ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አይነጠቁም? እንክርዳድ የተባሉትስ እነማን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አይነጠቁም? እንክርዳድ የተባሉትስ እነማን ናቸው?
    በዚህ video ከእግዚአብሔር ቃል ጋራ ፈጽሞ የሚጋጭ ራዕይ አየን በሚሉ ሰዎች እንዲሁም የመሐፍ ቅዱስን አውድ ባለመረዳት ለቤተ ክርስቲያን ( ለክርስቶስ ሙሽራ) የማይወክላትን ስም እየሰጡ ቅዱሳን በሽብር ውስጥና በፍርሃት ውስጥ በጥርጣሬ ውስጥ እንዲኖሩ ከሚያደርጉ ለሐሰተኛ ራእይዎችና ለሐሰተኛ ትምህርቶች ጥብቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ምላሽ ተሰጥቶበታል።

ความคิดเห็น • 160

  • @HiwotKassahun-im7hk
    @HiwotKassahun-im7hk 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በዚህ ዘመን አንተን እና እነ ዳዊት ፋሲልን የመሰለ እውነተኛ ወንጌል አስተማሪዎች ስላላችሁ ጌታን አመሰግናለሁ! ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub วันที่ผ่านมา +9

    ኑርልን አቦ ቃል የለኝም ስላንተ ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድማችን በእውነት አንተን ስለስናሳልን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እኔም አይቻት አልተቀበልኳትም ነብር ግን እግዚአብሔር በአተ አረጋገጠልኝ አንተ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 วันที่ผ่านมา +14

    1 ቆሮንቶስ 1:8፤ እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።❤

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ you are right

    • @funnyvideos-rd7qb
      @funnyvideos-rd7qb 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወዳጄ የእግዚአብሔርንም ጸጋ እና የእኛን ኃላፊነት ማወቅ አስፈላጊ ነው ። እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ተብሎ በር ክፍት አድርጎ እንደማይተኛ።
      “ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12
      ይጠንቀቅ የእኛ ያጸናቿሃል የእሱ ነው።
      “ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12
      መጽናት የእግዚአብሔር እርዳታ ነው ና የሰው ፈቃደኝነት አለበት ። ብንክደው የሚከዳንን ታማኝ ስላልሆነ ሳይሆን ከእኛ ነው ። balance አርገው ወንድሜ ተባረክ

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@funnyvideos-rd7qb I never mentioned that we don’t have any responsibility but still we can’t do nothing without him. I just tried to give credit to the Lord Jesus Christ

    • @funnyvideos-rd7qb
      @funnyvideos-rd7qb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ermiasmebrahtu2852 sorry if I misunderstood you.I thought you are on the side that opposes the teaching that we can lose our salvation . If you believe we have responsibilities, we are on the same page. Without him, we can't do nothing as he said it in John 15. We endure because of his grace, holy spirit, word of God. Praise God for his grace.

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ thank you for understanding 🤝❤️

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋው!! ከዚህ ሁሉ ያደናኝ ጌታ ይባረክ እውነተኛ ሰንበት ኢየሱስ ላይ አሪፌሃሎ
    የኔ ወንድም አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርል❤❤❤❤

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመዳኔ የሚሆን አንዳች ቅንጣት የምታህል ጥፍጣፊ መልካም ወይም ጽድቅ እኔ ላዋጣ ፈጽሞ አልችልም እናም ጌታ አንተ መጥተህ ጽድቄን አንተ ፈጸምክልኝ ፍርዴን ውስደህ ያንተን ጽድቅ በነጻ ያለምንም ቅድመሆኔታ አዎ እደግመዋለው ያለ ምንም ቅድመሁኔታ ድካሜን ባመንኩኝ ጌዜ ከእነ ሸክሜ ወዳንተ በመጣሁ ጊዜ ሰጠኽኝ:: በድካሜ በሰወኛ በብርታቴ የማይወሰድ የዘላለም ስጦታ በምስራቹ ቃል በወንጌል አግኝቻለው ወንድሜ ትምህርትህ አይንን ያበራል ተባረክ::

  • @henockalemayehu1586
    @henockalemayehu1586 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Berta wendme, you keep on making a good assertion regarding the pure gospel.
    እባክህ ስለ አስራትም ከአዲስ ኪዳን አንጻር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያ ብትሰጠን. ❤

