Guys this gentleman is an asset for Ethiopian then to African and the world, please let's save him. We need to save this talent. @ESAT please coordinate to support him.
Wow sad and heartbreaking for this kind of painful. Why they sent to out side they might create formula with his ideas 💡. The one sent to abroad will be responsible for this all. Justice ⚖for this young man. Long life and health for this young man. Amen.
አይዛህ
ምቀኛ ያለበት አገር ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
እኮ
744869
562372
562372
562372
ኢሳት ከተደበቀበት ስላወጣችሁት ምስጋና ይገባችኋል። የዚህን ልጅ ምጡቅ ኣይምሮ እያወቁ ፊታቸውን ያዞሩ የሀገርና የትውልድ ቀባሪዎች ናቸው። እግዜአብሔር ግን ደርሶለታል!
የሃገር ዋለታ ኢሳት
የሀቅሜን ላግዘው ስምና አካውንት
9L9l9l9ll999l9ll9l99l9ll99l9l9l9lqq9¡l9@l99@qqqqqqq@@monur4093
ምንም ወሬ አያስፈልግም ። ሁላችንም አዋጥተን ከፍተኛ ትምሀርት መማር አለበት ። ሊያውም ተንደላቆ ። ይቅርታ እንጠይቃለን ስላላወቅንህ ወንድማችን። ሚዲያ ያላቹ ጀምሩት ማስተባበሩን ።
ማስተማር ወይ መመራመር ነዉ እንጂ ያለበት ምኑን ይማራል ? በመዋጮዉ እስማማለሁ!
በትክክል እኔ በበኩሌ የቻልኩትን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ።
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭☝️☝️☝️☝️🤲
በጣም ያሳዝናል
በፖለቲካ ሲናከሱ ትውልዱን ረሱት። መታገዝ አለበት።
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ልዑል እግዚአብሄር ይርዳህ
ወይኔ ምን አይነት ጭንቅላት ነው አይዛህ
ዋው እግዚአብሔር ይርዳህ!!
ከዚህ በፊት እንዲሁ የደሴ ልጅ እንድሪስ የሚባል የሂሳብ አዋቂ ነበር አሁን የት እንደደረሰ አላውቅም እባካችሁን አማራ ክልል ልጆቻችሁን ተመልከቱ
እኔ ግን ለመጨረሻ ጊዜ የሚመክረው ከድግምትና ከርኩሳን መናፍስት ተፅዕኖ ይራቅ ወደ ጌታ ኢየሱስም ይቅረብ ከቀድሞ የበለጠ ጠላቶቹን ያስቀናል። የምቀኛ መናፍስት ብዙዎችን ሥራቸው ከነ እስከ ነፍሳቸው ቀርጥፎአቸዋልና። አደራ። እኔ ግን ሠላቢዉ መንፈስ ከልጁ ሕይወት ያኖረው የኪሣራ ቀንበር በኢየሱስ ስም ይሠበር እላለሁ።
በትክክል ስሙን ካልተሳሳትኩ አለቤ ሾው ላይ እዛው መድረክ ላይ አይቼዋለሁ
የአማራ ክልል ልሂቃን ግን ለምን የሙታን ስብስብ ሆነ? እንደነዚህ ያለ ችግር ፈቺ አእምሮ ያላቸውን ምርጦች በተገቢው ቦታቸው እንዲሆኑስ ያለመደረጋቸው አይቆጫችሁም?
እጅግ ያስለቅሳል! ያሳዝናል!... ይህ መረገም ነው!
