ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህርዬ ማርያምንሰወድህ እናተስ ትወድታላቹህመምህርነ እሰኪ ልያቹህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
መምህረችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልንይህ ገጠመኝ/ወይ ፈተን/አሰታምረ እነ የነፈ ትምህረት ነው
አቤት መመረጥ ፈጣሪ ምን ያህል የወደዳቹ ቤተሰብ ናቹ እናት,አባት,ልጆች ከዚ ሁላ አመታት ወደ ቀናች ሀይማኖታቹ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው እያለቀስኩ የሰማውት ገጠመኝ ነው መጨረሻው ግን እጅግ ደስ አለኝ እኔም እናቴ ኦርቶዶክስ አባቴ ሙስሊም ነበር እኔ ግን በቃ ዝም ብዬ ነበርኩ ግን እንዴት ወደ ኦርቶዶክስ እንደመጣው እያሰብቁ እደነቃለው አምላካችን እግዛብሔር ስንጠፋባት ፈልጎ ወደደጁ ይመልሰናል ከአመታት በሇላ ቢሆን ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላቹ ለክብር ስጋውና ደሙ ስለበቃቹ ኡፍ ታድላቹ ለኔም እሱ ይፍቀድልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር ተስፋዬ ደግሞ ብዙ ነገር የተማርኩበት ወደ ሀይማኖቴ እንድመለስ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም የልቦናህን መሻት ትሙላልክ🙏
መምህር በፀሎተህ አስበኝ ሁላቹህም አስቡኝ የቤተሠቦቸ ምንገድ መሣት ሠላም ነሥቶኛል ሁላቹህም በፀለታቹህ አስቡኝኝኝ🤲🤲🤲
😢😢😢እግዚአብሔር ያስብልን
በጣም እማአምላክን በጣም ነው የወደድኩት እኔም እራሱ ወይ ፈተና 1 በጣም አስተማሪ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ።መምህር ላንተም ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜውን ያድልህ።
0
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ዬባርክልን
ቃለ ህይወት ያስማልንለነሱ የደረስ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
ትዳሪ ወደቦታው ተመልሶ የማይበት ቀን ናፈቀኝ በጣም በፀሎታችሁ አስቡኝአፀደ ማርያም እያላችሁ ከነ ቤተሰቦቸ ትዳሪ ወደቦታው ተመልሶ የተበታተኑት ልጆቸ አድ ላይ ሁነን እድቆርብ አግዙኝ በፀሎት
እግዚአብሔር ያስብሽ አፀደ ማርያም በፀሎት በርች❤
ወይ ፈተና ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ ለካም በየ ቤቱ የባሰ አለ
ወይ ፈተና በጣም የሚገርም ትምህረት ነዉ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏
ውነትም መምህረ ወይ ፈተና ክብረ ይግባውና የድግል ማሪያም ልጅ ኦፋፋፋ እዴት ደስ ይላል ::መምህራችን ፀጋውን ጤናውን እድሜህ ከነቤተሰቦች ታቆይልን እማ ፋቅረ ባንተ ትምህረት ማን ያልተለወጠ አለ ከክፋነገረ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እድሜና ጤና ይስጥልን በፅሎት ያስብኘ ወለተ ተንሳይ
እገግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችንበእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር በእምነታችን ያጽናን ጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
ከይቅርታ ጋር አዛሄል ማለት ምን ማለት ነው ?
