Hilmen selemetefecelegn egezabeher tigawen yabezaleshe Sister bet yemeselegnal ena kuom saten kefecew eka yeyayèhuo ye lij aras set pink cama men yaregelatal beye wesedekuot amesegnalhuo mikdeye
Hi mekdi helemen selefetash amesegenalw . Yechin fichilegn be heleme abate egna sanawuq betachinen leshet kemigeza sew gar metawekiyawun seto yemifelem yewul wereket lay leferem sil aychalm beye etalalew keza sayferm ke enkelfe tenesaw . Bewuntaw ke abate gar be betu yetenesha teru huneta lay aydelenem tsebegnoch nen.
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ሰለ ፈታሽልኝ ህልሜን
ሌላ ህልም አለኝ እኔና እህቴ ወደ ቤት ለመሄድ ስንል ፊት ለፊታችን በጣም ትልቅ ወንዝ ዉሃ ሞልቶ ልክ እንደ ውቂያኖስ ነው ውሃው ደግሞ በጣም ንፁህ ነው ከዛ በጣም ሞልቶ ስለነበር ለመሻገር ፈራን ከዛ ከዳሩ ቁጭ አልን ሁለት ስዎች ሴት ና ወንድ ፍቅረኛሞችም ይምስሉኛል ቀጥታ መጥተው ገቡ ለመሻገር ከዛ እኔ ደግሞ እባክህ እኛንም አሻግረን ብዬ እጁን ያዝኩት እህቴ ደግሞ እኔን ያዘችና ተያይዘን ተሻገርን እችን ፍችልኝ እህቴ አመስግናለሁ በጣም
የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ልዩ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
አመስግናለው አሜን አሜን
እህት መቅደይ እንኳን ደህና መጣሽ ህልም የሞትች አያት ጋር አልጋ ላይ ትኝች ነው ምን ይሁን የኔ ውድ
አመሠግናለሁ መቅዲዬ ስለፈታሽልኝ ዉድድድድ
Btam amsgenalew
Tbarki ❤
Amen
መቅድዬ ሰላም ስላምሽ ይብዛ ህልሙን ያየችልኝ እህቴ ናት ጥቁር ሻንጣ ወንበር ስር ስታሰቀምጭ የእህቴ ባል ደግሞ ሻንጣውን ቁም ሳጥን ላይ ስቀይው ሲልሽ እዚ ይሁን ብለሽ የእንጨት ወንበር ስር አስቀመጥሽው አለችኝ አመሰግናለሁ ውዴ አበዛሁብሽ
Ameseginalehu Mekdiye
ሰላም መቅዲዬ. ሰላምሽ ይብዛ መቼስ የኔ ህልም ማለቂያ የለውም በተደጋጋሚ የተለያየሁት ፍቅረኛዬ ቤታችን አልጋ ላይ ፈገግ እያለ ሲያየኝ አያለው ዛሬ ግን አልጋ ላይ አብረን ነበርን ከወገባችን በታች እራቁ ታችንን ነበርን ጉንጩን ሳምኩት በጆሮዬ እዚው አገባሻለው ብሎኝ ልብሱን ለብሶ በሩን ክፍት ትቶ ሄደ ወጥቼ ስፈልገው ጎረቤቴ ውጭ ወጣ አለችኝ ይቅርታ ውዴ አበዛሁብሽ
ሰላም መቅዲየ እኔ ያደጉኩበት ኣከባቢ ከዳነ ምህረት ገዳም ኣለ ሰለዚ ኣሁን ሰደት ለይ ነኝ በደጋጋሚ እንጨት ልለቅም ኣዘ ገዳም ሚሄድ ይመስለኛ እንጨቱ ይዜ ስወጣ ግን እባብ ኣላሳልፍም ይለኛል ያስጨንኩኛ እበክሽን ፍቺልን ማማየ🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️
selam mekid endet nesh behilem kelayi nachi alabashe lebishe jinesi sure lebishe betam amirobigne betam yemiyamire torishen cama arige boresayen anteliteye be asibalite daruni yeze sihedi yeqegne igire terekezi kefibilo yitayali kezam kalisi larige elalewugne kezam yemawikewu lije kejeribaye be moter layi hono yimetali kezam moteru wetalew kezam moterun azuro asibalitune quliqulete hedin yemin hedew wed haqi yimeselegnale min yihone mikdiye?