  • @natinaelguyola.
    @natinaelguyola. 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ብረ 👍
    ማለት የፈለኩት የፀጋ ወንገል የልገባቸው ብዙ አማኞች እዳሉ እና የወንገሉን ቃል በ እጃቸው እያለ ያልገባቸው እና ያልተማሩ ብዙ ትውልዶች እንዳሉ እየተረዳን ነው እና አንተ ትምረቶችን እና bible study ብትቀጥል ደስ ይለኛል

  • @AbigeyaSima
    @AbigeyaSima 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene hulem silante kalat yelagnim 🙏🙏🙏

  • @Smile-y2h
    @Smile-y2h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እነዚህ እኮ ዝም ሲባሉ ቀስ በቀስ ከጎረቤት ገድል ተውሰው መስበካቸው አይቀርም ፤ ወንድሜ ተባረክ 🙏

  • @americanephrem07
    @americanephrem07 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I personally , thank you know what you are believed and followed . you are defending for gospel b/c of having revelation and knowing the word of God. Thank you brother.

  • @desta9900
    @desta9900 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏❤❤

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተን ጌታ ይባርክህ እኔ ሌላ የሚለው ነገር የለም ❤❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 วันที่ผ่านมา +5

    ኤፌሶን 3:12፤ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን።✝️🩸📖⛪️🙌

  • @malimali1337
    @malimali1337 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I thank God for you my Brother
    This is true Gospel.

  • @girmanesibu
    @girmanesibu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በብዙ ተባረክ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ እናመሰግናለን።

  • @AbelMelese-r4j
    @AbelMelese-r4j 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክ ነህ መፅሐፍም የሚለን ዕብራውያን ላይ በዚህ ዘመን መጨረሻ በክርስቶስ ተናገረን ይላል ።በሌላም ስፍራ ከተፃፈው አትለፍ ይላል ።ተባረክ ወንድሜ በቅርቡ እግዚአብሔር በትውልዱ መካከል እንደሚገልጥህ አስባለው

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ሰማይ ሄጄ ብሎ የሰማይን ወይም የላይኛውን ነገር ከሃገር ሃገር ለ Vacation እንደሚደረግ ጉዞ ቀለል አድርገው የሚያወሩ አገልጋዮችን ድሮም አልቀበላቸውም።
    የእውነት ይሄ የኔ አቋም ነው
    በቃ ምን አሉን ትተን ቃሉ ምን አለ የሚለውን ብቻ እናስብ ተባረክልን ብሬ 🙏🥰🥰🥰

  • @Yonos-z3f
    @Yonos-z3f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    yess❤❤❤❤❤👍💪💪💪💪💪

  • @biliseute
    @biliseute 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amen hulachinem ennetekalen marnata😊😊😊

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 วันที่ผ่านมา +5

    ዕብራውያን 10:14፤ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።❤

  • @BirukEndale-b7k
    @BirukEndale-b7k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኮ ነው ተባርረክ❤❤❤❤❤❤

  • @TeamrsiyumTsegu
    @TeamrsiyumTsegu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ኮ ግርም የሚለኝ ማ ከ ማ በልጦ ነው አንዱ ሲነጠቅ አንዱ ሚቀረው ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይሁን እ/ር ሆይ ተመስገን ስለ ነፃ ስጦታህ።

  • @SleepyGreyElephant-xx5lx
    @SleepyGreyElephant-xx5lx 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተባረክ እኛ በጸጋዉ ድነናል

  • @BatakotiTadesa
    @BatakotiTadesa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My brother thanks you come out must teach true

  • @NatiNati-n9u
    @NatiNati-n9u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ዎንድም

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ እኔ ሰምቼ የልጅቷን ዝም ነው ያልኩት የዶክተር ማሙሻ ግን ይገርማል ወድሜ እባክህ በየሱስ ልለምንክ ሁልግዜ አሰተምረን ደሞ ጌታ እየሱስ ለምድሬ እና ለትውሌዴ በሙላት እዲያሰነሳክ ፀልያለው😢😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ አገራችን እደገና በትክክለኛው ወጌል እድትሰፈ እፀልያለን እባክ ሁሌ አሰተምረን 😢😢😢😢😢😢እየሱስዬ ስለዚ ወድሜ አመሰግንሀለው

