ያዕቆብ ምዕራፍ 2 / The Study Of The Book Games 2/ለሁሉም የማይዳም መልስ የሚሆን ጥልቅ ትንታኔ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- ያዕቆብ ምዕራፍ 2 / The Study Of The Book Games 2/ለሁሉም የማይዳም መልስ የሚሆን ጥልቅ ትንታኔ
ያዕቆብ ምዕራፍ 2 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉ አከራካሪ ፥ለብዙዎች ግር የሚያሰኝ፥ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጋራ የሚጋጭ የሚመስል ክፍል ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለብዙዎቻችን የማያዳግም መልስ የሚሆን ጥልቅ ትንታኔ ተሰጥቶበታል። እስከመጨረሻው በትኩረት እንድትከታተሉት እጋብዛችኋለሁ። ፀጋ ይብዛላችሁ♥️
እግዚአብሔር ስለ አተ የተባረከ ይሁን አሜን እንደ አተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን በዚህ ባለቀበት በመጨረሻው ዘመን ንፁህ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብክ ይብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Oh,....brother Almighty God bless you ❤
Revelation 😯
More grace 🙏
ጌታ መገለጡን ይጨምርህ አንተ የተባረክ የእውነት አርበኛ🙏
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የማዳምጥክ ከዚህ በፊት አንድ ወንጌላዊ የያቆብን መልክት አስተምሮ ነበር አሁን ከሰማሁት ትምህርት ጋር ብዙ ልዩነት አለው ብሬ ዘመንህ ይለምልም
22 ዓመት ክርስትና ሕይወት ውስጥ እንደዚህ ግልጥ አድርጎ የሚያስተምሩ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ አላየሁም
ወንድሜ ይህ መገለጥ እንጅ እውቀት አይደለም ስጋና ደም ያልገለፀው ድንቅ መረዳት ነው ተባረክ❤❤❤
@@selassiemollatrinity2803 🙏 praise God More Grace ♥️
@@TheWordwasGod1
🔥❤❤❤❤❤
ግራ ከመጋባት ቃሉ እርስበርሱ ይጋጫል ከሚል ፍርሀት ስ ገላገልከኝ ተባረክ ፀጋ ይብዛለህ!!
Wow the most exciting lesson today 👏👏👏🙏
አንተ በጣም ለሰው በምገባ በተረጋጋ መንፈስ እና ልዩ በሆነ መንገድ ታስረዳናለህ
ጽድቅ በእምነት መዳን በፀጋ ነው
የዳነ ሰዉ የጽድቅ ስራ መስራት አለበት
የጽድቅ ስራ ዋጋ አለው ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስለአንተ ጌታን እባርካለሁ ስለጊዜህም ከልብ አመሰግናለሁ
@@Yamitubehawassa1 You are welcome more Grace
😮😮 በጣም ግልፅ የሆነ ማብራርያ ነዉ ይገርማል 😊
ይህ ምዕራፍ በአገልጋዮች በትክክል ግልፅ ተደርጎ ባለመብራራቱ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ሲፈጥርብኝ ነበር አሁን ግን ገብቶኛል
God Bless You ❤❤❤
Bire tsega yibzalik ❤❤❤❤ wow
በጸጋ ላይ ጸጋ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ
Thank you Jesus ❤️
This is New Wine teaching .
God bless you more and more Brother.
You are very welcome
ወንድሜ ተባርከሃል ይጨምርልህ ብዙኅ ብዙ እየተረዳሁ ነው መዳን በስራ ሳይሆን ክርስቶስ ለኔ የሰራልኝን ነፃ ስጦታ በማመን ግን ትልቅ ዋጋ የተከፈለልኝን አምኜ በልቤና ባፌ በመመስከር እድናለሁ ግን ለመዳን ሳይሆን ከፍቅር የተነሳ መልካም ስራን ለመስራት መፈለግና ማድረግ ፍቅሬን እገልጣለሁ 😊
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ !! መገለጥ ይሉሀል ይሕ ነው! ❤❤ እንዴት እንደምወድህ ቶሎ ቶሎ ና !!
