዬ ተባረክ ወንድምነት❤❤❤
ኤርሚ እባክህ አሁን ልክአይደለህምየሜቤታችንታምርድርሰት ስለሆነከመጽሐፍ ቅዱስለመወዳደርአይቻልም። ኢየሱስከማንጋርታወዳድሩኛላችሁ ብሏል።አትከራከራቸው።
ኦርቶዶክስ የተፃፈውን ትታ ያልተፃፈውን የምታስተምር ሲትሆን ያለ ክርስቶስ ክርስትያን ነኝ ፣ ልክ ነኝ ቤ/ክርስትያን አትሳሳትም እያለች ለጠቋር መታሰቢያ ታቦት የቀረጸች ናት፤ ስለዚህ ከዕዳ ነፃ ለመሆን ወንገልን ሰበኩ፡፡
Biniyam Shitaye please getan fira, teweledu endayeden enkefat athun. degmo like aregalew meskelun.
ማርያም አማላጂም መድሀኒትም አይደችም።።።።።። ኦርቶዶክስ ተረተረት ትወዳለች።።።
Erimi wendme Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
Temar ante saw
መዳንም በሌላ በማንም የለም። የኃጢአት መድኃኒት ኢየሱስ ብቻ ነው።
ኤርሚያስ ለምን ቅብዝ ብዝ ትላለህ ይሄ የሚያሳየው ውስጥህ ያለው መንፈስ ተረብሻል ምክንያቱም የማርያም ስም ጣኦት ሆኖብሀል:: በጩህት ስላወራህ ትክክል ነህ ማለት አይደለም:: ውሻ ስለጮህ ደፍር ነው ማለት እይደለም ፈርቶም ነው የሚጮህው ስለዚህ አስተውል ማን እንደሚመራህ አስተውል ወንድሜ.....የጌታህ ፍቅር እና የእመቤቴ, የመልአክት እና የፃድቃኖች ፍቅር ከአንተም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 💒
ኤርሚ እነዚህ በጭፍን ለሚከራከሩት ሰዎች ትክክለኛ በእውቀት ላይ የተመሰረተ መልስ እየሰጠህ ስለሆና በርታ ጌታ ይባርክህ፡፡
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ--------------------------
ኤርምያስ ቀለሜ አሳች ነው በመንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ለማንቋሸሽ የተገዛ ክፉ መንፈስ ያለበት ሰው ስለሆነ ፀልዩለት።ልቡና እንዲሰጠው መቼም መች በመከራ ካልሆነ የማይማር እግዚአብሔር ይገስፀው
ኤርሜ ተባረክ
ማሪያም ማሪያም ብዬ ስምሽን ልጥራው ፣አይደከመኝምና ብደጋግመው ብዬ እኔ የምጠራው የጌታዬ እናት ስልሆነች ነው።
በመጀመሪያ የሰው መጻፍ ላይ መጻፍ ህገወጥ ነው. ስለዚህ ዉድ ኦርቶዶክሳዊ ከደዚህ አይነት ሰው ጋር ማውራት መወያየትም ተገቢ አይደለም.
ጌታ ሙሴን እኮ አምላክ አድርጎ ሾሞታል።ይህንን ምን ትላለህ።መናፍቁ ኤርሚያስ ?
ይሄ ኤርሚስ የተባለው ሰው እንዳያብድ እፈራለሁ አይምሮው ትክክል አይመስለኝም
Atakew , lemin tiferaleh ?
መናፍቆች ሆይ የሐዋርያት ስራ እኮ ገድል መሆኑን ትክዳላችሁ ወይ ?
ቢኒያም ሽታዬ በወንጌል አማኞች ስም ዝርፊያ ለመፈፀም ወጥቶ ወርዶ ብዙ ጥረት አድርጎ አልሳካለት ሲል ለካ ኦርቶዶክስ ቤት ቢገባ በቀላሉ ዝርፊያ መፈፀም እንደሚቻልበት ደረሰበትና ወደዚያው ኮበለለ ። ታዲያ ሽቀላውን የተሻለና የተሳካ የሚያደርገው የወንጌል አማኙን መዝለፈ ከዚያም የተለመደውንና ፀረ ወንጌል የሆነኑትን ስመ መፅሐፍት "...የአሮጊቶች ተረት" ብሎ ወንጌሉ የሚጠራቸውን "ገድላትና ተአምራት .... ተብለው የሚጠሩትን ጉዶች ማወደስ አንዱ ገፅታ ነው።
እኔ ገድላትን አላነብም ነበር ።አሁን ግን በኤርሚያስ ምክኒያት ማንበብ ስጀምር ምንም አይነት ስህተት አላገኘሁባቸውም።ጌታ ችን የጌቶች ጌታ ስለሆነ አምላኬ ፈጣሪዬ ነው።አለቀ።ቢኒያም ተብዬው ለመሆኑ ገድል ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ?
