ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶ/ር ዮናስ በርታ እኔም ኦታዝም ልጅ አለኝ በፊት እንደዚህ ግንዛቤ የሚሰጥ ብዙ የለም ነበር የኔ ልጅ በርግጥ እድግ ብሎልኛል እግዛቤር ይመስገን ለብዙ ልጆች ቤተሰቦች ትደርሳላችሁ በርቱ እውቀታችሁን ሼር አርጉን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እውነት በአንተ ትምህርት ተጠቅሚለው ተባረክ ቅን ሰው ነህ።እናመሠግናለን❤❤❤
Thank u.
Amazing lesson as always Thank you so much Dr 👨⚕️ ❤️❤️🙏
🙏❤️
አንድ እህታችን ለአእምሮ ጤናዋ ታውኳል ግን ምን አይነት ህመም እንደሆነ ማወቅ አልቻልንም የምታሳየው ባህሪያት ስታወራ መዘባረቅ,ከፍተኛ የሆነ የስራ ፍላጎት ግን ቷሎ መድከም,በፍጥነት መከፍት ,የባህሪ ለውጥ አንዳንዴ እንደ ህጻን ልጂ ያረጋታል ,እና ማንኛውንም ወሬ ከራሷ ጋ መመሳሰል ለምሳሌ ዛሬ ሰላማዊሰልፍ ነበረ የሚል ወሬ ሲወራ ለኔ ነው ሰልፍ የወጡትአይነት አመለካከት እና የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ስለሆነችየ ይመስለኛል ብዙ ነገር ተምታቶባታል እና ዶክተር እንደው የሆነ ነገር በለን
እናመሰግናለን 🙏
Thanks.
Thanks a million!
Thank u Dr. Abe.
Love your jersey, man.
Thanks. 🙏👍
ዶክተር ዮናስ እንደምን አለህ። Major Depressive disorder with Phychotic feauture and Generalised Anxiety Disorder አለብህ ተብዬ ነበር። እና ስለ ህመሙ እና እክምናው ብትፅፍልኝ እባክህ ጭንቀት ውስጥ ነኝ።
ስለሁለቱም ቪዲዮዎች ሰርቻለሁ። ሆኖም ከሚያክም ሀኪም ጋር በአካል መመካከር ነተሻለ ነው።
ዶ/ር ዮናስ በርታ እኔም ኦታዝም ልጅ አለኝ በፊት እንደዚህ ግንዛቤ የሚሰጥ ብዙ የለም ነበር የኔ ልጅ በርግጥ እድግ ብሎልኛል እግዛቤር ይመስገን ለብዙ ልጆች ቤተሰቦች ትደርሳላችሁ በርቱ እውቀታችሁን ሼር አርጉን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እውነት በአንተ ትምህርት ተጠቅሚለው ተባረክ ቅን ሰው ነህ።እናመሠግናለን❤❤❤
Thank u.
Amazing lesson as always Thank you so much Dr 👨⚕️ ❤️❤️🙏
🙏❤️
አንድ እህታችን ለአእምሮ ጤናዋ ታውኳል ግን ምን አይነት ህመም እንደሆነ ማወቅ አልቻልንም
የምታሳየው ባህሪያት
ስታወራ መዘባረቅ,ከፍተኛ የሆነ የስራ ፍላጎት ግን ቷሎ መድከም,በፍጥነት መከፍት ,የባህሪ ለውጥ አንዳንዴ እንደ ህጻን ልጂ ያረጋታል ,እና ማንኛውንም ወሬ ከራሷ ጋ መመሳሰል ለምሳሌ ዛሬ ሰላማዊሰልፍ ነበረ የሚል ወሬ ሲወራ ለኔ ነው ሰልፍ የወጡትአይነት አመለካከት
እና የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ስለሆነችየ ይመስለኛል ብዙ ነገር ተምታቶባታል እና ዶክተር እንደው የሆነ ነገር በለን