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ እንደነዚ ትምርት በእውቀት ስለምታፈርሰው ተባረክ ወንድሜ

  • @NardosTagesse
    @NardosTagesse 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የተሰበከዉ ወንጌል revise መደረግ አለበት 100%❤

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ተባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ። እወድሃለሁ።

  • @MamushAbore-k8r
    @MamushAbore-k8r วันที่ผ่านมา +3

    ወዳጄ በርታ አግዚአብሔር ዘርመንዛርህ ይባረክ አንተ ለኢትዮጵያ እጅግ ታስፈልጋል

  • @genetcakiso
    @genetcakiso 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ እኔ ምንም አልልም ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @Seifuኢየሱስ-l2k
    @Seifuኢየሱስ-l2k 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤wendme anten yabereta geta yibarek ahunm ጌታ ፀጋው yabzalk🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @Zenebechgoa
    @Zenebechgoa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareki geta yebareki sagawni yabezal wondime zemenhin yetebarke yehn 🥰🥰🥰🥰🥰 Ameeeeen

  • @HagosGoitom-v9l
    @HagosGoitom-v9l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሬ ብሩኽ ሰው ጌታ ኣብዝቶ ይባርኽ በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ለእነሱ ደሞ ጌታ ምህረት ያብዛላቸው ሌላ ምለው የለም፡ ኣንተ ግን በርታ በርታ በርታ፡ ጌና ብዙ ነገር ከኣንተ እንጠብቅ ኣለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislove5100
    @jesusislove5100 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ጌታ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድድ ነው ወንድሜ ❤❤❤ ፀጋ ይብዛል

  • @yemsrachgetachew2720
    @yemsrachgetachew2720 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tsega yibzalih ❤❤❤

  • @abigia-l2t
    @abigia-l2t 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እረ ትክክል አይደለህም አዎ ሁለት ወፍጮ እየፈጩ እያለ አንዷ ትነጠቃለት አንዷ ትቀራለች ይላል ሁሉም አይነጠቁም ቤተክርስቲያን በብዙ እርክሰት በብዙ ሀሰት በሆነ መንፈስ ተይዛለች በተቀደሰ ስፍራ እርክሰትን ታያለህ እና ሁሉም ሊነጠቁ አይችልም ተው ተሳስተሀል 10 ቆነጃጅቶች 5 ቆነጃጅቶች ከሙሽራው ጋር ገቡ 5 በውጭ ቀሩ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት መመላለስ ያስፈልጋል

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ውውውውው እስካሁን አስርቱ ቆነጃጅት ላይ ነህ ? ሁለቱ በወፍጮ ያሉትንም እነማንን እንደሚወክሉም አልገባሽም? በል እዚሁ youtube ላይ ስለ አስርቱ ቆነጃጅቶች የተለቀቀ ቪዲዮ አለ ሌሎችም ሁለት ሁለት ሆነው በምሳሌ የተነገሩ እነማንን እንደሚወክሉ ብዙ ሰው ገና ድሮ ገብቶታል በይ ሂጂና ቀስ ብለሽ ተማሪ እሺ በጭራሽ አልገባሽ እርግጠኛ ነኝ ከተማርሽ በኋላ ተመልሰሽ እዚሁ ቪዲዮ ላይ አሁን ገብቶኛል እንደምትይን ።❤ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen thank you Jesus for unlimited Grace love you so much praise God.

  • @TeshomeMesoro
    @TeshomeMesoro 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Taberaki!!!!!!!!!!!