Ermi tebarek abo zemenk yibarek gena bezu berhan yiberal
እባካችሁ ኤርምያስ የምባል ጆሮውም ልቡም ጭንቅላቱም በስድብ ና በትቢት የተሞላ ነው ጌታ ይገስፅህ!!!!
የምናደድ ያለእዉቀት ያለማስረጃ ለኮልኮሎ አማልክት ስያጎበድዱ የነበሩ አሁን ደግሞ በነዚህ ኮልኮሌ ስላፈሩባቸዉ መልስ ስላጡ የሚናደዱ ናቸዉ እንጂ ኤርሚማ ደስ እያለዉ ያጠጣሃል
ይሄ ኤርሚስና ትዝታው የሚባሉ ሰዎች ዝም ብለው ነው የሚለፈልፉት።ኤርሚያስ የዋጠውን ወይም የሸመደደውን ሳይረሳው ለመትፋት ነው የሚዘባርቀው።
ኤርምያስ ጭሆትና ድንቁርናህን አታውራ በመጮህ መሰለህ ኤርምያስ
መንፈሱ ተጨነቀ ስራ ይፍረስ❤❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ.....
ማሪያምን ማነዉ አማላጅ ያደረጋት?
ማርያም ታማልዳለች የሚለው 100% ስህተት ነው።
Amen
መተርጎም አትችልም የሚልህ የተደበቀውን ሚስጢር ስለምትገልጠው ነው።
በመሰረቱ እምነት ስነ ምግባር ነው።
መጽሐፍ ቅዱሳችን ግልጽ ምናለበት ሰዎች ወደመጽሐፍቅዱስ እንዲመጡ ብታደርጓቸው መጽሐፍቅዱስ ግልጽ ነው እግዚአብሔርን ለመስማት ለሚቀርብ ድምጽ ነው እኮ የሚሰማ ይህ መጽሐፍ ብንመረምርረው ጌታችን ኢየሱስ እንዳለው ዮሐንስ 5:39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤
እኔ ብቻ ተነጋሪ ድንግል ማሪያም ሲቦል ትቃጠላለቹ ድንግል ልቦና ትስጣቹ
Ermi tebarekkkkkk
ማርያምን ተዋት እናንተ ግን ወንድሞቻችሁን የገደለዉን አቢይ አህመድን ታመልካላችሁ
,እውነት ነው እርሜ ጊዜህን ከነዚህ ስዎች ጋር ጊዜህን አታባክን
ስለ እነሱ ሳይሆን ጌታ በመንፈሱ የሚፈልጋቸው ልጆች አሉት ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ስለ 1 ሰው ሲል ጌታ የጠፉትን ሊፈልግ ወደ አለም መጥቶአል
ኤርሚያስ የሚባለው ሰው ፍፁም ስርአተቢስ ሰው ነው።
ወንድሜ አታማልድም ማርያም እንደ ሰዉ ሞታለች ነፍሷ በገነት ይኖራል
ደሞ ብንያም ምን እውቀት አለውና ከኤርሚያስ ጋር ይከራከራል።
ቢኒያም ወደ ኦርቶዶክስ የሄደዉ አጃቢና ገንዘብ ፈልጎ ነዉ የሄደዉ ቢኒያም ዮኒማኛን ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ይለምን ነበር
ኤርሚ ከማያውቅ ሰው ጋር ባትከራከር፤ከዕውቀት ውጭ የሆነ ሰው ጋር፣አቋም ይዞ ከመጣ ሰው ጋር ውስጡ ላይ ጥያቄ ብትፈጥርበት እንጂ መተማመን አይቻልም።
ወይ ማርያም በብሉይ ኪዳን ብንነሳ ሴት ካህን ወይም ሊቀ ካህን አለወይ?ሰዎችን ወክሎ ስለሰው የሚታይ በአብ ፊት ሊቀ ካህንነው፡፡ ጉንጭ አልፋ ክርክር
ማርያም እናታችን አማላጃችን❤
ኤርሚያስ አላስወርድም ብለክ ቢኒያም ሲያስወርደው ለቢንያም ድጋፍክን ሰጠክ ። ቢንያም ስለ ፓስፖርት ለምን ታነሳለክ ብለክ ስትጠይቀው ኤርሚያስ ስለትዳር ለምን ታነሳለክ ሳትለው አለፍክ ወገንተኝነት ይታይበታል እየታዘብን ነው