@@mulukenbahru1939 እግዚአብሄር ያያል ማለት ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነትም ወይ ፈተና በጣም እኮ ይገርማል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማል መምህር እኔም ደስ ብሎኛል
እባክህን መምህር አንተ መቼም ተመርጠሀል እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ላይ አድሮ አንተን እንዳውቅህ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ዕድሜ ከጤና መድኃኔዓለም አብዝቶ ይስጥህ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ::መምህር ምታቀርባቸው ገጠመኞች ሁሉ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው በተለይ ይሄ ወይ ፈተና ቁ.2 ገጠመኝ ወደ ኃላ ዞር ብየ ያሳለፍኳቸውን ሕይወት እንዳስታውስ ጋብዞኛ የክርስትና ስሜ ተወልደ ብርሃን ይባላል የምኖረው እስራኤል ሲሆንከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል ስመጣ በክርስትና እምነት ጠለቅ ያለ ዕውቀት ስላልነበረኝ በሰመ ክሪስቲያን ነበር ምኖረው ወደ እዚህ ስመጣ የይሁዲን እምነት ለመቀበል አላወላወልኩም እንዴውም በጣም ጠለቅ ብየ ነው የገባሁ ነገር ግን በዚያው አልቀጠልኩም ከተወሰነ ዓመታት በኃላ ያለው ሁኔታ ደስ ስላላለኝ እንደውም በእግዚአብሔር ላይ ያለኝን እምነት ላጣ ስለሆነ ጥየው ወጣሁ ከዚያ ወደ ጴንጤነት አመራሁ ያን ትቸ ደግሞ የኦሾ ተከታይ ሆንኩ ከዚያ እራሴን የተለያየ ሱሶች ውስጥ መደበቅ ጀመርኩ መጨረሻ ላይ ምን ድምዳሜ ላይ ደረሰኩ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አንድ እግዚአብሔር እንዳለ አምናለሁ ይህ እግዚአብሔር አንድ ቀን እውነተኛውን ሐይማኖት ይገልፅልኛል ብየ የማንንም ሐይማኖት አልቀበልም ግን ደግሞ አልቃወምም :: በመዝሙረ ዳዊት ሁልጊዜ እጸልይ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ እያለሁ ነበር መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከአባታታችን ከመ/ር ግርማ ጋር ያገናኘኝ ከዚያ የእርሳቸውን ት/ት ተከታትየ ቄደር ተጠምቄ ወደ እውነተኛይቱና አንዲት ወደ ሆነችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቴ ተመልሻለሁ :: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንና እንዲህ ሲያከራትተኝ የነበረው የአዳል ሞቲ መንፈስ ተሸኝቶልኛል ዛሬ ሕይወቴ በጣም ተቀይሯል:: መ/ር በጣም ብዙ ነው የሕይወት ታሪኬ ልዑል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ ፊት በገጠመኝ ይቀርብ ይሆናል :: መ/ር በርታ አይዞህ በጣም ብዙ ሰዎች በትምህርህ እየተቀየሩ ነው ብዙ ነፍሳት እየዳኑ ነው በርታ አይዞህ ለማለት ነው እማ ፍቅር ከነመላ ቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ :: ሰላም ያገናኘን ::
ተመሥገን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሰማይም ልምድርም አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ወይ ፈተና በኔም ላይ ብዙ ፈተና አለ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ይደንቃል ጌታዬ ሆይ በኔ ምክንያት አንተ እዳትሰደብ አምላኬ ሆይ ለውጠኝ ልቦናዬን አብራልኝ አባቴ ሆይ
ወይ ፈተና አለ መምህረ ተስፋዬ አለህይወት ያሰማልን አሜን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amenBagaa nagahaan dhuftan waqaayyoo sagalee jirenyaa sin haa dhagesisuu B/saa kenyaa umurii nuu dheerraadhaa💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ድምፅህ በጣም የወረደ ነው
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤❤እድሜ ይስጥልን ማንደ ተዋህዶ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
መምህርእግዚብሔር አምላክረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነመላ ቤተሠቦችህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በርታልን መምህር
የኔ የህይወቴ ንጉስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ። እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ፈውሶአቸው ወደ ንጽሕት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ስላመጣቸው ስሙ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት የአባቶቻችን ረድኤት የጻዴቃን ሰማእታት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
Walt,refale
@ቅድስት ሆይ ለምኝልን ላንተ ብቻ ይሁን የሚለው አማርኛ ችግር አለበት ብቻ አፍራሽ ቃል ነው ፕሮፔስታትም ላንተ ብቻ ነው የሚሉት አምልኮት ምስጋና ውዳሴ ለፈጠርን አምላክ እናቀርባለን ግን ለቅዱሳንም የፀጋ ክብር አለ ባናመልካቸውም እናከብራቸዋለን ወደፈጣሪም እንዲቀርብ የሚያደርግ በረከት ይሰጡናል
@@mekdes6196 የኔ እህት ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ የአንቺን ሀሳብ ተጋርቼ አስተካክየዋለሁ።
አስቡኝ አመተ ምካኤል ብላችሁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በፆሎታቹሁ አሱቡኝ ወለተ ገብርኤል እያላቹሁ❤❤❤😢
መምህረየ እግዚያብሄረ ሠላምህንጰብዝት ያረግልን በዉነት ትምህረትህ የተራበን የሚያጠግብ ነዉ እየበላሁ የምራም እየተኛሁ እንቅልፉ የማልጠግብ ነበረኩ አሁን ተመሥገን ጥላቴ አወኩ ለዚህም አንተ ነህ መምህረየ ሠላምህ ይብዛልኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያሥረዝምልን❤❤❤❤