ሰላምሽ ይብዛ መቅዲየ
እኔና ታናሽ እህቴ ብዙ መኪናዎች በሚያልፉበት ቦታ እየሄድን ሳለ እኔ ቆሎ ቆልተን እንድንበላ ሰንዴ ገዝተሽ አምጪ ብየ ላኳት ሰጠብቃት ቆየችብኝ እኔን መንገዴን ቀጠልኩ ወደ አብነት ሚወስድ መንገድ ይመስለኛል እህቴ መስሎኝ እየሮጥኩ ሲሄድ እናቴን ሆነች ከዛም እናቴ ለምነዉ ትተሽን የጠፋሽዉ ለምንስ እቤት አትመጭም አልኳት እስዋም አባትሽ አስቀይሞኛል ህፃን ወንድ ልጄን ገድሎ ብኛል አለቸኝ ነጠላዋይ እያጠበች ከዛ ነቃሁኝ እናቴ ከሞተች ሁለት አመት ሊሞላት ነዉ እባክሽን ቶሎ ብለሽ ፍችልኝ❤
ለምሳሌ ኤኔ ሌላ ሰው ዶራ ኖት ለሰዋች ማካፈፌል ከየን ምንድ ፍቺ
ሰላም መቅዲ በሕልሜ የምወዳትልጅ እንጋባስተለኝ
በህልሜ የተለያየሁት የልጄ አባት ጋር 2 ግዜ ስልክ እንደዋወላለን ግን ሳወራው 2ቱንም እየመጣሁ ነው እሚለኝ ምን ይሆን ?
ሠላም ነሽ መቅዲ❤❤❤
S
ሰላም መቅዲዬ ህልሜን ፈችልኝ እኔና ባል አልጋ ላይ እተጫወትን ከዛ ዳዴ ያልን ወደወጭ እንወጣለን የማለቅው ሰው እጀን እና አንገቴን ይወጋያል ባሌን እጁን ይወጋዋል የወኑ ህፃናት ያነሱናል ከዛ እግዳ ይጣል ከቤታችን ቀይ እሴት ባሌ ታቅፈው አለች እንዴት ታቅፈው አለች ብየ መታዋት
ሠላም መቅዲዬ በህልሜ ፀበል ልፀበል ስል እንጀራ ተበልቶ ፀበል መጠመቅ አይቻልም ትለኛለች እህቴ እኔም ድንግጥ ብዬ ዉይይይ ምናለ ቅዳሴ እንኳን አስቀድሼ ብበላ ኑሮ እላለሁ ተናድጄ:: ሌላ ደግሞ ማተብ ለብሼ መስቀሉም በማተቡ ላይ ተንጠልጥሎ ሳየዉ እሄን የሚመስለዉ + መስቀል ሁለቶች የተመሳቀሉት ተቆርጠዋል መስቀሎች ተቆርጦ በማተቡ ላይ ይታየኛል በለበስኩት ምን ይሆን ዉዴ አበዛሁ ይቅርታ ???
እባክሽን ደጋግመረ ኮፖ ፔስት እያረኩ ነዉ ባህር ለመሻገር እያሰብኩ ባህሩ ላይ ብዙ ሰዉ አለ እና ለመሻገር ስልእንደ ወተር ፖርክ ያለ ባህሩ ይዞኝ እንደ ትቦ ነገር ዉስጥ ከቶኝ በጣም ልቤ ይመታ ነበር ወደሌላ ቦታ ሌላ ባህር ላይ ይተፋኛል ከዛ እዛም ባህር ላይ ቆሜ ጉልበቴ ድረስ ነበር ዉሀዉ
አንዱ ደሞ ወደቤተክርስታያን እየሄድኩ ትልቅ ዛፍ ፍሬዉ የደረሰ በጣም ሳየዉ አንድ ሰዉ ከዛፉ ስር ሆኖ ልስጥሽ ይለኛል አዋ ብዬ ፌስታ ላይ ከዚም ከዛም እያልኩት እየጠቆምኩት ስሰበስብ አንዱን የደረሰዉ ፍሬሲሰጠኝ ከመሀል ሶስት ፍሬ አለዉ ተገርሜ የሞተችዉ እህቴ ትመጣለች መምጣትዋ ገርሞኝ አንድ ፍሬ ልሰጣት እያልኩ
Hilmen selemetefecelegn egezabeher tigawen yabezaleshe
Sister bet yemeselegnal ena kuom saten kefecew eka yeyayèhuo ye lij aras set pink cama men yaregelatal beye wesedekuot amesegnalhuo mikdeye
ስላም ሰላም መቅዲ ስፅፈው አበዛሁብሽ ይቅርታ ከሁለት ቀን በፊት ልኬልሽ አልፈታሽልኝም እባክሽ ላስቸግርሽ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ
መቅዲየ አልፈታሽልኝም
ሰላም
ሰማያዊ ቀሚስ እና ሰማያዊ ቀሚስ እናቴ ገዛችልኝ ምንድነው
