እኛ ካልሆንን ማ? ዛሬ ካልሆነ መቼ ?.... ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @YordanosTaye
    @YordanosTaye 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ! እኛ እንደ ሀገር በጣም ከቴክኖሎጂ ርቀን በብዙ እየተጎዳን እና ከጊዜው በጣም እየዘገየን ነው። ጥሩ መረጃ!
    ምርጥ መርሐግብር ነው ራኪ! እንደዚህ ያሉ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪድዮዎችን እየሰራሽ አዳዲስና ጠቃሚ የሀገራችንን ሁነቶች ጠቆም አርጊን።

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว +1

      ዬርዲዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሳል እና ትምህርት ሰጭ ናቸው በርቺ ።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +11

    ራኬብ ለምታቀርብያቸው ትምህርት አዘል ቁምነገሮች, ለምታደርጊው የሴቶች ማበረታታት, ለቦጎ ስራዎቺሽ 🙏🏼እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      ፍርያትዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ ይላል ለወጥ ለአገራችን በየአቅጣጫው እየመጣ ነው ውድ አገሬዬ ደሰ ይበልሸ :: ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ #እኔዬ ለአገሬዬ ምንሰራሁ?

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +11

    ራኪ በጣም ነዉ የምወድሽ የምታቀርቢዉ ሁሉ ይመቸኛል በርቺልን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +3

    ራኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቆንጆየምታቀርብያቸው ነገሮች ሁሉ እዴት ደስ ብሎኝ እደማይ እውነት ነው ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው አማዞን እና አሊባባን የሚበልጥ እደሚሆን አልጠራጠርም አሸዋ በርታ ዳኒ ምርጥ ሀሳብ ነው ይዛቹ የመጣችሁት

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว +1

    እራኬብዬ የኔ ማር በጣም ከሚያደንቁሽ ሰው አንዶ ነኝ በርችልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ የኔ ንጹህ የኔ አስተዋይ ....💋❤የኔ ፍልቅልቅ....ሰወድሽ እኮ....እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርው....ዘናጭ 👍👍👍😍

  • @nigestfikre7992
    @nigestfikre7992 3 ปีที่แล้ว +7

    ራኪዬ ትልቅ ሰው ስለ ምታቀርቢያቸው ትልልቅ ሃሳቦች ታላቅ አክብሮት አለኝ የዛሬውንም ወድጄዋለሁ
    ፈጣሪ መልካሙን ይጨምርልሽ

    • @helenwoldeargay3365
      @helenwoldeargay3365 3 ปีที่แล้ว

      Utuazy

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว +1

      ቲጅዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብአርጊኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +2

    Rakebey thank you for sharing about Ashewa investment…🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪዬ ልክ ነው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው 👌 እኛ ካልሆንን ማ 👍 ዛሬ ካልሆነ መቼ ትክክል 😍💯👌👍

  • @Regassa_Fufa
    @Regassa_Fufa 3 ปีที่แล้ว +2

    Wonderfulll....!!!! 😀😀😀ክክክ ለካ ድምፄን እንደማውቀው አወኩ

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 3 ปีที่แล้ว +6

    "አሸዋ" ኢትዮጵያዊው አማዞን 👍👍👍

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      ሐበሻዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 ปีที่แล้ว +1

    Good Job! በርቱ thank you Rakeb

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ የምወድሸ በምክኒያት ነው ግን ይሄ አክሲዮን መግዛት እፈልግ ነበር በቲያንሰ እንድዚ እያሉ የሰው ገንዝብ የበሉ ውሸታሞች ናችው እኔ ከደረሰብኝ አንፃር ነው ራኪዬ❤❤❤❤❤

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 ปีที่แล้ว +1

    እራኪ አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ መረጃ

  • @emebetsaji4623
    @emebetsaji4623 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ ራኬብ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      እሙዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @AA-mj4tj
    @AA-mj4tj 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብ በጣም ቁም ነገር ነው ለወጣቱ በርቺ ።

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እራኬብ ፡አንድ ነገር መረጃ ብትሰጪኝ ዲያስፖራው የሌላ አገር ዜግነት ያለው ትውለደ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እክሲዎን መግዛት ይችላላ ወይ?

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 ปีที่แล้ว +2

    go ethiopian youth , I wish all the best for you and our country!!