ወይ ፈተና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_*አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን*_ *_አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን_* *_አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ_* _*አሜን አሜን አሜን*_🕯️
Amen🙏🙏🙏
የቀራኒዎ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል በእውነት ለእነርሱን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏❤
ቃል.ሄወተ.ያሰማን.ወይ.ፍተና
መምህር የሚያሰሙት መዝሙር የማነው በጣም ነው የማዳምተው
በጣም ይገርማል መጨረሻቸው ስላማረ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ መምህር ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ የኛ እንቁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልክ ጥላ ከሌላ ትሁንልህ መምህርዬ በርታልን ምድረ ደብተራ እና ጦንቃይ ገና ይዋረዳሉ ይጠፋሉ በእግዚአብሔር እገዛ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር ያገልግሎቶ ዘመን ሁሌም ከእርሶ ጋር ይሁን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል
በዉነት በጣም ይገርማል እኛ እኮ አልቀናል ይከ ሁሉ የቤተ ክርስቲያንን ስርአት እዳናዉቅ አስቀድሰን ወደቤታችን መሔድ እጂ የቅዳሴዉን ትርጉም ማንኛዉም ምእመን ከካህናት በስተቀር የሚያዉቅ የለም እኔ እራሱ ያወኩት ባተ ትምህርት ነዉ የዚህ ሁሉ መዘዝ አባቶች ትርጉሙን አለማስተማራቸዉ ነዉ እግዚያብሔር ግን አባታችንን መምህር ግርማንና አንተን ሰጠን ተመስገን ከግዲህ በመቤታችንና በቅዱሳን ምልጃ እንቀጣጠላለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መህምር
መምሕር ቃለሕይወት ያስማልን መንግስት ስምንት ያዋርስልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምንሰማውን ~በልቦናችን ይደረ የምንቀርበት ያድርገን በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እያለቹ
22wwwwwwwkk
እውነት ይህን ገጠመኝ አስለቅሶኛል። የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እውነትም ወይ ፈተና። መምህር አንተን የሰጠን የድንግል ይክበር ይመስገን
ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን👏
ወይፈተና መምሕር kalhewtene yasemailne edema tana yestelen
አቦ አንተ ተባረክ ጸጋህን ያብዛልክ
መምህር እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለዘመናችን ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ምን እንደምልህ አላውቅም በአንተ ላይ ብዙ ነብሶች ድነዋል፣ የምትወዳት እማ ፍቅር የምትላት እናታችን ትጠብቅልን፣ ታቆይልን፣
በእውነት በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ በምን ፍቅር ትገለፃለች ተመስገን ተመስገን ተመስገን መርጦ ኦርቶዶክስ ያረገን አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ መምህርዬ በርታልኝ ኑርልኝ በነዚህ ቤተሰብ የተገለጠ አምላክ በኔም ቤተሰብ ይገለጥ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
አሜን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻ ችንን ያሳምርልን👏👏
መምህር ገጠመኝ የሚለው ምርጥ ርዕስ ነበር ምክንያቱም በገጠመኝ ውስጥ ፈተና እንዳለ ይታወቃል
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ
ወይ መታደል የኔ ቅዱስ አማኑኤል እኛንም ጎብኘን ምህረት ቸርነት አይለየን ይኤ ቤተሰብ የታደለ ነዉ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ❤❤❤❤
በጣምደስሲልመምህራችንእደሜናጤናይስጥልንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርልህ ወይ ፈተና ድንቅ ነው ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አረጋዊ ፣ወለተ ስላሴ
ቃልህዉት ያሰማልን መምህር በጣም በጣም ደሰ ይላል በበታችሁ ያፀናችሁ ተወህዶ ለዘላለም ትኑሪ
ወይ ፈተና መጣም ያስተምራል ግን ድምፅህ ብዙም ኣይሰማም ጨመር ኣርግበት
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ቅድስ እግዚአብሔር ይባርክእልህ☦️☦️☦️🙏❤️❤️
ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን።
ወይ ፈተና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህራችን ከኔ እድሜ ቀንሶ አንድዬ ይስጦት የኛ እንቁ እኔማ ሳልሰማህ ውዬም አድሬም አላቅም ቢያንስ በቀን እስከ 4 ገጠመኝ እሰማለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለው እንደ አንድዬ ፍቃድ በቅርቡ ንሰሀ ልንገባ ነው እኔና በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼየ ጋር በቃ ምግባችንነህ መምህራችን ሺህ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንድረዳን በፀሎታችሁ አስቡን ተስፋ ልደትና ወለተ መድህን ወለተ ስላሴ ብላችሁ
ወይ ፈተና በጣም ይገርማል መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልኝ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን ቤቱ የጸንችህ
እግዚአብሔር ይመስገን የታደሉ ቤተሰብ መጨረሻቸው ሲያምር🎉🎉 ክብር ለቅድስት ማርያም መምህር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ....