አብዝሃኛዉ እኮ በአማራ ስም የተሰበሰቡ አምሃራ ጠል ነዉ
የአማራ ሊቃን በቃ ለሽ ብለው ተኝተዎል
ሙታን ለራሳቸውም አልሆኑም።
አማራ እዳያዲግ የሚፈልጉ ብዙ ህዝቦች አሉ የሊላቢሄር ቢሆን እስካሁን ወየት በደረሰ
አላህ ይርዳህ ጥሩ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ
እሱን ተውትና ልጁን ማግኘት የምንችልበትን ስልክ ቁጥር ስጡን። የሚረዱ ሰዎች ከውጪ እየፈለጉት ነው።
ወንድሙ መኮንን እባካችሁ እናንተ ችሎታዉ ስላላችሁ እርዱት። በፌስቡክ እርዳታ ብትጀምሩም እናዋጣለታለን።
@@abuhaile6517 ስልኩን ብቻ አፈላልጉልን። መቲን ጠይቄአለሁ። እሺ ብላኛለች፥ ግን ዕርዳታ ለማድረስ ወደሰሜን ሳትሃድ አልቀረችም።
@@wmym እግዚአብሔር አምላክ ያሰባቹትን ያሳካላቹ እባካችሁን ይህ ምሰኪን የነገ ተሰፍ ነው
Yager lij new mekat maramn temerity simar bederek days new😢😢😢
ምን ላይ ደረሰ ይሄ ልጅ @@wmym
Guys this gentleman is an asset for Ethiopian then to African and the world, please let's save him. We need to save this talent. @ESAT please coordinate to support him.
ዋው ጎበዝልጅ ይሄ ልጅ ሰው ያስፈልገዋል ኑቁ ልጅ ነው ፈጣሪይ ይ ርዳህ
👏👏👏👏👏👏
This is really amazing. We need to help him. Please Esat take initiative for fund raising. Thank you,
ይህን ጀግና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ገብቶ ማየት ኢንፈልጋለን ታአምር ኢንደምፈጥር ለማንም ግልጥ ነው
How can he be helped? Minds like this are ways to our future.
May God help you Bro. You're Genius.
አይ ኢትዮጵያ
እናግዛለን ተባብረን
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ጎብኘቶሀል ህይወት አዴስ ናት እግዚአብሔር ቀን አለው
"ይህች ናት ኢትዮጵያ ይህች ናት አገሬ"😪
ምንም አይደልም እግዚአብሔር ጢናህን ይስጥህ የማያልፍ ይለም አይዞህ ውድሜ ያልፋል
መታት አድርጎበት ናው እንደዚ ሆኖ የቀረው😢እግዚአብሔር ይርደክ ወንድሜ😢😢😢😢
ወይ ወንድሜ እኔ አፈር ልብላ የተማረ የማትወድ ሀገር የሌባ ስብስብ መንግስት እንደነዚህ ያሉ ንጡቅ አይምሮ ያላቸውን ወጣት ሰብስቦ ማሰልጠን አለበት።
ኦረ እባክሽ አብይ መግስት መስሎን እድህ ያረገው
Wu mn mengst ale liyawm amara 😢😢Weyne ndet bcha siyasazn
ባፋጣኝ መልስ ሊያገኝ እና የሞራል ካሳ መሠጠት ፣ይቅርታ መጠየቅ፣ ተገቢ ስራ ሊሠጠው ይገባል።
አይዞህ ወንድማችን በካድሬ በምትመራ ሃገር ውስጥ ቦታ ባይኖርም የአለማችን ባለምጡቅ አይምሮ ባለቤቶች ይህ ችግር ደርሶባቸው ያውቃል ለምሳሌ ኒኮላስ ቴስላ ስለሆነም እባካችሁ ባለጸጎች ይኅንን ሰው ታደጉት ለዜናው ግን ኢሳቶችን እናመሰግናለን።