ቢንያምም ሩድ ባይሆን እውቁቱ ማንም ኣይችለው ግን ፀባይ
ኤርሚ አንድ ኦርቶዶክስ ቀለሜ ብሎ ሲጠራህ' ''ሄደህ ለእናትህ ንገራት'' ብለህ ስትል የዱሪዬ ቃል ስትጠቀም አፈርኩብህ ጥንቃቄ ቢደረግ
ኤርሚያስ ማለትኮ ውሃ የሌለበት ባዶ ጀሪካን ነው፣ከኤርሚያስ ጋር መነጋገር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።
ከቢንያም ሽታየስ ጋ?😂
GOOD BLESS YOU ERMI
አሁን የሚያወራን ሰዉ (የወለደችው እርሱም የሚያውቃት እናቱ)ኢየሱስ ስለ ማርያም ምን አለ በሉት።
ቀለሜ 🙄🤔🤐🤣🤣🤣🤣
አርምያስ ግን ለምንድ ነው የማትሰማቸው? እንደዚህ ኣርገህ ውይይት የለም። ለጴንጠ ወክለህ ባታወራ ይሻላል ይኼ ኮ የማሸነፍ ጉዳይ ኣደለም።
በእምነት ሞግተህ አሸንፍ የሚል አለ እምነትህ ከሆነ ኦርቶዶክስ ሳደርስ የራስህን ይዘህ ኑር
😂😂😂😂😂😂😂😂 ምንድነው ዛር እንዳለበት ምትጮሗው !!! እዩ ጩፋ ያድነኛል ብላቹ አይደል እንዴ አዳራሽ ሞልተህ እዬዬ ምትለው ??? 😂😂😂😂
Ermiye tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሔ ኤርሚያስ የሚባል ሲሸነፍ ሁሉ አዉቃለሁ ባይ ግንምንም የማያውቅ ግን ኤርምያስ የምትከራከረው ጎበዝ ሁኑ እነሱ ሲረቱ ከእርስ ይወጡበሐል ስለዚህ ከርእስ አታሶጣው ወጥረህ በርእስ ያዘው እደዚህ ናቸው አየህ ሲያቅተው ያስካካል ወረጦ ንፍጥ ነው ሊያስቦካህ ይፈልጋል ሴታ ሴት።አትፍራዉ ወጥረከዋል።
የኔ ደነዝ ገድለ ሉተር ታውቃለህ? የአንተ አባት ሥራ ማለቴ ነው! መጀመሪያ የራስህን ገድል አጥራ እና ስለ እመቤታችን ታወራለሁ። ለነገሩ ምን ብዬ ልጥራህ ። ምንም አልልህም እላይህ ላይ የሠፈረውን አጋንንት ያርቅልህ እያልኩ እጸልያለሁ።
ሁለት ሁለት ደቂቃ ተሠጣጡ
enante yealem birhan nachu yemilew bibel lay tetsfoal yemariamen keyet ametut enditeralgne efelgalhu BLESSED
ምላስ ሰጥቶዋቹሀል ለፍልፍ ፍየሌ
እየተሰዳደቡ መከባበር በአካል ብትገናኙ በርግጠኛነት እንደምትገዳደሉ እርግጠኛ ነኝ ወንጌል ፍቅር ነው ሁላችሁም ፍቅር ምን እንደሆነ አታውቁም የዩትይብ በሀይማኖት ሰበብ ማንነታችሁን የገለጣችሁ ሰዎች ናችሁ ግን ጌታ መሐሪ ነዉና ንስሐ ገብታችሁ ገ
ሁላችሁም ምንም አታውቁም ብታውቁ በዚህ መንገድ አትመጡም ደግሞ በኔ ቤት ባንተ ቤት የምትባባሉት እናንተ ሰው ቤት ቤት ገብታችሁ የቤቱን ባለቤት ለመግደል ቢላ የያዛችሁ ተሳዳቢዎች እየተቀባባችሁ የምትዘራጠጡ ለእግዚአብሔር እና ለማርያም ጠበቃ በመሆን አውቃለሁ ባዮች ግን ምንም አታውቁም አታውቁምምምምምም
ባክህ ኤርሚያስ ከዚህ እብድ ጋር አትነጋገር አሁን ለይቶለታል ።ቢንያም አብደዋል
ጌታ ጌታ ሆይ የሚል መንግስተሰማይ አይገባም ማለት ማሪያም ማሪያም የሚል ይገባል ማለት ነዉን?