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 👏👏
Selam hana helme fichelng chemkongale😥🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለባዓታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እንዃን አብሮ አደረሰን እህታችን
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
ሚገርም ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው ያማረ ልብ ሚነካ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን
ወይ ፈተና እግዚአብሕር ይመስገንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቃልሂወት ያሠማልን በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን❤❤❤
Egzihber yimesegen Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ውድና እንቁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወይ ፈተና መምህሬ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡን የእኔም ቤተሰቦቼ ሙስሊም ናቸው ያሉትም በባዕድ አምልኮ ነው ነገር ግን ክብር ለመድሃኔ አለም እኔ የስላሴን ልጅነት አግንቻለሁኝ ግን የቤተሰቦቼ ባዕድ አምልኮ በጣም ከባድ ነው በእነሱ ላይ እያደረሰ ያለም ከባድ ለማመን የሚከብድ ጥፋት ነው እማ ፍቅር አለች ለሁሉም ይበልጥ ተስፋ ሥላሴ በጣም ፀጋው የበዛላችሁ እህት ወንድም እናት አባት እንዳሉ ሲናገር ሰምቼዋለሁኝ አደራ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ኪዳን ኪዳነ ማሪያም አስካለ ማሪያም ብላችሁ አስቡን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድመ ከጠና ጋር ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
ታሪክን ቀያሪ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስህ የእኔንም ታሪክ ቀይረው መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው መምህር በቄደር በጣም አእምሮ የያዘ ክፉ ጠላት ይርቃል
Fetari yirdah Memhir.
እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይፈተና ጥሩ ልብን የሚጓጓ ነው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ገብረ መድን አለምነው ካሳው ዋሊ ብላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተዋህዶ ሃይማኖት አብሬ ሁኝ እነፍቅሻለሁ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ነው ወይ ፈተና እግዚአብሔር አምላክ ይህን ያደርጋ አምላክ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን አባዬ 🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ቃል ህይውት ያሰማል መምህረችን 🙏🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ ሀይል ይስጥህ እውነት ወይ ፈተና ይገርማል 🙏🙏🙏🙏 አገረችን እግዝያብሔር ይጠብቃት ሰላም ይስጣት 🙏🙏🙏🙏
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ከነ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን የስማንው ለህይውት ያድርግልን ብእውነቱ አሜን አሜን አሜን
በጣም በጣም ደስ ያለ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ክብር ይሁን❤❤❤❤
በእውነት ደስስስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነበር ብዙ ተምረንበታል መጨረሻው ተዋህዶ ሐይማኖት አንዲት ሐይማኖቴ ሁሉም ተጠናቀቀ በአቺ እምነቴ ለዘላለም ኑሪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው በቤቱ ያፅናቸው አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እናፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን የኛ የስደተኞች አፅናኝ መካሪ እግዚአብሔር ከነሙሉቤተሠብህ ይጠብቅህህህ።