የኔ ጀግና ከልብ ያለ እውቀት ተደብቆ አይቀርም በራሱ ጊዜ ግልፅ ይወጣል አብሺር። እኔ በግሌ የታገተው እውቀትህ ይፋ ወጥቶ ለአንተም ለሀገርም ጥቅም ይውል ዘንድ ድምፅ እሆናለው።
ፈጣሪ ይርዳህ በእውነት ያሳዝናል
አይይይይይይ ኢትዮጵያ ለባለ ብሩህ አእምሮ ሰዎች መቃብራቸው ነች😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን 💛💛🙏🙏
አይዞህ ወንድማችን ❤❤❤ ከጎንህ ነን
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
ሁሉም ያልፋል አይዞህ በጣም ትችላለህ ተስፋ አትቁረጥ በርታ
This is shame for government,
Ere Shem on government
The "Beautiful Mind"
አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሀል።
ትክክል ነው ጀግና አይዝህ
የኔጀግናአዪዞህወኒዲሚ
ስልኩን አስቀምጡልን ብዙ ሰው ስልኩን ይፈልጋል
ትናንት ተነግሯል ወንድሜ
የልጁን ስልክ ላኩልኝ አሁኑኑ ባፋጣኝ ልንደረስለት ይገባል።
ወንድሜ እኔ በጣም ይሄ ልጅ ቆጭቶኛል በዚሁ ጣብያ ተከታትለህ ቫይራል እንዲወጣ ቢደረግ እና ስልክ ባይኖረው እንኳን ያለበትን ይነግሩሀል እኔ ሚገርመኝ ተቸገርን እያሉ በሶሻል ሚዲያ ስንቶቹን እየረዳ መልሰው የሚሳደቡትን እንኳን ከመርዳት ወደኆላ የማይል ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ይሄንን ልጅ ካገኙት እርግጠኛ ነኝ የሚገባው ቦታ ያደርሱታል እግዚአብሔር ይርዳው
አይዞህ ወንድም እንደምታውቀው ሀገራችን በተማረ ሙህር ሳይሆን በተገዛ ወረቀትነው የምትመራው አቅምያላችው ያቅማችውን አድርጉለት
እኔ ዛሬ ገና ነዉ ማየው እሄን ቪዲዮ እናንተ ግን አይታችሁ ዝም አላችሁ እንደው ካላችሁ ያሳዝናል 😔😔😔 ያስለቅሳል 😭😭😭
እባካቹ ብሄሩ የትም እምነቱ ምንም ይሁን በማናቃቸው የነ አኒስታይን ቀመር እና በነ ኒውተን ህጎች ቆመን የቀረን ሰወች እንደነዚህ አይነት ስጦታወቻችንን አናባክናቸው
ወድሜ እግዚሐብሄር ይዘገያል እንጂ አይቀርም የኔ እንቁ አይዞህ!!
እንዴት ያሳፍራል ያሳዝናል!!!
አይዞህ ወንድሜ በሚያስፈልገዉ ነገርሁሉ አለንልህ
Ayezok Egzabehir kategar newzaren edetetay yeredak amelak yenegenem esu fetare yawekal 😢😢😢❤❤❤
እረ ዝም ብለን እንማር እንጅ ለተማረ ሰው አይሆንም በጣም ያሳዝናል አንድ ቀን አለ ቀን ይመጣል ግን የተማሩትን ለምን ይኸን ያክል መጣል ለምን አስፈለገ😢😢😢😢
አድራሻውን ማግኘት ከቻላችሁ /ማግኘትየሚቻልበት መንገድ ካላ
እንደው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ኢሳቶች ይሄንን ወጣት እርዱት የሀገር ተስፋ ነው ትውልዱ ተስፋ አይቁረጥ አደራ ።
አሰባስቡና እደግፈው
ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ።
ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Shame shame shame on Dr abiy .......
