"ምን ያህሎቻችን በህይወታችን ደስተኛ ነን?" የዳጊ ድንቅ ንግግር በሐዋዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 2 ปีที่แล้ว +33

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ድንቅ ንግግር ከአንቺ ሀሳብ ጋር በጣም እስማማለሁ ባለትዳርና የሁለት ሴቶች ልጆች እናት ነኝ እና የፅዳት ሠራተኛ ነኝ በኑሮዬ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ብዙ ግዜ ከልቤ እስቃለሁ

    • @tigstmamuye627
      @tigstmamuye627 ปีที่แล้ว +2

      ድግልማርያም ታሳድግልሽ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +46

    እኔ ሙሉ ጤና ብቻ ሰላለኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ተመስገን ጌታዬ ሌላው ሁሉ በአንተ ፍቃድ ነው የሚሆነው ዳጊ ቆንጆ እናመሰግናለን 😊

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว +7

      እናመሰግናለን!

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      👈(touch the profile) እንኳን አደረስዎ! በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል

    • @mussieadera7044
      @mussieadera7044 2 ปีที่แล้ว

      @@maymrobi You Ate very tilted I love you my sister you have a good heart !! I wesh Every one thinking like you ! I'm form Atlanta

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      @@mussieadera7044
      Thank you dear

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +59

    መጀመርያ ፅድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመርላችሃል ነው ሚለው የእግዚአብሔር ቃል!!

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว +9

      እናመሰግናለን!

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 2 ปีที่แล้ว +4

      @@DaggysLifeClass እህቴ አንድ ነገር ስሚ በራስ መተማመን ስትይ እግዚአብሔርን ይዘሺ ከሆነ ሁሉም ይቻላል ግን አስቢ በዕለተ ሞትሺ አምላክ ፊት ለፋርድ ትቀርቢያለሺ ያንን ተዘጋጅተሻል ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ካላደረበት እውነተኛ ደስታ የለውም ጊዜያዊዊ ደስታ ከሰይጣን ይገኛል

    • @ትዕግሥትሰሎሞን
      @ትዕግሥትሰሎሞን 2 ปีที่แล้ว

      @@nebiyudaniel2305 በትክክል

    • @yengus7781
      @yengus7781 2 ปีที่แล้ว

      Qrrtgkonjo new

  • @hiwot7004
    @hiwot7004 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ፓስት የተዱረገው 6 ወር በፊት ነው ይላል ።እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ።ዛሬ በጣም አዝኜ ነበር ከትምህርት ቤት ስለተባረርኩ በኔ ጥፋት ነው አልልም የምችለውን አድርጌ ነበር ነገር ግን አልሆነም ።እና ይህን ሾው በድንገት ሳላስበው ዩቱብ ላይ አየሁት እና ደስ የሚል ነገር ተማርኩበት ፣፣በጣም አመሰግንሻለሁ ወደ አእምሮዬ እንድ መለስ ስላደረግሽኝ !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በህይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ ፡ ብዙ ነገር ለማግኘት ብዙ መሰዋት ከፍዬአለው ሳልወድቅ ጠንካራ ሆኜ አሁንም በይበልጥ ለምፈልገው ነገር ሳላቋርጥ እየጣርኩኝ ነው ፡ ሁሌም የአንችን ንግግር አዳምጣለው ለኔ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ ፡ በጣም እወድሻለው

  • @edenwolde1877
    @edenwolde1877 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊ ስለሰጠሽኝ ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ገና ለብዙ ሰው ትተርፊያለሽ በርቺ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!!

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን!

    • @amhassan2743
      @amhassan2743 2 ปีที่แล้ว

      Dagi betam akebrshalehu gn dessein lemn tnsh adrgesh tsyatalesh Tru ager new yedesseie lji bemehonsh ltkori ygebal

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን ፈጣሪያችን አሜን አሜን አሜን

  • @mitayeyedoroabelaletbitasa8302
    @mitayeyedoroabelaletbitasa8302 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በጣም ወድጀሻለሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ትልቅ ምሳሌ ነሽ ለሁላችን ትልቅ ትምህርት ነዉ ካንቺ ምማረዉም ከዚህ በኋላም እጅግ አዳዲስ መገለጦችን ካንቺ እጠብቃሁ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ!!