እግዚያአብሄር ይመስገን መጨርሻው በጣም ያአምራል አምላክ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ለንሰሀ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ
አግዛብህር ይመስገን አንዲት ነህ መምህራችን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እውነትም ወይፈተና የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን እዴት ደስ ይላል 🙏እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
እጅግ በጣም ደስ የመለ ግጥመኝ እግዚያበሕር መርጧችዋል ክብር ለመዳኔታችን ለልኦል እየሱስ ክርስቶስ
የተዎህዶ ንጉስእየሱስ ክርሰቶስ🙏🙏🙏
አዎ መምህር እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል መመለሳቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን (walte maryam nanyi)
መምህርዬ ማርያምን
ሰወድህ እናተስ ትወድታላቹህ
መምህርነ እሰኪ ልያቹህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
መምህረችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
ይህ ገጠመኝ/ወይ ፈተን/አሰታምረ እነ የነፈ ትምህረት ነው
አቤት መመረጥ ፈጣሪ ምን ያህል የወደዳቹ ቤተሰብ ናቹ እናት,አባት,ልጆች ከዚ ሁላ አመታት ወደ ቀናች ሀይማኖታቹ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው እያለቀስኩ የሰማውት ገጠመኝ ነው መጨረሻው ግን እጅግ ደስ አለኝ እኔም እናቴ ኦርቶዶክስ አባቴ ሙስሊም ነበር እኔ ግን በቃ ዝም ብዬ ነበርኩ ግን እንዴት ወደ ኦርቶዶክስ እንደመጣው እያሰብቁ እደነቃለው አምላካችን እግዛብሔር ስንጠፋባት ፈልጎ ወደደጁ ይመልሰናል ከአመታት በሇላ ቢሆን ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላቹ ለክብር ስጋውና ደሙ ስለበቃቹ ኡፍ ታድላቹ ለኔም እሱ ይፍቀድልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር ተስፋዬ ደግሞ ብዙ ነገር የተማርኩበት ወደ ሀይማኖቴ እንድመለስ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም የልቦናህን መሻት ትሙላልክ🙏
መምህር በፀሎተህ አስበኝ ሁላቹህም አስቡኝ የቤተሠቦቸ ምንገድ መሣት ሠላም ነሥቶኛል ሁላቹህም በፀለታቹህ አስቡኝኝኝ🤲🤲🤲
😢😢😢እግዚአብሔር ያስብልን
በጣም እማአምላክን በጣም ነው የወደድኩት እኔም እራሱ ወይ ፈተና 1 በጣም አስተማሪ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ።መምህር ላንተም ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜውን ያድልህ።
0
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ዬባርክልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
ለነሱ የደረስ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
ትዳሪ ወደቦታው ተመልሶ የማይበት ቀን ናፈቀኝ በጣም በፀሎታችሁ አስቡኝአፀደ ማርያም እያላችሁ ከነ ቤተሰቦቸ ትዳሪ ወደቦታው ተመልሶ የተበታተኑት ልጆቸ አድ ላይ ሁነን እድቆርብ አግዙኝ በፀሎት
እግዚአብሔር ያስብሽ አፀደ ማርያም በፀሎት በርች❤
ወይ ፈተና ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ ለካም በየ ቤቱ የባሰ አለ
ወይ ፈተና በጣም የሚገርም ትምህረት ነዉ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏
ውነትም መምህረ ወይ ፈተና ክብረ ይግባውና የድግል ማሪያም ልጅ ኦፋፋፋ እዴት ደስ ይላል ::መምህራችን ፀጋውን ጤናውን እድሜህ ከነቤተሰቦች ታቆይልን እማ ፋቅረ ባንተ ትምህረት ማን ያልተለወጠ አለ ከክፋነገረ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እድሜና ጤና ይስጥልን በፅሎት ያስብኘ ወለተ ተንሳይ
እገግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችንበእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር በእምነታችን ያጽናን ጸጋውን ያብዛልህ
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
ከይቅርታ ጋር አዛሄል ማለት ምን ማለት ነው ?