አይዞህ ፈጣሪ ካንተ በላይ ነው
አቺ አገር አይለፍለሽ የዘረኝነት ፅግ ከዝበላይ አናይም በቃ ጥፋት ይገባናል😥😥😥😥
በእግዚሐብሔር ብለችሁ ይሕን ወጣት ለኢትዮጰያ ትልቅ ስራ ይዞ የመጣ ስለሆነ እሱከሚያገኘው ጥቅም በላይ ሀገር የሚጠቅም ስለሆነ የሚመለከተው የመንግስት አካል በእገዚሐብሔር ብለችሁ አርዱት የኢትዮጰያ ሕዝብም ለመርዳት አንተባበር
እመብረሃን ትርዳህ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
ኢኖቢሺን ቴክኖሎጂ የአብን ሚኒስቴር እባክህ እርዳው ሥራ ስጠው ወሎየ አማራ ነው
አይዞክ ወድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ፈጣሪ ይርዳህ 🥰🥰
ለምን እና ሌላ እድል አላገኘም
ሙልጌታ ፈታዉ ትልቅ ቦታ እዴደረስ ኢሳቶች አብሮነታቹ አየለየዉ ብዙ ፈታና አሳልፎል አብሮኝ ተመሮል በቅረብ አዉቀዉ አለወ
እባክህ ስልኩን ላክልኝ።
በጣም ያሳዝናል ያማል 😔😔😭😭
አክልን፣ውዶችየ፣መግስታችንን፣ፍጣሬ፣ይጥበቅልን
ለሶተኛ እና ለአራተኛ ጊዜ ዜና ሲሠሩበት እንጂ ቁምነገር ሲያውሉት አላየንም ለሀገር የሚጠቅሙትንማ ይደብቋቸዋል ይህን ጀግና.
ሀገሩን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚወክል ምርጥ ሰው ብሩህ አዕምሮ ያለው በከፍተኛ ውጤት የተመረቀ ብሎም በጠቅላይ ሚስተር ሽልማት የተሸለመ ለምን እስካሁን ስራ አጣ እርሱን መሠል ጀግና በከፋተኛ ማረግ የተመሩቁ ብዙወች ስራ አጥ ሆነዋል ምክነያቱን ብሄር ጠል ስግብግቦች ትምህርት ሚስተር ውስጥ ተሰግስገው ጥላቻን የሚያራምዱ ናቸው ግን መቼ ይሆን እውነት የሚሰፍነው ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ😢
ያሳዝናል! የልጁ ሞራል እንዳይወድቅ ሊደግፈው ይገባል ። ሽልማቱንም የሕግ አካላት ሊያስመልሱለት የገባል እላለሁ ።
መቼም እውቀቱም ግፉም ያለው ዐማራ ውስጥ ነው ዐማራ መሆኑ ነው እንደዚህ እሚያንከራትተው የአማራ መሪዎች የሙታን መንደር ወኔቼው የተሰለበ ወንዶቹ እንደወንድ አይሆኑ እስርቤት ሳይገቡ ውስጣቼው ተኮላሽቷል ጭር ያድርጋችሁ በአንድፊቱ ታስራችሁ በተኮላሻችሁ
😂😂😂😂😂😂😂
@@silvergold2134ምን አባክ ትስቃለህ አወ አማራ ስለሆነነው እድሀ የሆነው
በምን እንርዳው
ይህ ነገር የኢትዮጵያውያን ባላሃብት ሆዳምነትን ነው ያሳየኝ ልክ ነኝ?
አይይይ እናንተ ሆዳም መንግስቶች ስለቀናችሁበት ሽልማቱን ደብቃችሁ ዕውቀቱን አሽጋችሁ እንኳን ለሀገሩ ለሌላ የሚጠቅመውን ልጅ ቋጠሮ ተሼካሚ ታደርጉት??ይህን ላጋለጣችሁ ሚዲያዎች ሳላደንቃችሁ አላልፍም።
Wow sad and heartbreaking for this kind of painful. Why they sent to out side they might create formula with his ideas 💡. The one sent to abroad will be responsible for this all. Justice ⚖for this young man. Long life and health for this young man. Amen.
