ተሻምተን ጥርግ አርገን የበላነው የጾም ምሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ወዳጆቼ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ማረግ ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙኛላችሁth-cam.com/channels/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA.html?si=Y0HBGk9ek8m7AzNW እንዲሁም ይህንን ቻናል ማገዝ ለምትፈልጉ ከ subscribe ጎን ያለውን join የሚለውን ምልክት እየነካችኩ ማገዝ ትችላላችሁ❤❤❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 หลายเดือนก่อน +6

    ሜሉ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ፅዳትሽ ሙያሽ ንግግርሽ ሁሉንም የተሰጠሽ ጀግና በርቺ🙏

  • @masaratiabarra
    @masaratiabarra หลายเดือนก่อน

    Woww

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 หลายเดือนก่อน

    አሰራርሸ በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 หลายเดือนก่อน

    ይሞከራም ተባረኪ ባለሙያ ነሽ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 หลายเดือนก่อน

    ❤❤BALEMUYA NESH EKO KE NEGEGER ESEKE TSEDATISH 👌 WOW

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 หลายเดือนก่อน

    I am make in it tomorrow looks yummy

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሞያ ነሽ ብዙ ጊዜ የሰራሽውን ለመስራት እሞክራለው ሁሉምቆንጆ ነው🙏🙏🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      @@tedjitucomolet9719 ክበሪልኝ

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 หลายเดือนก่อน

    Amazing melly❤

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እንዲሁ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል የእሁድ ምሳ ይሞከራል ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      ውጤቱን እንጠብቃለን

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn หลายเดือนก่อน

    Enem min alilim muya lay gin anchi betam gobez nesh ejish yibarek❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      አሜን እሙሽዬ ተባረኪልኝ

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 หลายเดือนก่อน

    እንካን በሰላም መጣችህልኝ ኣንቺ ❤❤❤

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge หลายเดือนก่อน

    alwdm

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 หลายเดือนก่อน

    BALEMUYA EKO NESH !

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 หลายเดือนก่อน

    Fantastic

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😀

  • @shalom744
    @shalom744 หลายเดือนก่อน

    Betam yamral melu, will try the shimbra. difin misir key sithon gin alwedatim.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน +1

      @@shalom744 በቃ በሌላ ግዜ በአልጫ ትመጣለች

    • @shalom744
      @shalom744 หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetv 😅😅 eshi melluye

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያስጎሞጃል ሜልየ ባለሞያ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      @@merimeri3117 ክበሪልኝ

  • @le1785
    @le1785 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ያሳደከችኝ እናቴን ታስታውሺኛለሽ የራሷን ምግብ ፈጣሪ ነች ይጣፍጥላታልም 😊 ያው ግን ስትሰራ ማድቤት ቁጭ ብላ ይሄን አቀብዪኝ እያለች ስታመላልሰኝ 😂😂😂 ቢቀርስ እላለሁ ግን በጣም ባለሙያ የምትሰራው ሁሉ ይጣፍጣል 👌 አንቺን ማየት ሱስ ሆነብኝ እህቴ ተባረኪልኝ ::👌🙏

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 หลายเดือนก่อน

    betam konjo tebarke

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      @@sofiahailu6859 አሜን የኔ ውድ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 หลายเดือนก่อน

    ቅመምየ ተባረኪ ጎበዝ ነሸ። በጣም ብዙ ነገር አንች ተምሪአለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      @@zewdiblessings5347 ክበሪልኝ

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ

  • @Mapi2007-w1z
    @Mapi2007-w1z หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል หลายเดือนก่อน +1

    ነገ እንደዚህ አይነት እሰራለሁ አመሰግናለሁ ግን ባልሽ አበሻ ነው ወይሰ እንጀራ አስለመድሽው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  หลายเดือนก่อน

      @@በትእግስትያልፋል ሀበሻ ነው የኔ ውድ

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetv የታደለ በሁሉም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 หลายเดือนก่อน

    ጥርግርግ እረረረረረ😮😮😮😮😮

  • @HiwetTadese-c5j
    @HiwetTadese-c5j หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ባለሞያ ብዙ ዩቱበሮች አሉ ግን አንቺ ትለያለሽ ከዜሮ ተነስቸ ባንቺ ባለ ሞያ ሆኛለው Thank you❤😍😍😘

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 หลายเดือนก่อน

    WEY GRAM MN LAURA BLEW NEW
    YEMITEQEMUT AYMESLUMM

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ ብሉኝ አሁን ብሉኝ ይላል ❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน +1

    እጀራ እጎቻ ነዉ የምትጋግሩት ሀገራቹሁ ሜልዬ እደኛ ሀገር አይደለም

  • @gedag5658
    @gedag5658 หลายเดือนก่อน

    ምግቡ ሸጋ ነው። ቁምጣሽ ግን😂😂

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