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀገይብልህ ወንድሜ ታባረክ ልክነህ ፊረሀት ከደብሎስ ነው ❤❤❤❤

  • @AbrhamDaniel-e1n
    @AbrhamDaniel-e1n 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    100% ልክ ነህ ጌታ ይባርክህ ።

  • @LensaKebeWakjira
    @LensaKebeWakjira วันที่ผ่านมา +1

    Tebarkehal ! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ betikuret new misemah anten

  • @YosanGirma-do7le
    @YosanGirma-do7le 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የጴንጤ ጉድ እኮ አያልቅም. እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን

  • @falmichali9605
    @falmichali9605 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Indante yewengel Arbegna silalen demo igziabiherin inamesignelen. You are blessed! Keep it up

  • @AbushAbush-s9s
    @AbushAbush-s9s 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @AbushAbush-s9s
    @AbushAbush-s9s 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለቃሉ የተለዩ ብዙ ቅዱሳን አሉ በዚህ እንጽናናለን ወንድሜ ጸጋ ያብዛልህ

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam ekonew miwedih yabate lij❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobzerihun-p9r
    @eyobzerihun-p9r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yibezaleh wendeme 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @WondiZ-r7w
    @WondiZ-r7w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarek Bra❤❤❤❤

  • @BetelhemTeshome-vh8ib
    @BetelhemTeshome-vh8ib 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @BetelhemTeshome-vh8ib
    @BetelhemTeshome-vh8ib 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ በጣም ሚገርምህ አይቼዉ ልሰማም አልፈቀድኩም ግን እንዴት እንደዚ አይነት ነገር አቀረበ ብዬ ተገረምኩ እንዴትስ ነዉ ቅዱሳን ብሎ የጠራዉን አይነጠቅም የሚለዉ እሱ ሰዉን በክርስቶስ ነዉ የሚያዉቀዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ እንደዚ ሚዘባርቅ ነዉ ምናምነዉ ማንም ይሁን ስለመንግሰተ ሰማይ አየሁ ሰማሁ ቢለኝ አልሰማም ስለምድር እሺ ልሰማ እችላለሁ

  • @HabMotion
    @HabMotion 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    awo wendemi gebechi semechate nber , btm nber yasakechign , ye ortodox gedele new yemeselgn kegedam meleket eyalu yemizebarequte , yeleju contenochu hulu betam new yemiyasequte , ante gen tebareke ewunetegn yewunegile arebegn mature nke

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ዘመነ ይባርክ እኔም አይቻታለሁ ነገር ግን አላመንኳትም ምክንያቱም ከእውነት የራቀ ነው የምትናገረው ዛሬ ያንተን ቪዲዮ ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታ ነው የሰማሁት ጸጋውን ያብዛል 🙏ተባረክ 🙏

  • @TirhasAbrham-y5z
    @TirhasAbrham-y5z 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ተባረክ ሁሉ ግዜ አንደዚ ዓይነት ትምህርት አስተምረን ጸጋ ይብዛልህ

  • @MaranatjaJ
    @MaranatjaJ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is the REAL gospel.
    thanks for sharing

  • @NebyatTilahun
    @NebyatTilahun วันที่ผ่านมา +2

    Enem balefew semicew neber gn ante kastemarkew end time time line milewn tmrt eyasebku endet yhonal bye eyasebku neber enkuanm hasabkn setekbet tebarek wendme🙏🙏

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram วันที่ผ่านมา

    በትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን እራሱዋ መንፈሰ አለባት በእየሱስ ክርስቶስ ስም በመጀመሪያ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን የሚያቀርቡ እና የሚሰሙ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቀው ያለማወቃቸው ነው

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብቻ ሁል ጊዜ ጉልበት የሚሆንልኝ የጌታ ቃል"እስከ መጨረሻ ወደዳቸው "የሚለዉ ቃል እና"በፍጹም ፍቅሩ ወደደን"የሚሉ ሁልጊዜ ያበረታታኛል የኢየሱስ ፍቅር እንደ ሰዉ አይደለም....ብቻ ድሮም አይገባኝም የብዙ ሰዎች ስብከት ማለት እኔ የጌታን ፍቅር የሚያጣጥምበት ጊዜ ነዉ!!!ለሰዉ ኃጢአት ከመንገር ይልቅ የኢየሱስ ፍቅር ብነገር.....