ያሳዝናል አንደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ነው ሀገራችን ያጣችሁ
ሃገሪቷ በዘረኝነት ላበደ ካድሬ ብቻ ነው ቦታ የምትሰጠው። የዚህ ልጅ እድል ዉጭ ሄዶ ተምሮ የሰዉ ሃገር ማገልገል ነው።
የአማራ ምሁራን ነን ብላችሁ እብረት የመሰረታችሁ ልሂቃኖች ከቶ ወደየት ናችሁ? ህብረታችሁ ትውልድን ይታደግ እንጂ ጎበዝ።
We have to do our best to help him and our country
well came to ethiopia
የአምባሰሉ ውጫሌ ፖሊስ ጣቢያው አደራ በሊታ መሀይም ሰራተኛ እባክህን የተሸለመውን ዋንጫ መልስለት ፡፡ ዋንጫነቱ ለእርሱ እንጂ ለአንተ ጣሳ መሆኑን አትርሳ ፡፡ ፖሊስ ጣቢያውም ስሙን ያድስ ፡፡
የኔ አባት
አይዞህ ።
እመቤቴ ትርዳህ
ውይይይይይይይይይኸመግስት ወድሜአይዞህየመግስቱሴራነው ጀግና ጀግና ውን አማራ እየመረጠ ገደለ ይህአይበቃብሎደሞ ለፍተው ስትአመትተምረውውጤትአልመጣምእያለ የአሜራወጣት በትምህርትተስፋእድቆርጡእያረገነው ።?አማራአይዞን አድቀንቀንይወጣልናል
እናንተ የአማራ ባለስልጣኖች ምንንኛ የአይምሮ ሰንካሎች ናችሁ ይህንን የመሰለ ጓበዝ ልጅ እየወደቀ እያያችሁት ዝም የምትሉት አንድ የማ ሰብያ አይምሮ ያለው ይጥፋ በእውነት በጣም ታሳዝናላችሁ
እንደናንተ የለ ለሀገር ለህዝብ መሪ ሊሆን አይገባም
ለማንኛውም እሳቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህንን ልጅ በሚቻል መንገድ ተረባርበን ባለን አቅም እንርዳው።
ልጁ ለመርዳት እንዴት ማግኘት ማግኘት ይቻላል
ያሳዝናል
ያረቢ ሲያሳዝን የኔዉድ አይዞህ ኢቶቢያኮ በጉቦኛ ሞልታለች አላህ ይርዳህ
ሱብሃን አላህ 🤔
አብሽር 🥺ውንድሜ
ፈጣሪይርዳህ
በርታ
ያአላህ
እራስህን ጠብቅ የተማረሰው አይፈለግም ቀን ሲወጣ ትሰራበት አለህ
That's how geniuses are treated. Knowledge is always looked down upon and considered unreal. It's a sad reality.
አማራ ስለሆነ ነው አይዞህ ወንድሜ
😂😂😂😂😂
ጨምላቃ አለች እህቴ
😮
@@mulugetademissie2528What bro
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አባት
ቅመስ ብዙ አለን እንዲህ ለአገሪቷ ብዙ የለፋን ዛሬ የሚተፈብን
Just like Edris from south Wollo who was a guest on Alebe show 20 years ago
አላህ የሚጠቅምህን ይስጠህ ኢትዮጵያ አምላክ እደረጃ ደረስ አዘንኩ አይ ሀገር መጣት ሙስና እጂ በትምርት አደለም የሰዘነል
የኔ፡ምሁር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ይች ሀገር የደደቦች መናኸሪያ ሆነች😢
መቼ ነው ቆይ ባለተሰጥዎቻችንን አክብረን የምንጠብቃቸው
አይ ኢትዮጵያየ መቸ ይሆን እውነተኛ ልጆችሽን የምታስቢ
በጣም ያሣዝናል አማራ ሙህር መቻአጣሽ
አይ ይቺ አለም ማነው አገር ያለው ማነው የወገን ደራሽ እርታው ፈጣሪ