@@mulukenbahru1939 እግዚአብሄር ያያል ማለት ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነትም ወይ ፈተና በጣም እኮ ይገርማል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማል መምህር እኔም ደስ ብሎኛል
እባክህን መምህር አንተ መቼም ተመርጠሀል እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ላይ አድሮ አንተን እንዳውቅህ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ዕድሜ ከጤና መድኃኔዓለም አብዝቶ ይስጥህ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ::
መምህር ምታቀርባቸው ገጠመኞች ሁሉ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው በተለይ ይሄ ወይ ፈተና ቁ.2 ገጠመኝ ወደ ኃላ ዞር ብየ ያሳለፍኳቸውን ሕይወት እንዳስታውስ ጋብዞኛ የክርስትና ስሜ ተወልደ ብርሃን ይባላል የምኖረው እስራኤል ሲሆን
ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል ስመጣ በክርስትና እምነት ጠለቅ ያለ ዕውቀት ስላልነበረኝ በሰመ ክሪስቲያን ነበር ምኖረው ወደ እዚህ ስመጣ የይሁዲን እምነት ለመቀበል አላወላወልኩም እንዴውም በጣም ጠለቅ ብየ ነው የገባሁ ነገር ግን በዚያው አልቀጠልኩም ከተወሰነ ዓመታት በኃላ ያለው ሁኔታ ደስ ስላላለኝ እንደውም በእግዚአብሔር ላይ ያለኝን እምነት ላጣ ስለሆነ ጥየው ወጣሁ ከዚያ ወደ ጴንጤነት አመራሁ ያን ትቸ ደግሞ የኦሾ ተከታይ ሆንኩ ከዚያ እራሴን የተለያየ ሱሶች ውስጥ መደበቅ ጀመርኩ መጨረሻ ላይ ምን ድምዳሜ ላይ ደረሰኩ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አንድ እግዚአብሔር እንዳለ አምናለሁ ይህ እግዚአብሔር አንድ ቀን እውነተኛውን ሐይማኖት ይገልፅልኛል ብየ የማንንም ሐይማኖት አልቀበልም ግን ደግሞ አልቃወምም :: በመዝሙረ ዳዊት ሁልጊዜ እጸልይ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ እያለሁ ነበር መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከአባታታችን ከመ/ር ግርማ ጋር ያገናኘኝ ከዚያ የእርሳቸውን ት/ት ተከታትየ ቄደር ተጠምቄ ወደ እውነተኛይቱና አንዲት ወደ ሆነችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቴ ተመልሻለሁ :: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንና እንዲህ ሲያከራትተኝ የነበረው የአዳል ሞቲ መንፈስ ተሸኝቶልኛል ዛሬ ሕይወቴ በጣም ተቀይሯል:: መ/ር በጣም ብዙ ነው የሕይወት ታሪኬ ልዑል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ ፊት በገጠመኝ ይቀርብ ይሆናል :: መ/ር በርታ አይዞህ በጣም ብዙ ሰዎች በትምህርህ እየተቀየሩ ነው ብዙ ነፍሳት እየዳኑ ነው በርታ አይዞህ ለማለት ነው እማ ፍቅር ከነመላ ቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ :: ሰላም ያገናኘን ::
ተመሥገን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሰማይም ልምድርም አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ወይ ፈተና በኔም ላይ ብዙ ፈተና አለ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ይደንቃል ጌታዬ ሆይ በኔ ምክንያት አንተ እዳትሰደብ አምላኬ ሆይ ለውጠኝ ልቦናዬን አብራልኝ አባቴ ሆይ
ወይ ፈተና አለ መምህረ ተስፋዬ አለህይወት ያሰማልን አሜን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
Bagaa nagahaan dhuftan waqaayyoo sagalee jirenyaa sin haa dhagesisuu B/saa kenyaa umurii nuu dheerraadhaa💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ድምፅህ በጣም የወረደ ነው
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤❤እድሜ ይስጥልን ማንደ ተዋህዶ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
መምህርእግዚብሔር አምላክረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነመላ ቤተሠቦችህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በርታልን መምህር
የኔ የህይወቴ ንጉስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ። እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ፈውሶአቸው ወደ ንጽሕት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ስላመጣቸው ስሙ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት የአባቶቻችን ረድኤት የጻዴቃን ሰማእታት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
Walt,refale
@ቅድስት ሆይ ለምኝልን ላንተ ብቻ ይሁን የሚለው አማርኛ ችግር አለበት ብቻ አፍራሽ ቃል ነው ፕሮፔስታትም ላንተ ብቻ ነው የሚሉት አምልኮት ምስጋና ውዳሴ ለፈጠርን አምላክ እናቀርባለን ግን ለቅዱሳንም የፀጋ ክብር አለ ባናመልካቸውም እናከብራቸዋለን ወደፈጣሪም እንዲቀርብ የሚያደርግ በረከት ይሰጡናል
@@mekdes6196 የኔ እህት ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ የአንቺን ሀሳብ ተጋርቼ አስተካክየዋለሁ።
አስቡኝ አመተ ምካኤል ብላችሁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በፆሎታቹሁ አሱቡኝ ወለተ ገብርኤል እያላቹሁ❤❤❤😢
መምህረየ እግዚያብሄረ ሠላምህንጰብዝት ያረግልን በዉነት ትምህረትህ የተራበን የሚያጠግብ ነዉ እየበላሁ የምራም እየተኛሁ እንቅልፉ የማልጠግብ ነበረኩ አሁን ተመሥገን ጥላቴ አወኩ ለዚህም አንተ ነህ መምህረየ ሠላምህ ይብዛልኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያሥረዝምልን❤❤❤❤