ኤርሚያስ አነበብክም አላነበብክም ምንም ለውጥ አታመጣም ስለራስህ እምነት ተጨነቅ
ስነምግባር የሉት ኦርቶዶክስ አሉት እንስማ ብኒን አዉጡት
ኤርምያስ ማትያስ 10 ም 42 በቅዱሳን ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ በሰማይ ዋጋው አይጠፋበትም ይላል እየሱስ ክርስቶስ እራሱ አንተ እየሱስን የምትጠራ እንጂ እየሱስን የምታምን አደለህም።
ሀሀሀሀ....ፔንጤ አትችሉም ባዶ ናችሁ።
እነን የገረመኝ ቆይ ማርያም የት ሆና ነዉ የምትሰማህ ?ተረት ማዉራት ትታችሁ እነጳዉሎስ የት ቦታ ነዉ ማርያ ነይ ያሉት?
ጨንቆት ነው መሰለኝ የወጣው አይዞህ
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና, የሐዋርያት ሥራ 4;12
አሜን የኢየሱስ ስም መድሃኒት ነዉ መዳን በዚህ ስም ብቻ ነዉ
እባካችሁ በሰው ሃሳብና ፍላጎት የተፃፌውን ነገር ይዛችሁ ከእግዝአብሔር ቃል ጋር ለማወዳደር አትሞክሩ ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ ተረት አይቀጥልም
ቀለሜ
አሜን ኢየሱስ ብቻውን ይድናል የሐዋርያት ሥራ 4-12
እየሱስ ያድናል እንኳን ጴንጤ ሆንኩ በጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እየሡስ ድናል ያድናል❤❤❤❤❤❤❤ ኤርምዬ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ ኤርሚ ጸጋው ይብዛልህ
እኔ የምላቹ የእናቱን ጡት ለሚጠባ አጥንት ትስጣላቹ? መጀመሪያ በሀማኖት መሰረት ላይ ያሰተመር እናንተን ለመሽወድ ገድላትን ያነሳል አባካችሁ ፕሮቲስታንቶች እባካችሁ በገደል አትምኑም እስክይ ኢርሚ ወን ጊልና የሀማኖት መሰርት ላይ ያሥተምር ይወያይ ቀሪው ጉንጭ አልፋ ነው!!!
ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይላታል ስለሚል ።የትውልዱ አካል ስለሆንን ማርያምን ብፅእት እንላታለን።
ኤርሚ ተባረክ!!!!!!
አረ ወገን ማርያም ይህን ያህል ክብር አላት ሲባል እግዚአብሄር ከሰጣት ክብር የተነሳ እንጅ አምላክ ናት ተብሎ እንዳልሆነ ኤርሚ ያውቃል።ከኔ በላይ ማድረግ ትችላላችሁ።...መባላችንን ይረሳውና ...የኛን ትምህርት በራሱ ትርጉም ሲያስት ይኖራል።ምላሱ ስለረዘመ እና ስላነበነበ ያወቀ ይመስለዋል....መጮህ ብቻ ....ባዶ
ግጥም አርገሽ ታመልኪያለሽ::
እየሱስ እየሱስ አሜን ያድናል ብቻውን ያማልዳል❤❤❤❤
ኢየሱስ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤
ሥራ ለምኔዎችና ማክበርና መከባበር የማታውቁት መናፍቆች ሆይ፤ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፍጥረት ሁሉ የከበረች ነገር ግን ፍጥረት መሆኗ ለክርስቲያኖች ግልፅነው፣ ጴንጤ እያወቃችሁ ታምታታላችሁ፣ ልባችሁ ደንድኗል ካነበብከው ታምረ ማርያም እራሱ ፍጥረት እንደሆነች ጠቅሶ ግልፅ አድርጎልሃል።
ማርያም የሀጥያተኛ መድሀኒት ከሆነች እየሱስ ለምን መጣ ታድያ?