ሰላም ነሽ መቅዲዬ ህልሜን ሳትፈችልኝ 2 ቪዶ አለፈ እባክሽ አትዝለይኝ በህልሜ አልጋ ላይ ተኝቼ ስነሳ እንደ ፔሬድ ነገር የለበስኩት ልብሴ በደም ተጨማልቆል ሞዴስ አርጌ ሞዴሱ ላይ ምንም ጠብ ሳይል ልብሴ ደም በደም ሆነብኝ እላለሁ ምንድን ነው መቅድዬ ሌላ ደግሞ ከአፍንጫዬ ውስጥ የብር የእጅ ብራስሌት እያወጣሁ እቃ ላይ አስቀምጣለሁ እና ደግሞ የቤታችን ውሻ ትመስለኛለች በሗላ እግሮቾ ቆማ ወደላይ ተንጠራርታ ተለጥፋኝ ጡቴን ትጠባለች ምን ይሆን መቅድዬ ህልሜን ስለምትፈችልኝ በጣም አመሰግንሃለሁ ውዴ
ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው መቅዲዬ!
እናቴ ጋር ዳቦና የልጅ መጫወቻ ይዤ እሄዳለው ዳቦውን ስገዛ የሁለት ፌስታል ብላ ባለሡቋ ከዋገው ጨምራ ታስከፍለኛለች እቤት ስደርስ ማንም የለ ቤቱ ቆሽሿል ብርጭቆ እና ስኒ በየቦታው ወድቆ የተሰበረም አለ የት ሄደው ነው ስል የኔ ታናሽ እህት አዙሯት ወድቃ የሴቶች ሆስፒታል እደሄዱ ይነግሩኛል
ኧረ መቅዲዬ አትለፊኝ ድመት ቤቴ ውስጥ ወልዳ አየሁ ምንድን ነው
ሃይ መቅዲዬ ከልጄ አባት ተለያይተናል ግን
የሆነ ቦታ ተገናኝተን ይመስለኛል አላስታውሰውም የዘምባባ ቅጠል የተጎዘጎዘበት ቦታ ነው ቀለበት እናስራለን.. ሌላ ደሞ ጥርሴ በጣም ነጭ ህኖ አያለው አበዛሁልሽ ውዴ አመሰግናለው
air fchlgne please 3 gzy zelelshgne
በህልሜ ጉዋደኛየ ት/ቤት አስመዝግባኝ ትምህርት የተጀመረ መስሎኝ ልጄን ይዤ እየሄድኩ ለጉዋደኛየ ስደውልላት ገና ነዉ አልተጀመረም ያስመዘገብኩሽ 10'B ክፍል ነው አለችኝ?? Enam temleskugne
-
ሠላምሁሌሥተኛእቅፋትይመታኛልውድቄአላዉቅም
Selam mekidy wendma new yalemlg kiflhager new Yale tinsh wendlg kegudficha yekoshesh hitsn amtiteshi agntshi mengedlay konjo Argeshe tenkebakebshi tasadgwaleshi aleg
Hi mekdi helemen selefetash amesegenalw . Yechin fichilegn be heleme abate egna sanawuq betachinen leshet kemigeza sew gar metawekiyawun seto yemifelem yewul wereket lay leferem sil aychalm beye etalalew keza sayferm ke enkelfe tenesaw . Bewuntaw ke abate gar be betu yetenesha teru huneta lay aydelenem tsebegnoch nen.
Ance eko makedy leyuo nache Batam naw yamkebrc
በህልም ገንዘብ ሰቀበልና የባቄላ እሸት ሰበላ ነበር
Mekdi የኔን አለፍሽኝ please endataleign. መቅዲዬ የእግሬ አራተኛው ጣት ድንገት የሆነ ነገር ስቆርጥ ጣቴን ሙሉ በሙሉ ቆረጥኩት ከዛም ሰፋሁት ግን የአክስቴ ባል ሲያየው ትንሽ ክፍተት አለው ከዛም በርሣዬን ከፈተውና ATM ወስዶብር አወጣ ከዛም ሀኪም ቤት ወሰደኝ እናቴን እና አባቴን ደውሎ ጠራቸው እና ይዘውኝ ወደ ቤት ሄዱ