  • @pastorkibreabereaso5196
    @pastorkibreabereaso5196 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are blessed

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 วันที่ผ่านมา

    we than God for giving us you

  • @biniameshetu4968
    @biniameshetu4968 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 วันที่ผ่านมา

    You are blessed brother 🙏 ❤

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 วันที่ผ่านมา

    Thanks brother, keep it up 🙏

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Always welcome and more Grace

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክልን ዘንድሮ ትንቢት ነው ብለው የሚናገሩት ነገር እውነትን ከውሸት መለየት አቃተን እኮ ተባረክልን ወንድማችን

  • @tegegntadese3151
    @tegegntadese3151 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብዛኞቹ የቀደመውን የህግ አገልግሎት ተከታይ ስለሆኑ ዳግመኛ ተወልደው እንኳን በቀደመው ውስጥ ሲዋኙ ይታያሉ፣ ፈሪ ሁላ! ማንነቴን ጠንቅቄ እንዳውቅ፣በምንም ወጀብ እንዳልናወጥ ያደረገኝ አባ ይባረክ🙏 ልጅ ነኝ 👉ወራሽ ነኝ❤ ይህንን የሚለውጥ ምንም ሃይል የለም🔥

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@tegegntadese3151 more Grace

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow wow wow Tabarakii 💓

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hayinuwa rasu ke Tilku Timasilalech lijituwa endiwu tasfaralech geta yigatsitsat

  • @begnatekile6232
    @begnatekile6232 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    WANGEL YASHANEFAL. HALELUYAAAAAAAAA

  • @VintageByte
    @VintageByte วันที่ผ่านมา +1

    1 ዮሐንስ 4:18፤ ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
    Don’t believe anything bad about God.

    • @AbushAbush-s9s
      @AbushAbush-s9s 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፀጋ ይብዛልህ

    • @AbushAbush-s9s
      @AbushAbush-s9s 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፀጋ ይብዛልህ

  • @samrawittesema7677
    @samrawittesema7677 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarek ene gena sayat tetet beye new yezegahut

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We don't afraid but we see our self according to His word and hear what is revealed according to the word but u don't teach vice versa,seeing yourself is also good

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥሩ ነው እህቴ ነገር ግን እዚህ video ውስጥ ሁለት ሀሳቦች ስለቀረቡ እንደ ቃሉ የምናየው ምን መሆናችንን ነው ? እንክርዳድ መሆናችንን
      ( ዳግመኛ አለመወለዳችንን ነው የምናየው? ወይስ ስንዴ መሆናችንን ( ዳግመኛ መወለዳችንን) ? ምክንያቱም እያወራን ያለነው ስለ ሰው የዕለት ህይወት ሳይሆን በክርስቶስ አካል ውስጥ እንክርዳድ የለም። ስንዴዎቹ አማኞች ናቸው እንክርዳዶቹ ደግሞ የዲያቢሎስ ልጆች
      ( ዳግመኛ ያልተወለዱ ናቸው) ነው ። ለማንኛውም ራሳችንን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ማየት ከብዙ ስህተት ይጠብቃናል ከቃሉ ያልተነሳ ማንኛውም እይታ የተሳሳተ ነው።

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edlawitgetachew712
    @edlawitgetachew712 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ewnt new tebark

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም እውነት ነው ተባረክ እኔ በስደት ነው የምኖረው እና እንዴት ነው ቃል ከሰው መሀከል ሆኜ ትምህርት ማማር ይናፍቀኛል ግን አልዋሽም እንዳልከው ነው የውሸት ትንቢት አስጠላኝ እና በቃ ቤት ሆነ መፀለይ ይሻላል ወንድም ተባረክ ❤🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eneyemilihi wondime sew endet newu are not they understand there Identitiy in chirist In my opinion some of this vision is depends on ther level of understanding word of God and consousness to Hollyspirit .we know that He is with us and He is Grace of God. From being sew endet metifatin yasibal endayitefa tekifilolet.Waw he is Grace of God no one come to thron of God It is enough....you are blessed.❤❤❤❤❤

  • @isaacgoa8523
    @isaacgoa8523 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዩ ወንጌል ለሚሰብኩትን ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸው።ማናቸውም ቢሆኑ

  • @mameasfaw6588
    @mameasfaw6588 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarek wondeme ene yayehat ken betam new tesfa yekoretekukut Geta zemenehen yebarek ketelebet

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 วันที่ผ่านมา

    Unati,Buzu,Syaga,Yibizali

  • @TamiratTerefe-m7v
    @TamiratTerefe-m7v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sile ante egizabiher ameseginalehu.bezemenat mekakeli ye erisun ewunetegna wengel yemiyasiqexilitin kiritawochin yalasaxan egizabiher yemesigen.