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 ปีที่แล้ว +19

    ስለ ሀሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፤ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ የቀረውም ሀሉ እንኳን ቀረ አንድዬ ለእኛ ሚጠቅመንን ያውቃል

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን!

    • @ህልምአለኝ-አ5ወ
      @ህልምአለኝ-አ5ወ ปีที่แล้ว

      ​@@DaggysLifeClass ዳጊን ማግኘት እፈልጋለው አስቸኳይ ነው

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر ปีที่แล้ว

      ​@@DaggysLifeClassእኔን ዩቲቤን አስተዋውቂልኝ

  • @tesfayedebebe8687
    @tesfayedebebe8687 ปีที่แล้ว

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። የፈለግንውን ለማሰብ ነፃ ብንሆንም ለስኬታችን ተመስጋኙ እግዚአብሔር ብቻ ነው!

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ የደሴዋ ቆጆ እኔ አልሀምዱ ሊላህ ሙሉጤነኛ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ

  • @ytyt8003
    @ytyt8003 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher Edemen tenane yhabeki dagina shekor mekrety beravo ❤❤❤❤❤ GBU

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግዬ በጣም ነው የማከብርሽ ትልቅ ትምህርት ነው እከታተልሻለሁ በርቺ የኔ መልካም

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን!

    • @azmerayemane141
      @azmerayemane141 2 ปีที่แล้ว

      Be hiwote tilk timmhrt yenmtsrchign yemtaaberechegn jegna set kal kal yelegnmm birtate nesh lenee

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

    የኛ የሴቶች ተምሳሌት እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ያለፍካቸዉ ችግሮች አሉ ባስራ ምናምን አመት ዉስጥ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ ነገ ተስፋየ እግዚአብሔር ስለሆነ ይበልጥ ተስተካክሎልኝ እደምኖር አምናለሁ በርቺልን❤❤❤

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว +1

    geta eyesus yibarkishi dagiye

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 ปีที่แล้ว

    Wow great speech Daggyiye konjio👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🙏🙏

  • @MenalMohammed-yd4rd
    @MenalMohammed-yd4rd ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ትልቅ ድብርትውሰጥነበርክ ሁሌም ቀንሺ ይብራልሺ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲጊዬ በጣም ነው የምወድሸ እኔ በሰው ሀገር ነኝ ለወጥን ፈለገ ሰኬት ፈለገ ግን ይህ የመልፍበት መንገድ ነው እንጀ መኖራዬ አይደለም ንድ ቀን እመሰክራለው

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ዳጊዬ በብዙ ተምሬበታለሁ ።እባክሽ ስለልጅ አስተዳደግ ቪዲዮዎችን ስሪልን።ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን በልጄ ላይ ሳደርግ እራሴን አገኘዋለሁ።በዛም በጣም ነው የምፀፀተው እና የማዝነው።አመሰግናለሁ

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤

    • @zarakemalhasen1430
      @zarakemalhasen1430 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ሁሉን አድርጎልኝ ነበር ግን አላወኩበትም እግዚያብሄር ይመስገን

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የሆነው ሁሉ እንኮን ሆነ በጣም እናመሠግናለን ዳጊዬ

  • @kidisttesfaye4463
    @kidisttesfaye4463 2 ปีที่แล้ว +3

    Daggye I read new earth. I couldn't thank you enough.

  • @estifanostsemere3585
    @estifanostsemere3585 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እዚአብሂር ይባርክሽ።

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 ปีที่แล้ว

    Yne mirth berhe ❤❤❤ tebareke dggiye mirth🙏🙏🙏

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 ปีที่แล้ว

    ምን ኣድሪጌ ነበር😢❤ሞት ጤና ምን ልስራ ጀግና ጥራሕ ደስታ እምንፈልገው ነገር እምናደርገው ነገር😢😮ኣላማ ቁኑ ማንነት ኣይተካብድ

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 ปีที่แล้ว

    Dagiye yehon talake ehtye setmekragie newe metmsigie Thank you dagi

  • @maths-media9218
    @maths-media9218 2 ปีที่แล้ว

    Dag ijig madegiqish Ina makebrish set nesh ameseginalew.idachi ayinet seti be media silagegnewu .thank u one again.
    Dagi ,manide,dawit dreams ,memihir ashenafi.hulachunim amesgnalw

  • @macesaqid478
    @macesaqid478 ปีที่แล้ว

    በጣም አደናቂሸ ነኝ በርቺ ጀግኒት

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 2 ปีที่แล้ว

    It amazing message Dagi. beautiful soul may God bless you more thank you.I wish if I have motivated that early age but never to be late life .