  • @hanna6593
    @hanna6593 3 ปีที่แล้ว +1

    ለልጄ እገዛለው እናመሰግናለን

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @meazagetachewumeazagetache5474
    @meazagetachewumeazagetache5474 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪዬ የኔ ማርርር እወድሻለሁ ከስደት ስመለስ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @mahisitotaye4031
    @mahisitotaye4031 3 ปีที่แล้ว +1

    Daniel Bekele my brliant mind my model......abro adege yesefere lij bertalin 1 ken abren enseralen.....tesfa adergalew

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +5

    መጣሽልን የምወድሽ

  • @neimaseid87
    @neimaseid87 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ አክሲዮኑን ለማግኘት በጣም ተቸግሪያለሁ ልትረጂኝ ትችያለሽ?

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ የኔ ቆንጆ ስታምሪ። በጣም ጠቃሚ ኢንፎ💙💙💙

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኒኝ ዩቱብ ልሰራ አስቤለሁ💓

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 ปีที่แล้ว +1

    ፖሊስ በሌለበት ሃገር ከፖስታ ቤት የሚላከው ዕቃ በሚጠፋበት ሃገር እራሳቹህ የሚሆነውን በማታውቁት ሃገር ከእራሳችሁ አልፋችሁ አፍሪካን እና አለምን ታወራላችሁ። እርሱት ጎግልን እና አማዞንን። ወደ መሬት ውረዲ እውነትን አውሩ ። በonline መገበያየት ቀላል ነው የሰፈር ውስጥ ሱቆችን ደሃ የሚያደርግ ነው ።ደሃውን ወደ ድህነት የሚያወርድ ነው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ራኪ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺልኝ 💙💙💙💙🇪🇹

  • @abebebeso8427
    @abebebeso8427 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሃገር ውጭ ያለነው እንዴት መግዛት እንችላለን ?

  • @bereketyihedego6226
    @bereketyihedego6226 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብ the great
    thank you!!!

  • @idrisyassin4703
    @idrisyassin4703 3 ปีที่แล้ว +1

    Rakebi ❣️ congratulations 🎉

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 ปีที่แล้ว +5

    ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ
    ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤🤙🙏

  • @teddyakey
    @teddyakey 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 🙏 ❤

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሴት በርቺ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ወሬ ነው ግለስቦችብቻናቸው የሚከብሩበት

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹

  • @rukya837
    @rukya837 3 ปีที่แล้ว

    ሰለም

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብ ሰላም ነሽ ልጄ እባክሽ ከዚህ በፊት ኢቢኤስ ስትሰሪ አቡበከር የሚባል ልጅ በነርቭ የታመመ ልጅ አቅርባቹ ነበር እኔ የሱ አይነት ህመም ታምሜአለሁ እና አድራሻው ከአለሽ እሱና ዶክተሩን ነበር ያቀረባችሁት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በስላም መጣቹህ እራሂ

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job!!!

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዘመኑ ጋ መዘመን ጥሩ ነው አክሲዮን ልግዛ መሰለኝ።

  • @Efoytanews
    @Efoytanews 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪ ምርጥ ሠው

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 ปีที่แล้ว +2

    የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 ปีที่แล้ว +2

    Interesting 🇪🇹😍

  • @mekdesgebremichael7252
    @mekdesgebremichael7252 3 ปีที่แล้ว

    Brch yeny mar ❤️❤️

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 3 ปีที่แล้ว +1

    ene 1 wera honeyil kegezaw rekiye gn demo hulechum enqelkil ebekechu betam mir sari new

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 3 ปีที่แล้ว

    ሽር ለመግዛት መንድነው ፕሮሰሱ?

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪ ትላልቅ አርቲስቶኝንም ጋብዢልን

  • @ginanelly6235
    @ginanelly6235 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @jared5958
    @jared5958 3 ปีที่แล้ว +2

    In technology business we don't buy share at the beginning. The creator has start the business and show others it is profitable. Then if they show that they are successful one or two financial funders will back them. They don't have to go around advertising for so many people to buy a shares.

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว +3

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝K

  • @Zavek
    @Zavek 3 ปีที่แล้ว +1

    Rakiyeye

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 3 ปีที่แล้ว

    ማስታወቂያ እየሰራሽ ልጎበኝ መጣሁ አይከብድም?

    • @emunageemu1561
      @emunageemu1561 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንም ትስራበት ጥሩጎኑን ለምን አታይም ለኔ ጥያቄ የነበረብኝን ነገር መልስ አግኝቻለሁ አንተም አክስዮን ለመግዛት ሞክር ይጠቅምካል

    • @abebebeso8427
      @abebebeso8427 3 ปีที่แล้ว +2

      ለምን ይከብዳል አንተ የፈለከውን ኮመንት ስትሰጥ ከብዶሃል ?