ጴንጤ ማለት ደንቆሮኖ ስንል በምክንያት ነው ከቪዲዮ ምን ተማርሽ ጆሮአችሁንም ልባችሁንም ደፍናችሁ ጌታ ይርዳችሁ
መድኀኒቱን ለበሽተኛው የሚሰጠው፣ የሚያዘው ዶክተሩ ስለሆነ ነዋ !
- ማርያም መድኀኒት
- የአዳም ዘር ሕመምተኛ
- እየሱስ ዶክተር
- ዶክተሩ እየሱስ ለእኛ ለበሽተኞች ልጆቹ መድኀኒት የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያምን ሰጠን።
የስውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሄር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል ስለልጁ የመሰከረው የእግዚአብሄር ምስክር ይህ ነውና በእግዚያብሄር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው በእግዚያብሄር የማያምን እግዚያብሄር ስለልጁ የመሰከረውን ስላላመነ ሀሰተኛ አድርጎታል እግዚአብሔር የዘላለም ህይወት እንደሰጠን ይህም ህይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይሄነው ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ህይወት የለውም::1ዮሐንስ መልክት 9-12😊
አረ ኤርሚ ይሄን ሰውዬ አውርዱት አንድም የሚጠቅም ነገር አያወራም ጋሽ ቢንያም የሰይጣንን ሀሣብ ለማስፈጸም እየገባ እንደሆነ ንቁበት
ማርያምን እወዳታለሁ ቅድስት እናታችን ናት።
ክርስቶስ የተዋሃደው የማርያምን ሥጋ ስለሆነ አዎ ማርያም መድኃኒታችን ናት።
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው
ልጆቹም የአባታው ልጆች ናቸው
አሁንም ልጨምር በአዲስኪዳን ታቦትን የደበቀውክርሰቶስንስለሚሻማነው ማርያምንም ብዙምእራፍሰጥቶያላብራራት የኦርቶዶክስአይነትበማርያም የሳቱበትጣጣአንደይመጣነበር።አርሷቅድሰትነች።በቃ!!
በሰላም ነዉ ኤርሜ ከዚህ ታልፎ ከተሰጠ ሰዉ ጋር ግዜ የምታጠፋ ብዙ መናገር እየቻልህ ግዜህን በላህ በላህ ኸረ ኤርሜ
ጌታ አብዝቶ ይባሮክህ ቢኒያሞ ከሚባለው ጋር ማውራት በጣም ሀጢያትና በደል ነው ያሁዲ ነው ከሀዲ ሰዉነዉ 😊
ወንድም ዮሀንስ ቃለህይወት ያሰማልን ብራቮ
የአምላክን አናት ለመንቀፍ መተነፈስ እስኪሳነው ድረስ ሰይጣን የሚየስለፈልፈው መናፍቅ
ሰው ሀጢያትን በነፃነት መፈፀም ሲፈልግ ኦርቶዶክስ ወይም እስላም ይሆናል። 😂😂😂
የሚገርመው ግን ስሟንወደህ ሳይሆን በግድ ትጠራዋለህ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ስሟ ሲጣፍጥ የጌታዪ እናት ማር-ያም
ፍጡር ጠርቶ የዳነ የለም ኢየሱስ ያዳነን ከኃጢአት ነው
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
እባክሽ መፅሀፍ ቅዱሱን አንብቢው
18 ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።
ከአሮጊቶች ተረት ራቂ
በሚገባሽ ቋንቋ ተተርጉሞአል አንብቢው ፀልይ ጌታ ሆይ እውነቱን ግለፅልኝ በይው
እናንተ እኮ የምትሏት ማርያም አይደለችም የጠረፏ ንግስት ናት
@@geneneteklu4348Anchi ye Gudifecha lej nesh Tsebelu Tetemeki
ሞታለች ሞታለች ሞታለች ሞታለች እንደውም በስብሳ አፈር ሆናለች 🤷
አንድ እውነት ሲገባኝ የሉተር መፅሀፍ እሱ ብቻ ነው ገድል ።መናፍቅ የሆናችሁበት መጽሐፍ ቅዱስን እንደፊክሽን ስለምታነቡና እንደፈለጋችሁት ስለምትተረጉሙ ነው።ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉ የሱ እንደሆነ ኦርቶዶክሳዊያን እናምናለን።