  • @temutube6321
    @temutube6321 ปีที่แล้ว

    ዳጊይ ቆንጆ ንግግሮችሽ እኮ እንደ ቦርከና ወዝ አልጠግባቸዉም በቃ ፍዝዝ ብየ ነዉ የምሰማሽ እችን እየሰማሁኝ መልሸ ለራሴ ጥያቄ ሳቀርብለት መልሱን የቤት ስራ ይሰጠኛል ። የኔ ቅመም ዉድድ ❤❤❤ እንግሊዘኛሽ ደሞ ዋዉዉ ነዉ ፈጣሪየ ቅኑን መንገድ ምራኝ

  • @teshomepawlos3608
    @teshomepawlos3608 2 ปีที่แล้ว +1

    Dagy my mentor!!

  • @cherinetendrias9624
    @cherinetendrias9624 2 ปีที่แล้ว

    Dagmawite kifle really god give chance of born again &You Also Gave Me ...

  • @sintayehubayu9806
    @sintayehubayu9806 2 ปีที่แล้ว +1

    What an amusing lesson you gave me....thanks a lot....God bless you....

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful Dagi god bless you and thank you

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 ปีที่แล้ว +6

    እራሴን እንድመለከት ነው ያደረግሽኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እግዚያብሄር ይባርክሸ ❤❤

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    ህይወታች ደስ እንዳንሆን የሚያደርገን አንድ ነገር ስላጣን ነው እሁድ ሁላችሁም መምጣት ከቻላችሁ ጆይ የኦቲዝም ማዕከል መጋቢት ሳ ፋሪ ት/ ት ቤት አጠገብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሰው ከሌሎች ሰወች ጋር አብሮ መሆን ጠልቶ አይደለም የማጠፋው ገንዘብየልጆች ጉሮሮ ስለሚዘጋ ነው በፋፁም ጥፋት የለብኘም ሁሉም በአለው ልክ ነው የሚኖረው

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሉም ነገር ሰቶኛል አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @fatimaabdulrahman1069
    @fatimaabdulrahman1069 ปีที่แล้ว

    Thank you dag💎

  • @MesiEmya-jk5du
    @MesiEmya-jk5du 11 หลายเดือนก่อน

    ዲጊ በውስጥ መስመር ባማክርሽ ደስ ይለኛል

  • @juliaadmasu3579
    @juliaadmasu3579 2 ปีที่แล้ว

    You are my hero dagiye be belsesd

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek bebizu!!!

  • @mikael6326
    @mikael6326 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you dagi....keep up the good work. Fight the good Fight 🙏🙏❤️

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow! Were were you all my life? I am really inspired. I wish I knew you years ago. Much appreciated, thank you 🙏🏽 GOD bless you Dagi, smart and beautiful inside out!

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว

      Thank you.

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      👈(touch the profile) እንኳን አደረስዎ! በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል

  • @user-1234naniy
    @user-1234naniy ปีที่แล้ว

    Dagiya betam lagegsh felgalw ergig

  • @almazt3763
    @almazt3763 2 ปีที่แล้ว

    Dagi u r 👌👌👌🙏❤🙏❤....