ወይ ፈተና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_*አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን*_
*_አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን_*
*_አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ_*
_*አሜን አሜን አሜን*_🕯️
Amen🙏🙏🙏
የቀራኒዎ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል በእውነት ለእነርሱን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏❤
ቃል.ሄወተ.ያሰማን.ወይ.ፍተና
መምህር የሚያሰሙት መዝሙር የማነው በጣም ነው የማዳምተው
በጣም ይገርማል መጨረሻቸው ስላማረ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ መምህር ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ የኛ እንቁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልክ ጥላ ከሌላ ትሁንልህ መምህርዬ በርታልን ምድረ ደብተራ እና ጦንቃይ ገና ይዋረዳሉ ይጠፋሉ በእግዚአብሔር እገዛ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር ያገልግሎቶ ዘመን ሁሌም ከእርሶ ጋር ይሁን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል
በዉነት በጣም ይገርማል እኛ እኮ አልቀናል ይከ ሁሉ የቤተ ክርስቲያንን ስርአት እዳናዉቅ አስቀድሰን ወደቤታችን መሔድ እጂ የቅዳሴዉን ትርጉም ማንኛዉም ምእመን ከካህናት በስተቀር የሚያዉቅ የለም እኔ እራሱ ያወኩት ባተ ትምህርት ነዉ የዚህ ሁሉ መዘዝ አባቶች ትርጉሙን አለማስተማራቸዉ ነዉ እግዚያብሔር ግን አባታችንን መምህር ግርማንና አንተን ሰጠን ተመስገን ከግዲህ በመቤታችንና በቅዱሳን ምልጃ እንቀጣጠላለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መህምር
መምሕር ቃለሕይወት ያስማልን መንግስት ስምንት ያዋርስልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምንሰማውን ~በልቦናችን ይደረ የምንቀርበት ያድርገን በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እያለቹ
22wwwwwwwkk
እውነት ይህን ገጠመኝ አስለቅሶኛል። የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እውነትም ወይ ፈተና። መምህር አንተን የሰጠን የድንግል ይክበር ይመስገን
ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን👏
ወይፈተና መምሕር kalhewtene yasemailne edema tana yestelen
አቦ አንተ ተባረክ ጸጋህን ያብዛልክ
መምህር እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለዘመናችን ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ምን እንደምልህ አላውቅም በአንተ ላይ ብዙ ነብሶች ድነዋል፣ የምትወዳት እማ ፍቅር የምትላት እናታችን ትጠብቅልን፣ ታቆይልን፣
በእውነት በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ በምን ፍቅር ትገለፃለች ተመስገን ተመስገን ተመስገን መርጦ ኦርቶዶክስ ያረገን አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ መምህርዬ በርታልኝ ኑርልኝ በነዚህ ቤተሰብ የተገለጠ አምላክ በኔም ቤተሰብ ይገለጥ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
አሜን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻ ችንን ያሳምርልን👏👏
መምህር ገጠመኝ የሚለው ምርጥ ርዕስ ነበር ምክንያቱም በገጠመኝ ውስጥ ፈተና እንዳለ ይታወቃል
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ
ወይ መታደል የኔ ቅዱስ አማኑኤል እኛንም ጎብኘን ምህረት ቸርነት አይለየን ይኤ ቤተሰብ የታደለ ነዉ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ❤❤❤❤
በጣምደስሲል
መምህራችንእደሜናጤናይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርልህ ወይ ፈተና ድንቅ ነው ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አረጋዊ ፣ወለተ ስላሴ
ቃልህዉት ያሰማልን መምህር በጣም በጣም ደሰ ይላል በበታችሁ ያፀናችሁ ተወህዶ ለዘላለም ትኑሪ
ወይ ፈተና መጣም ያስተምራል ግን ድምፅህ ብዙም ኣይሰማም ጨመር ኣርግበት
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ቅድስ እግዚአብሔር ይባርክእልህ☦️☦️☦️🙏❤️❤️
ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን።
ወይ ፈተና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህራችን ከኔ እድሜ ቀንሶ አንድዬ ይስጦት የኛ እንቁ እኔማ ሳልሰማህ ውዬም አድሬም አላቅም ቢያንስ በቀን እስከ 4 ገጠመኝ እሰማለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለው እንደ አንድዬ ፍቃድ በቅርቡ ንሰሀ ልንገባ ነው እኔና በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼየ ጋር በቃ ምግባችንነህ መምህራችን ሺህ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንድረዳን በፀሎታችሁ አስቡን ተስፋ ልደትና ወለተ መድህን ወለተ ስላሴ ብላችሁ
ወይ ፈተና በጣም ይገርማል መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልኝ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን ቤቱ የጸንችህ
እግዚአብሔር ይመስገን የታደሉ ቤተሰብ መጨረሻቸው ሲያምር🎉🎉 ክብር ለቅድስት ማርያም መምህር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ....