    • @Ethiocurrent24
      @Ethiocurrent24 3 ปีที่แล้ว

      እወዳቹዋለሁ thanksበጣም

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 3 ปีที่แล้ว +1

    የእልህ ጥራጥሬ መሽጥ ይቻላል?

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ዓይነት ሰው ነው መሳተፍ የሚችለው ?!

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 3 ปีที่แล้ว +1

    Rakiiiiiiiiiii i still question the internet coverage of the country. E-commerce’s 💯 % totally dependent on Internet. Who has internet ? Who doesnt? Majority dont have it. Forget the rural area even the Urban areas dont have access to internet. Instead of e-commerce let us do wholesale departments. You buy directly from the farmers and sell it to general population

    • @zebibamusema9323
      @zebibamusema9323 3 ปีที่แล้ว

      You right, but the best option is to start with the available resources we have rather than waiting for coverage.

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 3 ปีที่แล้ว

      @@zebibamusema9323 what available resources ? As i said earlier my main concern is internet access for majority of the regions. E-commerce is dead on arrival (DOA) .

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️👑👑

  • @hannahanna9958
    @hannahanna9958 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ትዳሮችን አቅርቢልን እባክሽ

  • @ፈትሁ
    @ፈትሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍💝💝💝

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል "!!!

  • @dadimostube3358
    @dadimostube3358 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ ይከፍለኛል ብለሽ ሁሉቦታ አትግቢ ይግሩፕ ልክ እንደ ሀበሻ ሲመንት የአጭ በርባሪዎች የሌቦች ግሩፕነው ለማይ ረባ ጥቅም ጥሮግሮ ጥሪት የሰበሰበ ወገንሽን የቆሞቀሮች የሌቦች ሌብነታቸው ስልት የማይቀይሩ ባለጊዜ ፈጣጣ ውሾች አፍውስጥ አትክተችው እምቢካልሽ ቻዎ ቻዎ ራኪ ስትጠለፊ ይታየኛለ ከልምዴ እንደታላቅ ወንድም ላሳስስብሽ ወደድኩ

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 3 ปีที่แล้ว

    ልብ ብላቹ ካያቹሁት የአሸዋ ድርጅት ሎጎ አርማዉ የባለ ጥርሱ ሰይጣን ምልክት ነዉ seriously..ድሮዉኑም አልባባና አማዞን የገቡበት ምን ጤና አለዉና

  • @AlemGizaw
    @AlemGizaw 3 ปีที่แล้ว +2

    Sign Rakeb as a sponsor and you guys will be like the Amazon storefront of Ethiopia ❤️

  • @ዘመንድራማ
    @ዘመንድራማ 3 ปีที่แล้ว +1

    Liyu siet swedishi berchilign

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ ቀሽቷ

  • @ham8288
    @ham8288 3 ปีที่แล้ว

    መከራ አበላችሁን ኑሮውን መቆአቆአም አቅቶናል በዚህ ደግ እናተ ትጨቀጭቁናላችሁ አንዴ አሻዋ ሌላ ፐርፐዝ ብላክ እያላችሁ ለምን ሁለታችሁ አንድላይ አሰሩና አምኔታ እንድንጥልና ያለችንን አስር ሺ እንቬስት አናደርግ ነበር ። ለመሆኑ ልዩነታችሁ ምንድነው እንደኔ እንደኔ አንድአይነት ሃሳብ ትመስሉኝ አላችሁ እና ፐርፐዝ ብላክ ከእናንተ በፊት የመጣ ይመስለኛል ግን እናንተ ትንሽ የሱን ኮፒ ትመስላላችሁ ለምን?

  • @Sarina971
    @Sarina971 3 ปีที่แล้ว +2

    በቅንነት ወድ ቤቴ ብቅ በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ብያለሁ በርቱ 👉 ዩቱብ ልሰራ አስቤለሁ ስሪ የምትሉ ቅል ልብ ያላችሁ በሰብስክራይብ አሳዉቁኝ💓

    • @Sarina971
      @Sarina971 3 ปีที่แล้ว

      ነይ አብረን እንደግ

  • @Techsight1906
    @Techsight1906 3 ปีที่แล้ว +1

    Rake swedish

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ ጥሩ ልጅ ነሽ ግን የጫንሽው ዊግ እንደሚያስጠላ ለምን በራሳቹሕ አትተማመኑም
    አንቺ እና ሐሠሎችሽ

  • @akrmatube
    @akrmatube 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብ አለማየሁ እንደ መስሊም ለብሳ አንድ ፕሮግራም ትስራልን የምትሉ ላይክ አድርጉ