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen dagiye

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚኣብሔር ይመስገን!🙏❤️

  • @GMlife1
    @GMlife1 2 ปีที่แล้ว

    Yene mentor betam ameseginalew

  • @taibakeiak
    @taibakeiak ปีที่แล้ว

    እኔብዙትምረትእከታተላለሁእደዳጊትምረትረጋብሎአእምሮየየገባየለም.ትለያለሺእህቴኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sawsanjaffer4010
    @sawsanjaffer4010 2 ปีที่แล้ว +4

    It is the Anger inside me that i manifest on my siblings daggiye amesegenalewu ❤️🙏

  • @Mesfin-t6n
    @Mesfin-t6n 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዳጊዬ የዘመኑ ክስተት ነሽ ሁልሌም ክበሪለኝ

  • @aphybianforce7190
    @aphybianforce7190 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጉርዋን ብታስረዝመዉ የበለ ዉበት የሚሰጣት ያመስለኛል።
    ይሔ ፀጉር style makes her Agressive look but she is beautiful inside out.
    she is 🐦 🦋 ካስቀየምኩም ይቅርታ ።

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ደስተኛ ለመሆን ብሞክርም ግን ሆኘ አላውቅም ደስተኛ እየመሰልኩ እያስመሰልኩ ሊሆን ይችላል ግን የእውነት ደስተኛ አይደለሁም 😭

  • @kalkidanjabir9622
    @kalkidanjabir9622 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነዉ ያነሳሽዉ እናመሰግናለን ''ተራ ህይወት'' ስለሚለዉ አገላለለፅ ግን አንድ ጥይቄ ላንሳ...ሁሉም ሰዉ ለደስታዉም ይሁን ለስኬቱ የሚመርጠዉ የራሱ መንገድ አለዉ:: አላማዉን ማሳካቱ የሚለካዉ ካስቀመጠዉ እቅድ አንፃር ነዉና ተራ የሚያደርገዉ የማን መለኪያ ነዉ? ላንዱ ተራ የሆነዉ ለሌላዉ ለፍቶ ያገኘዉ ዉጤት ሊሆን ይችላል ስኬታማ የተባለዉ ደግሞ በሌላ መለኪያ ተራ ሆኖ ሊገኝ ይችላል:: ሀሳብ ብትሰጪን አመሰግናለሁ

  • @aishaauyu8780
    @aishaauyu8780 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳጊ ተመስጌን አምላኬ አላህ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @kifayajemalayub2295
    @kifayajemalayub2295 2 ปีที่แล้ว

    Wow. It has a great message...!!!!

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @derejebekele9784
    @derejebekele9784 2 ปีที่แล้ว +2

    My Beautiful Dagi💐

  • @fatimaabdulrahman1069
    @fatimaabdulrahman1069 ปีที่แล้ว

    Allhmdulillahi for everythig

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ

  • @msrakalebachew-xb3bk
    @msrakalebachew-xb3bk ปีที่แล้ว

    ዋው አንች ልዩ ሴት ነሽ

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful inside out Dagiye

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you.

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

      @@DaggysLifeClass
      Absolutely, my pleasure!!

  • @hayubmwhayubmw7717
    @hayubmwhayubmw7717 2 ปีที่แล้ว +1

    Dagi Marr nesh yene jegna 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @achalukumela8042
    @achalukumela8042 ปีที่แล้ว

    Best idea

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks daggi

  • @rozasime5421
    @rozasime5421 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 ปีที่แล้ว +1

    I like you wear out fit... good job 👍👍👍👍

  • @Martha-ob7yo
    @Martha-ob7yo 2 ปีที่แล้ว

    Dagiye mengede hiwote ebakish lag8gnesh besilikish hasab mikireshin feleku baletidar ye 4 liji enat negn plse dagi

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว

    Enhe b egiziabhre desetgna negn benoregn bayinoregn tesfaye geta eyesus nowi desetayem ersu nowi lelawu hulu teketayi nowi

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 2 ปีที่แล้ว +1

    I am so happy.

  • @etaferahuhailu534
    @etaferahuhailu534 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ደስተኛ አይደለሁም ግን ያለችኝ መንገድ ከእግዚአብሔር እራሴን እመለከተዋለሁ አመስግናለሁ

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ቆንጆ 🇪🇷💐💐💐💐💐

  • @milkaahmed4621
    @milkaahmed4621 2 ปีที่แล้ว +4

    We are what we chose to be, the span between life and death is in our hands. We are also instructed by the Almighty to be Happy through God, regardless. I admire you, Miss Daggy. I wish to know your office because I need some legal advice on business.