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
Yess❤❤
ዋው የኔ ዉዲ ወንድም ብሬ በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ና ሠላም ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሰል ሰጠህ ማስተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ant yetebarek wendim tsega yichemerilih 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የተወደድክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ እኔም ብዙ ጊዜ ተከራክሬበታለው ለማስረዳትም ተቸግሬ ነበር ተባረክ
ያዕቆብ 2:10፤ ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ ያዕቆብ 2:11፤ “አታመንዝር” ያለው ደግሞ፦ “አትግደል” ብሎአልና፤ ባታመነዝርም፥ ነገር ግን ብትገድል፥ ሕግን ተላላፊ ሆነሃል።❤
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚ ገብቶኝ አያውቅም ሁሌም በደስታ ነው ምከታተለው ያንተን ትምሕርት በርታልን ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ብትመጣ ደሞ
Wow ወንድሜ በትክክለኛ ጊዜ እግዚአብሔር ግራ ለተጋባን መልስ ላጣንለት የያእቆብ መልእክት ለሰዎች ይሄ ነው ብለን ማለት ባንችል ደግሞ ለራሳችን የማንናወጥበትን ኡፈይ የምንልበትን ትምህርት እግዚአብሔር ባንተ ነገረን ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ሚገርመው ደግሞ አሁን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ድህነታችንን ለማስጣል ሰይጣን ልክ በሚመስል መልኩ በወንጌል አማኞችም ጭምር ሳይቀር እያናወጣት ትገኛልች የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያንንም ጭምር እና በተከታታይ ያስተማርካቸው ደግሞ አላማቸውን ያፈረስክባቸው ትምህርቶች ግን ሁሉን ሰምቼ እርፍ ብያለው እባክህ ደግሞ ስለ ጥምቀት በደንብ ማወቅ መማር እፈልጋለው እባክህ እንዲሁ እግዚአብሔር የሰጠህን ጽጋ ተጠቅመህ አብራርተህ አስተምረን place ጌታ ይባርክህ በርታ ብዙ ስራ አለብህ
የማር ዉሃ አልቀናም ይጨመርልህ ጌታ እየሱስ እንደ ባህር ያርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ
ወንድም ብርክ በልልን ደስ ሚል መረዳት እና ማብራራት
ብዙ ባትዘገይ ትምህርህ በጣም ነው ምያስፈልገን
ጌታ ብርክ ያርግህ ስታስተምር እንዱገባን አድርገህ ነው
😲 😱 😲 endezarem gebtogn ayawukem yehulgize tiyakiye neber may God bless you bro
ፅጋው ነው ❤
Bire ብሩክ ወንድም ነክ ❤️
ድንቅ አረዳድ ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ!❤
ገላትያ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
²¹ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
ጸጋ ይብዛልን ወንድሜ ። End time በትቀጥልልን ደስ ይለናል
በጣም ነው ምወድክ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤
ዘዳግም 27:26፤ የዚህን ሕግ ቃሎች ያደርግ ዘንድ የማያጸና ርጉም ይሁን፤ ሕዝቡም ሁሉ አሜን ይላሉ። vs ሮሜ 6:15፤ እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን ኃጢአትን እንሥራን? አይደለም።❤
በጣም ነው የተረዳሁት ጌታ ይባርክህ
ኤፌሶን 3:12፤ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን።❤ bless you brother
በጣም ነው ከልብ የማመሰግነው ውንድማችን ተባርከህ ቅር ❤
Wow so amazing ❤❤❤❤
Many many thanks
Egziabher zemenihin yibarikew
Stay blessed dear brother
Thanks a lot
Tebareki geta yebareki sagawni yabezal wondime 🥰🥰🥰🥰🥰 Waw betami dasibelognali
❤❤❤❤❤
100% tikikil we dont stablish teaching with two pragragh. But General Idea of all books of new and old testament. We have consult Hollyspirit.Prase God he is in us we have listen Hollyspirit.He Guide us.Once we born from God we made to do good things .
Negere fitsamen ketilin please. I can't wait to learn.
God bless you brother
በቅርቡ ነው ሰው ያንተን ሊንክ ተልኮልኝ ያዳመጥኩት በእውነት በርታልን ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!
ተባረክ ወንድሜ
ወድሜ በእውነት ተባርከሀል
Thank you blessed brother
Thank you too ❤ more Grace
እንዴት እንደምወድህ ቶሎ ቶሎ ና
ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
Any way wendime tebarekilign .
You are so blessed dear brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you so much
ያዕቆብ 2-14 በዚህ ጥቅስ ስንት ዓመት አንዳወዛገቡኝ 🤕 ታዉቃለህ ..አንተ የተባረክ ሰው ❤❤❤
@@matiyasgetachew9383 more Grace ♥️
የጠበቁትን አገኘሁ
Buzu,Syaga,Ibizal,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ጌታ ይበርክህ
አብርሐም እምነቱን በስራ ወይም ጌታ ልጁን ይስሐቅን ለመሰዋት በማቅረብ እምነቱን በስራ አላሳየም ነው የምትለው ወንድሜ በርግጥ ለመዳን አንሰራም እደአብራም ካመንን በኋላ እምነታችንን በቅድስና በመኖር እንገልፃለን በፀጋው
ትንሽ ለማስተካከል ስራንና ቅድስናን ማደባለቅ ትክክል አይደለም ስራ ስራ ነው ቅድስና ግን መለየት ነው። አብረሃም በእግዚአብሔር ፊት አልተቀደሰም። እግዚአብሔርም ጽድቅ አድርጎ የቆጠረለት ስራውን ሳይሆን እምነቱን ነው "እሱ የሚመካበት አለውና ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም" ። ሮሜ4
10: እንዴት ተቆጠረለት? ተገርዞ ሳለ ነውን? ወይስ ሳይገረዝ? ተገርዞስ አይደለም፥ ሳይገረዝ ነበር እንጂ። በአጠቃላይ በእግዚአብሔር ፊት በስራችን ምንም የምናስቆጥረው ነገር የለም። ነገር ግን እሱ ቅዱስ እንደሆነው በቅድስና እንኖራለን።
ሠላምና ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን የኢትዮጵያ አገልጋዮች ለምንድን ነው እንዳንቴ መስበክን ፈርተው ዳርዳር የሚሉት?
ተባርከሃል!,the study of Games yemilew,James teblo bistecakel?❤️
B tikikl abrartehal bire,,inem kzih bfit indesi yehone bita temirew nbr irasem sanebew hasabu ahun indalkew nw
ትምህርትህ በደንብ ነው የሚያረሰርሰው ውስብስብ አይደለም።
ከዚህ በፊት የጀመርከውን እስካቶሎጂ ለምን አትቋጭልንም?
@@jobbebu5509 coming soon
Bro temchegnale
Tebareki geta yebareki sagawni yabezal wondime 🥰🥰🥰🥰🥰 Waw betami dasibelognali
❤❤❤❤❤