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes Right

  • @sarasareeta6264
    @sarasareeta6264 วันที่ผ่านมา

    Waye😢😢😢😢😢geta hoye tabarkh wadimi

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu วันที่ผ่านมา

    ኤሄ ልጅ ሁሉንም ያመጣዉን በ. ሙሉ ዉሽት ነገርነዉ ምመስላይን ዩትቭ ውስጥ ሲገባዉ ሲኦል ውስጥ ገብተን መጣን ምናምን የምል ብቻ አለ ❤❤❤❤❤❤ግን ዎድማችን ተባረክ

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉ ተፅፏል የቀረ የለም

  • @MercyFasika
    @MercyFasika 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ! በውስጥ መስመር ባወራህ ግን ደስ ይለኝ ነበር! ከቻልክ የቴሌግራም አድራሻህን እባክህ?

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተበርክ ❤️❤️

  • @graciousLord-i4k
    @graciousLord-i4k วันที่ผ่านมา

    teberak wendime😊

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዠትና ራዕይ ያለዩ ቅዠታሞች በደሙ የገዛትን ቤተክርስቲያን የሚያስፈራሩ

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are blessed dear brother thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      It's my pleasure

  • @yohannesgetahun9344
    @yohannesgetahun9344 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸው የፀጋ ትምህርቶች ናቸው። ጥያቄ አለኝ የሚቀሩት የተባለው ምናልባት አንተ አሰተኛ አስተማሪ የምትችለው ይሆኑ ይሆን?🙏

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      no እኔ ይሄን ያህል አልሄድም ነገር ግን ግልጽ ነው የማይነጠቁት በመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ ተወልደው በክርስቶስ አካሉ ውስጥ ያልገቡ ይህንን የጸጋ ወንጌል ያላመኑ ሰዎች ናቸው።እንጂ የተሳሳተ አገልጋይ ሁሉ ይጣፋል ፥ይቀራል የሚል አስተሳሰብ የለኝም እኛ እንደ እነሱ አይደለም ከፍታው ዝቅታው ስፋቱ ከመታወቅ የሚያልፈውን የእግዚአብሔር ፍቅር እንረዳለን።እነሱም በዚህ ፍቅር እንደተያዙ እናውቃለን።

  • @MamushAbore-k8r
    @MamushAbore-k8r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብረ ለምንድነው አንዴት time n እንደ ጀመርከው ሌሎች መፅሐፍትን የማታስተምረን plz plZ plZ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ በየት በኩል ህዝቡ ሁሉ በፍርሃት ተሸብቦ መጀመርያ ነፃ አውጪ የፀጋ ወንጌል ያስፈልጋል። ፍርሃት ራሱ ሃጥያት ስለሆነ። ጌታን በናፍቆት እና በእርግጠኝነት እንጂ ሲመጣ ይወስደኝ ድሆን አይወስደኝ ይሆን ብሎ በፍርሃት መጠባበቅ የአንድ በትክክል የዳን አማኝ መለያ አይደለም። የደህንነት ዋስትና መጀመርያ ሊሰበከ ያስፈልጋል። ለማንኛውም እንመለስበታለን ጸጋው ይብዛልህ❤

  • @rishanyohannes2810
    @rishanyohannes2810 วันที่ผ่านมา

    Ygermal geta ybarkh hulachnm enhedalen getan baynachen enayewalwn maranata

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tsega yibzalih wandime yaw yemeskelun kal kentu adiregew yerasachewun tsidik ke igzibiher mengist gar yagenagnalu fethari yimarachew yaw higi yaswiral leza new iyyesus iwir iwirin bimera huletum teyeyizew be gedel yiwedikalu ......gin ante teregaga lemin tinadedaleh lemaywukut wangelin mesbek new inji awekin bilew le lemaysemut metew new

  • @begnatekile6232
    @begnatekile6232 วันที่ผ่านมา

    YA ABATE LEJ. TEBAREK

  • @natnaelbayelgn399
    @natnaelbayelgn399 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be blessed my brother, keep preaching the gospel(good news in christ).
    Btw why don't you start preaching about "Salivation" in series.