አይ,፡ ልጄ ሆይ ሰው ሁን አለ ቅዱስ ዳዊት ሰውን እንዴት ሰው ሁን ይልዎል,,,,ከዘራዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ ,፡ወዳጄ አትድከም በጾም በጸሎት እንጅ በንግግር አይመለሱም ,፡ ስታየው ባዶ ጭንቅላት ያሳዝናል ግን መልካም ሁኑ መንገዱን እሱ ያሳያችሆል ቅንንነት መልካምነት ይጠይቃል ያሳዝናል,
ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለቅቄ መውጣቴን አሁን አሁን ሳስበው ደስ ይለኛል።ምክኛቱም እንዲህ ዓይነት ክርክር ስሰማ ኦርቶዶክስ ምን ያህል የዓለም መድኃኒት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መካዷን እመለከታለውኝ።መድኃኒት ከመድኃኒትም በላይ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ለንስሐ ሞት ያብቃህ ከኦርቶዶክስ በመውጣቴ ደስ ይለኛል ትላለህ እብድ እየተከተልክ ነው ክርስቶስን ተከተልኩ የምትለው ቀለሜ በለው ምን በለው አሰተኛውን ክርስቶስ ነው የሚሰብከው ቅድስት ማርያምን የአምላክ እናት ናት እናከብራት አለን ታማልደን አለች ስሟን ስንጠራት ከአምላኳ ከልጇ ለምና ታማልደን አለች ይህን እናምናለን ለቅዱሳን የተነገረው ለሁሉም ቅዱሳን ይሆናል ይሁዳ መልክት ላይ አንዳንዱን ከሳት ነጥቀው ያወጣሉ ያለው ለመቤታችን ይሆናል እና በትክክል እውነትን መፈለግ ነው እንጂ ወሬን ማዳመጥ ክርስትና ይለያያል።
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መዳኃኒቷ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ማርያም መዳኃኒት ሲባል እግዚአብሔር በሰጣት ጸጋ ነው እንጂ የእግዚአብሔርን ተክታ አይደለም የናንተው ፓስተር የሚያወራው እብደት ነው በትክክል መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነበው የሚረዳው ማን ይሆናል ቤተክርስቲያንን ዝም ብሎ ወንጀል እየሰሩ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዝም ብሎ እደፈለጉ እየዘለሉ መኖር አይቻልም ቀለሜ እውቀት ሳይሆን ያለብት ብሶት ነው እንደዚህ መዝለል ምን ማለት ነው።
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉት ሁሉ መንግስተሰማይ አይገባም የተባሉት እንደነኦርቶዶክስ ናቸዉ የዉሸታቸዉን ጌታን ይጠሩታል የአምልኮ መልክ አላቸዉ ሀይሉን ግን ክደዉታል
ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብለዉ በደፍረት የሚናገሩ ሙልጭ ያሉ ከሃዲያን ናቸዉ ባሁን ሰአት ኢየሱስ በሰዉ ልጅነቱ በእግዚአብሔር ቀኝ እንዳለና ዳግምም ስመለስ በሰዉ ልጅነቱ እንደሚመለስ አያዉቁም ለዚህም ነዉ አማላጅነቱን የካዱት
ቆይ ቆይ ክርስቶስ አማላጅ ነው ብላችህ ታምንላችሁ እንዴ?
ተመልሶ ይፈርዳል እንጂ አይማልድልሽም
አምላካችን ኢየሱስ ማርያምን እናቴ ይላታል !! አንተስ ማን ትለታላህ? እናቴ አይደለችም ከልክ አንተ ከኢየሱስ ትበልጣለህ ማለት ነዉ ። አይ ትዕቢት ፈጠሪ ልቡና ይስጣችሁ ።(ማርያም እናታችን :አማላጃችን) (ኢየሱስ አምላካችን :ፈረጃችን፥)
Eyasuse gata naw❤❤❤❤❤❤❤❤ talati kiteli yibalee
Emiya tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