    • @dgfdghf2428
      @dgfdghf2428 ปีที่แล้ว

      🎉😢😢🎉🎉

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊያች በርቺ 👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @bettytesfay4483
    @bettytesfay4483 2 ปีที่แล้ว

    Bless you my ❤️

  • @YordanosGebresilase-g8b
    @YordanosGebresilase-g8b 11 หลายเดือนก่อน

    Love u dagi but how can I reach u every day to see your new video ❤

  • @hanagonfa2588
    @hanagonfa2588 ปีที่แล้ว

    Dagi betame adinakeshi nane porogiramshilaye bmeta dasilenali

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል

  • @solomonderese2510
    @solomonderese2510 2 ปีที่แล้ว

    Wow Dagi Amazing idea of happiness.

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 ปีที่แล้ว +1

    እድሜየ 34" ነው 2 ልጆች አሉን ግን ስለትዳራችን መደማመጥ ወይም መመካከር አይፈቅድልኝም ለመወያየት እፈልጋለሁ እሱ ግን አይፈልግም እሱ በጣም ይወደኛል ግን ስለትዳራችን ውይይት ለማድረግ መጯጯህ ነው በጣም ጨንቆኛል ብዙ ግዜ ሞክሪያለሁ ግን አልቻልሁም እርጅኝ እባክሽ ምን ማድረግ አለብኝ በስደት ነው ያልሁት

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว

    Dagiye

  • @simegnketsela2148
    @simegnketsela2148 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅርብ ነው ትዮብሽን ማየት ንግግርሸን ማጣመጥ የጀመርኩ ቡዙ ነገር ተምሪብሻለሁ ተባረኪ ዳጊ

  • @lideyatibebuasmare7183
    @lideyatibebuasmare7183 2 ปีที่แล้ว +7

    የደስታችን ምንጭ አንድ ነው እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን!

    • @birhanubelay-ob7nk
      @birhanubelay-ob7nk ปีที่แล้ว

      Anchee memare alebesh gena metawere bemulu general knowladge new ene mefelegew malawkewn new.anche show weyem ewekena new metefelwgew

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing job Keep it up 👌 👍 👏
    Really I appreciate you
    God bless you 🙏 ❤️

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  2 ปีที่แล้ว

      Thank you.

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      👈(touch the profile) እንኳን አደረስዎ! በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል

    • @MekedisMekedis-ju9xq
      @MekedisMekedis-ju9xq ปีที่แล้ว

      ​@@DaggysLifeClass አይ ዳጊ እኔ ደስታ ካጣው 9ሙሉ ዳጊዬ አይምሮዬ ሁሉ ሊበላሽ ነው ዳጊ

  • @fireabslate8299
    @fireabslate8299 2 ปีที่แล้ว

    Hula e/rn mamarr honbgie ena maryamn yefikre sawe ngie mnm mache lnadrg alchalnm

  • @meseretendalew3635
    @meseretendalew3635 ปีที่แล้ว

    ዳጊ አደንቅሻለሁ።በስራዬ ደስተኛ ብሆንም። በትዳር ህይወቴ ግን ደስተኛ አደለሁም።

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 ปีที่แล้ว

    በረቺ

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ በጣም አመሰግናለው ስለ ራሴ ነው የነገርሽኝ

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 2 ปีที่แล้ว +3

    my hero 🥰🥰🥰❤❤❤

  • @brhangaltigray7221
    @brhangaltigray7221 ปีที่แล้ว

    Waw
    yes✅

  • @elenidegefu1549
    @elenidegefu1549 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ አመሰግናለሁ ከስህተት መለሽኝ

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    አንድ አጋጣሚ ደስተኛ ነበረኩ ልጅ የእ/ ር ስጦታ ነው እናንተ እንደዚአይነት ልጅ ስለሌላቹ ለማውራት ቀላል ደው

  • @fikiryaashye2033
    @fikiryaashye2033 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብረት ይስጥልኝ !

  • @mikrachewjuhar8533
    @mikrachewjuhar8533 2 ปีที่แล้ว

    IT is true all we have pourpose.

  • @temutube6321
    @temutube6321 ปีที่แล้ว

    tnx sis ❤❤❤❤

  • @melloman9069
    @melloman9069 2 ปีที่แล้ว

    Happy!!!!!!