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 👏👏
Selam hana helme fichelng chemkongale😥🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለባዓታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እንዃን አብሮ አደረሰን እህታችን
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
ሚገርም ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው ያማረ ልብ ሚነካ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን
ወይ ፈተና እግዚአብሕር ይመስገን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቃልሂወት ያሠማልን በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን❤❤❤
Egzihber yimesegen Ameen Ameen Ameen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ውድና እንቁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወይ ፈተና መምህሬ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡን የእኔም ቤተሰቦቼ ሙስሊም ናቸው ያሉትም በባዕድ አምልኮ ነው ነገር ግን ክብር ለመድሃኔ አለም እኔ የስላሴን ልጅነት አግንቻለሁኝ ግን የቤተሰቦቼ ባዕድ አምልኮ በጣም ከባድ ነው በእነሱ ላይ እያደረሰ ያለም ከባድ ለማመን የሚከብድ ጥፋት ነው እማ ፍቅር አለች ለሁሉም ይበልጥ ተስፋ ሥላሴ በጣም ፀጋው የበዛላችሁ እህት ወንድም እናት አባት እንዳሉ ሲናገር ሰምቼዋለሁኝ አደራ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ኪዳን ኪዳነ ማሪያም አስካለ ማሪያም ብላችሁ አስቡን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድመ ከጠና ጋር ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
ታሪክን ቀያሪ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስህ የእኔንም ታሪክ ቀይረው
መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው መምህር በቄደር በጣም አእምሮ የያዘ ክፉ ጠላት ይርቃል
Fetari yirdah Memhir.
እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይፈተና ጥሩ ልብን የሚጓጓ ነው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ገብረ መድን አለምነው ካሳው ዋሊ ብላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተዋህዶ ሃይማኖት አብሬ ሁኝ እነፍቅሻለሁ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ነው ወይ ፈተና እግዚአብሔር አምላክ ይህን ያደርጋ አምላክ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን አባዬ 🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ቃል ህይውት ያሰማል መምህረችን 🙏🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ ሀይል ይስጥህ እውነት ወይ ፈተና ይገርማል 🙏🙏🙏🙏 አገረችን እግዝያብሔር ይጠብቃት ሰላም ይስጣት 🙏🙏🙏🙏
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ከነ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን የስማንው ለህይውት ያድርግልን ብእውነቱ አሜን አሜን አሜን
በጣም በጣም ደስ ያለ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ክብር ይሁን❤❤❤❤
በእውነት ደስስስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነበር ብዙ ተምረንበታል መጨረሻው ተዋህዶ ሐይማኖት አንዲት ሐይማኖቴ ሁሉም ተጠናቀቀ በአቺ እምነቴ ለዘላለም ኑሪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው በቤቱ ያፅናቸው አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እናፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን የኛ የስደተኞች አፅናኝ መካሪ እግዚአብሔር ከነሙሉቤተሠብህ ይጠብቅህህህ።
እግዚያአብሄር ይመስገን መጨርሻው በጣም ያአምራል አምላክ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ለንሰሀ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ
አግዛብህር ይመስገን አንዲት ነህ መምህራችን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እውነትም ወይፈተና የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን እዴት ደስ ይላል 🙏እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
እጅግ በጣም ደስ የመለ ግጥመኝ እግዚያበሕር መርጧችዋል ክብር ለመዳኔታችን ለልኦል እየሱስ ክርስቶስ
የተዎህዶ ንጉስ
እየሱስ ክርሰቶስ
🙏🙏🙏